Éthìõ Døpé píç
28 subscribers
44 photos
10 videos
13 files
6 links
This channels is Entertaining the Ethio Dope pic's and funny joke's... New Album's ......many many more will come...
Download Telegram
Sorry Guy's 4 olla thing's i where having little....rough time..........but now I'm here guys 2 make u ....😂😂😂😂
Forwarded from Belana
ችከስ ምን አለች

ውዴ ነገ 4 ሰዓት እንገናኝ ላገኝህ እፈልጋለሁ 😊





፡ሻይ እየጠጣን ፓርላማ እናያለን 😆

Join @ZiniQ For More
Forwarded from Belana
ዉጣ ዉረዱን አልፋ አሰለፈች ከባህሬን ለፍታ ሰርታ የላከችልኝን ገንዘብ ቁም ነገር ላይ አዋልኩት ሆቴል

አዲስ የከፈትነዉ ሆቴል ስም ነዉ። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
Forwarded from Belana
አስተናጋጁ የደረደርኩትን ዘጠኝ ቢራ እያሳየ ሂሳብ ሲጠይቀኝ ቁምጭጭ ብዬ "እኔን አይወክለም" አልኩት😂

Join @ZiniQ For More
Forwarded from Belana
ቫርኒሽና ቫርዚሽ የማይለይ ልጅ መጥቶ ዲሹን ላስተካክል ነዉ ይለኛል

ወንድሜ ተወዉ አትልፋ እንደዉም አዉርጄ ልብስ ማጠቢያ አደርገዋለዉ ሳህኑን
😂😂

ከተመቻቹ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!
@ZiniQ @ZiniQ @ZiniQ
Forwarded from Belana
"ለምን ክላስ ይዘን አንጫወትም?" ሲላት "እኔ ለባሌ ታማኝ ነኝ!" ትለዋለች

ተናዶ… "እንኳን ጃዋር አልሆንሽ!" አላላትም?! 😂😂😂

ከተመቻቹ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!
@ZiniQ @ZiniQ @ZiniQ
Channel photo updated
Have fun guys.........
ከጓደኛሽ ጋር በምን ተለያያቹ ቢሏት
"እንዴ አንድ ቀን እንደ ሴት ሽንኩርት ሲገዛ አላየሁትም መሰለሽ?!" አለች አሉ ተበሳጭታ

"እና ምን ችግር አለዉ... አንቺን ሊያግዝሽ አስቦ ይሆናልኮ" ትላታለች

"ኧረ ባክሽ! በቃ ነገ ደግሞ ወደ ጂማ ሲሄድ ጀበና ትከሻዉ ላይ አንጠልጥሎ ሊመጣልኝ ነዋ 😏😏 የኔ አሳቢ እሱ ነዉ የቀረዉ" አለች ወገቧን ይዛ

እንግዲህ ቺኮች ወደ ክቺን ዞር ብለን ባናይ እንዳትፈርዱብን። ድሮም ሙዳችን አይደለም፤ ይሄ ተጨምሮብንማ. . .
😂😂😂😂😂😂😂

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
አለ ደግሞ አፉን ሞልቶ "ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል!" የሚል

የዝንቅ ፖስቶችንና የቺኳን ቴክስቶች በተደጋጋሚ አንብቦ አንብቦ ሲሸመድድ ያወቀ ሚመስለዉ
😂😂😂😂😂😂

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
ሌላ ባል ያላት ሴት ለትዳር አትሆንም😂

Join @ZiniQ For More
😎 እባክሽ እህት እዚህ አካባቢ ፖሊስ አይተሻል?
👩 ውይ ወንድም አላየሁም ምን ልተባበረህ?
😎 በይ ያለሽን ቶሎ አምጪ 😁

😂እንዲም አይነት ሌባ አለ ለማለት ነው 😁

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
ሁለት ቺኮች እያወሩ ነዉ

"እወድሻለሁ የሚል የፍቅር ድምፅ ከመስማት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ?" ትላለች አንዷ ክንፍ አዉጥታ ልትበር እየሞከረች

"ሴትዮ ለኔ በጣም አለ... ኤቲኤም ማሽን ብር ሲያወጣ ‘ክርርር.....’ የሚለዉ ድምፅ.... ከሱ በላይ የሚወደዉ ድምፅ የለም እኔ። ይቅርታ!" አንዷ መለሰች።

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
አለች ደሞ አንዱዋ ወይን ጋብዘሃት ጠጥታ ስትጨርስ ቢራ ይምጣልና ስትላት "አልኮል ያለው ነገር አልጠቀምም" የምትል..

እናቱ እስካሁን የጠጣሺው ሚሪንዳ ነዉ እንዴ...😂😂😂

Credit - Alonso

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
"አንተ የቻናልህ ቪዉ እያደገ ነዉኮ" ይለኛል


እና እንዲህ እንደ ዳዊት ቀንና ማታ እየደጋገምከዉ ላያድግ ነዉ?
😂😂😂😂😂😂

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
ይኸዉ ሁሌ ከወገቧ በታች የተነሳችዉን ፎቶ ብቻ የምትለጥፍ ቺክ አፍቅሬ እሷ እየመሰለችኝ ከስንት ቺክ ጋር እየተነካካሁ እጣላለዉ 😔😔😔😔

@ZiniQ JOIN AND FORWARD!!
Guy's I'm gonna share little scary true story about celebrities who disrespect God ..........then the thing's that happened 2 them ....i hope after reading this u will never do just like them ....u will do the right ....thing😊😊😊😊