ይማሩ - Yimaru
4.32K subscribers
38 photos
5 videos
3 files
29 links
English is Easy

To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Download Telegram
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Street /ስትሪት/

💡 Meaning
መንገድ | ሰዎችም ተሽከርካሪዎችም ለመጓዝ የሚጠቀሙበት መሬት።

🗣️ Example Sentence
"She lives on this street. | እሷ በዚህ መንገድ ላይ ትኖራለች።"

🔗 Related Words
Road | ሮድ | መንገድ / የመኪና መንገድ
❤6👍6🤔1
እንግሊዝኛን መረዳት ብቻ ሳይሆን ተናገሩ!!!
https://youtu.be/AAITvTvBPLk
Join: https://t.me/yimaru
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Rent /ሬንት/

💡 Meaning
ኪራይ | ቤት ወይም ሌላ ነገር ለተወሰነ ጊዜ በገንዘብ መጠቀም

🗣️ Example Sentence
""She pays rent every month. | እሷ በየወሩ የቤት ኪራይ ትከፍላለች።"
"

🔗 Related Words
Lease | ሊዝ | በኪራይ መያዝ / ማከራየት
👍8🔥3❤1
Forwarded from ይማሩ - Yimaru
እንግሊዝኛ ልትናገር ስትል አፍህ ይተሳሰራል? 😳
ላንተ የተዘጋጀ የእንግሊዝኛ ንግግር መማሪያ አፕ አለ! ከYimaru ጋር በመለማመድ በራስ መተማመንህን ገንባ!

ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር!

✅ Free Video Lessons
✅ Free Conversation Practice
✅ Expert Guidance & Practice Materials

To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Telegram channel: https://t.me/yimaru
❤15
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Take your time"

💡 Meaning
አትቸኩል / በቀስታ አድርግ

🎯 When to Use
ጊዜህን ውሰድ ወይም ተረጋግተህ ስራ ብለን ለመናገር ስንፈለግ እንጠቀመዋለን

🗣️ Example Sentence
"Please, take your time. እባክህን ጊዜህን ውሰድ።"
❤11
📖 ENGLISH DEFINITION

📌 Traffic Jam

💡 Definition
ከባድ የመንገድ መጨናነቅ ወይም መዘጋጋት

🗣️ Example
"There is a traffic jam at the square. አደባባዪ ጋር የመንገድ መዘጋጋት አለ።"
❤11👍4
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Fast /ፋስት/

💡 Meaning
ፈጣን | አንድ ነገርን በአጭር ጊዜ ማድረግ ወይም በፍጥነት መንቀሳቀስ

🗣️ Example Sentence
""He runs fast. | እሱ በፍጥነት ይሮጣል።""

🔗 Related Words
Quick | ክዊክ | ፈጣን / ቶሎ
❤2
🖼️ Informative Photo / Infographic

💬 5 Ways to Say “Thank You” in English
Thanks! – Casual and friendly.
Thank you so much! – Shows strong appreciation.
Thanks a lot! – A warm way to say thank you.
I really appreciate it. – Great when someone helps you.
That’s very kind of you. – A polite way to show appreciation.

📌 Save this post and try using one of these phrases today!
❤8👍4
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Go ahead"

💡 Meaning
ቀጥል / አድርገው / ይሁን

🎯 When to Use
አንድ ሰው አንድ ነገር ማድረግ ይችላል ወይም እንዲቀጥል ፍቃድ ለመስጠት ስንፈልግ እንጠቀመዋለን።

🗣️ Example Sentence
""Can I sit here? Go ahead. እዚህ መቀመጥ እችላለሁ? አዎ፣ ተቀመጥ።""
❤10
🧠 ENGLISH QUIZ

❓ I’m looking ___ my keys.

at
for
on

👇 Reply with your answer!
👍7😈7
👍13🤔2👎1
🎉 ለሁሉም አዲስ ሰብስክራይበሮቻችን ልዩ የመማሪያ እድል! የእንግሊዝኛ ንግግር ችሎታዎን በአጭር ጊዜ ማሻሻል ይፈልጋሉ? 🗣️

የYimaru English Learning App ያውርዱና በተዘጋጁ ትምህርቶች፣ ልምምዶች እና የንግግር ማሻሻያ ፕሮግራሞች እንግሊዝኛዎን ያሳድጉ!

📲 አፑን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

🎁 በአፑ ውስጥ ምን ያገኛሉ?
✅ ነፃ የስራ ኢንተርቪው ኮርስ
ለስራ ኢንተርቪው እራስዎን በተሻለ ሁኔታ ያዘጋጁ።

🗣️ የእንግሊዝኛ ንግግር ኮርስ
በተዘጋጁ ትምህርቶች እና ተግባራዊ ልምምዶች የመናገር ችሎታዎን ያሻሽሉ።

🎯 ተግባራዊ ልምምድ
የተማሩትን በተግባር በመለማመድ በእንግሊዝኛ በራስ መተማመንዎን ያዳብሩ።

👉 ዛሬውኑ ያውርዱትና የእንግሊዝኛ የመናገር ጉዞዎን ይጀምሩ! 🚀
🔥4