🌼 YOUTH ON FIRE🌼
5.42K subscribers
299 photos
23 videos
3 files
39 links
Download Telegram
ዛሬ ሰኔ 23 የተፈጠረውን በአጭሩ ልንገራችሁ

📌 ላገለግል በቆምኩበት የጠበኩት አባቴ ነካኝ መቆም አልቻልኩም😭😭 #ተሞላሁ በእሳቱ አጠመቀኝ ራሱ መንፈስ ቅዱስ አገለገለን 🌨🌨🌨

📌 ብዙ ልጆች ጠዋት 12:30 ጀምሮ በጉጉት በር ላይ እየጠበቁ ነበር ከአዲስ አበባ ውጪ የሚኖሩትም ተገኝተው ነበር የጠበቁት ጌታ አገኛቸው🔥

📌 ከአይምሮ በላይ የሆነ ትምህርት ተማርን አመለጣችሁ እግዚአብሔር ስለ መጠማት

📌 ጥልቅ የሆነ ትንቢታዊ መልእክት ጌታ ተናገረ በስም እና በአድራሻቸው🙏

📌 ለሁሉም ፀጋን አካፈልኩ ትንቢታዊ ምሪትን ሰጠሁ 🔥

📌 ለ 12ተኛ ተፈታኞች ፀለይኩ 🔥

ብቻ ደመናው ጉባኤውን ሞልቶ ነበር ነፍስም አልቀረልን 😭😭😭

ያመለጣችሁ ልጆች ምንም ልረዳችሁ አልችልም፤ በሚቀጥለው ትመጣላችሁ😍