ይማሩ - Yimaru
4.32K subscribers
38 photos
5 videos
3 files
29 links
English is Easy

To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Download Telegram
📚 WORD OF THE DAY

🔤 COLD /ኮልድ/

💡 Meaning
ብርድ / ቀዝቃዛ

🗣️ Example Sentence
"It is cold outside today. ዛሬ ውጪ ብርድ ነው።"

🔗 Related Words
Cool | ቀዝቃዛ
👍4❤2
📚 WORD OF THE DAY

🔤 New /ኒው/

💡 Meaning
አዲስ

🗣️ Example Sentence
"I bought a new phone. አዲስ ስልክ ገዛሁ።"

🔗 Related Words
Recent | የቅርብ ጊዜ
❤3👍3
I met ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
42%
ተገናኘሁ
36%
አገኘሁኝ
21%
አገኘሁአቸው
👍8👏1
🎓FREE English Job Preparation Course!
የትኛውንም ስራ ይሄንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ ማግኘት ትችላላችሁ!
✅Interview English
✅CV & Cover Letter
✅Workplace Communication

ኮርሱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
1️⃣Application download በማረግ App Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
2️⃣Telegram Channel Join: https://t.me/yimaru ወዲያውኑ ይላክላችኋል
ዛሬውኑ ጀምሩ!!
3️⃣ Email ወይም ስልክ ቁጥራችሁን በማስቀመጥ በ @yimarusup ይላኩልን
❤7
🖼️ Informative Photo / Infographic

Vocabulary theme poster
❤7
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Piece of cake!"

💡 Meaning
በጣም ቀላል ነው! / ቀላል ነው!

🎯 When to Use
አንድ ነገር ከባድ ነበር ወይ? ተብለህ ስትጠየቅ ነገሩ በጣም ቀላል እንደነበር ለመግለጽ እንጠቀማለን።

🗣️ Example Sentence
"The English test was a piece of cake. የእንግሊዝኛው ፈተና በጣም ቀላል ነበር።"

💬 Example Conversation
Sara: How was your English test?
ሳራ፦ የእንግሊዝኛ ፈተናህ እንዴት ነበር?

Abel: It was a piece of cake!
አቤል፦ በጣም ቀላል ነበር!
👍7
🖼️ Informative Photo / Infographic

Present simple Vs Present continuous
❤3
Mine (ምንን ይገልጻል)
Anonymous Quiz
79%
ባለቤትነት
13%
እኔን
8%
እራስን
👍10🥰2👏1
በ 30 ቀን እንግሊዝኛን መማር የምትችሉበት ቪድዮ ክፍል 2
https://youtu.be/GBot5RNqY7s?si=_n60IPNHIkNg73av
መለማመጃ ዶክዩመንት ከስር
This pen is _________ (ባለቤትነትን የሚገልፅ)
Anonymous Quiz
70%
Mine
15%
Myself
10%
Me
6%
Blue
❤8👍4🥰1
🎓FREE English Job Preparation Course!
የትኛውንም ስራ ይሄንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ ማግኘት ትችላላችሁ!
✅Interview English
✅CV & Cover Letter
✅Workplace Communication

ኮርሱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
1️⃣Application download በማረግ App Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
2️⃣Telegram Channel Join: https://t.me/yimaru ወዲያውኑ ይላክላችኋል
ዛሬውኑ ጀምሩ!!
❤4🔥3🙏3
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Just a moment /ጃስት አ ሞመንት/"

💡 Meaning
ትንሽ ቆይ | ለአጭር ጊዜ መጠበቅ እንዲያደርግ በትህትና የሚጠየቅ አገላለጽ።

🗣️ Example Sentence
"Just a moment, please. | እባክህ/እባክሽ ትንሽ ቆይ።"
👍10❤4
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Street /ስትሪት/

💡 Meaning
መንገድ | ሰዎችም ተሽከርካሪዎችም ለመጓዝ የሚጠቀሙበት መሬት።

🗣️ Example Sentence
"She lives on this street. | እሷ በዚህ መንገድ ላይ ትኖራለች።"

🔗 Related Words
Road | ሮድ | መንገድ / የመኪና መንገድ
❤6👍6🤔1
እንግሊዝኛን መረዳት ብቻ ሳይሆን ተናገሩ!!!
https://youtu.be/AAITvTvBPLk
Join: https://t.me/yimaru
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Rent /ሬንት/

💡 Meaning
ኪራይ | ቤት ወይም ሌላ ነገር ለተወሰነ ጊዜ በገንዘብ መጠቀም

🗣️ Example Sentence
""She pays rent every month. | እሷ በየወሩ የቤት ኪራይ ትከፍላለች።"
"

🔗 Related Words
Lease | ሊዝ | በኪራይ መያዝ / ማከራየት
👍8🔥3❤1
Forwarded from ይማሩ - Yimaru
እንግሊዝኛ ልትናገር ስትል አፍህ ይተሳሰራል? 😳
ላንተ የተዘጋጀ የእንግሊዝኛ ንግግር መማሪያ አፕ አለ! ከYimaru ጋር በመለማመድ በራስ መተማመንህን ገንባ!

ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር!

✅ Free Video Lessons
✅ Free Conversation Practice
✅ Expert Guidance & Practice Materials

To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Telegram channel: https://t.me/yimaru
❤15
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Take your time"

💡 Meaning
አትቸኩል / በቀስታ አድርግ

🎯 When to Use
ጊዜህን ውሰድ ወይም ተረጋግተህ ስራ ብለን ለመናገር ስንፈለግ እንጠቀመዋለን

🗣️ Example Sentence
"Please, take your time. እባክህን ጊዜህን ውሰድ።"
❤11
📖 ENGLISH DEFINITION

📌 Traffic Jam

💡 Definition
ከባድ የመንገድ መጨናነቅ ወይም መዘጋጋት

🗣️ Example
"There is a traffic jam at the square. አደባባዪ ጋር የመንገድ መዘጋጋት አለ።"
❤11👍4