ይማሩ - Yimaru
4.32K subscribers
38 photos
5 videos
3 files
29 links
English is Easy

To download our app:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app

For any help and enquiries:
Call: 0946396655
Telegram: @yimarusup
Download Telegram
🎓FREE English Job Preparation Course!
የትኛውንም ስራ ይሄንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ ማግኘት ትችላላችሁ!
✅Interview English
✅CV & Cover Letter
✅Workplace Communication

ኮርሱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
1️⃣ቢያንስ 50 ሰው ወደ Telegram ቻናላችን ጨምሩ
2️⃣የYouTube ቻናላችንን Subscribe አድርጉ
3️⃣Screenshot በ @yimarusup ላኩልን — ኮርሱ ወዲያውኑ ይላክላችኋል
ዛሬውኑ ጀምሩ!!
Join: https://t.me/yimaru
App Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
👍4❤3
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "It's raining cats and dogs"

💡 Meaning
በጣም እየዘነበ ነው! / ከባድ ዝናብ እየዘነበ ነው!

🎯 When to Use
ከባድ ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ ዝናቡ በጣም እየዘነበ መሆኑን ለመግለጽ እንጠቀማለን።

🗣️ Example Sentence
"It's raining cats and dogs outside. ውጭ በጣም እየዘነበ ነው።
"

💬 Example Conversation
Sara: Are you coming to the café?
ሳራ፦ ወደ ካፌው እየመጣህ ነው?

Abel: I don't think so. It's raining cats and dogs!
አቤል፦ አይመስለኝም። በጣም እየዘነበ ነው!
❤1
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Better late than never"

💡 Meaning
አንድን ነገር ዘግይተንም ቢሆን ማድረጋችን ፈጽሞ ካለማድረግ ይሻላል ማለት ነው።

🎯 When to Use
አንድ ሰው አንድን ነገር ለረጅም ጊዜ ካዘገየ በኋላ በመጨረሻ ሲያደርገው፣ ዘግይቶም ቢሆን ማድረጉ ከቶ ካለማድረግ እንደሚሻል ለመግለጽ እንጠቀማለን።

🗣️ Example Sentence
"I finally started learning English. Better late than never! በመጨረሻ እንግሊዝኛ መማር ጀመርኩ። ዘግይቶም ቢሆን ከቶ ካለመጀመር ይሻላል!"

💬 Example Conversation
Sara: You finally joined the English class!
ሳራ፦ በመጨረሻ የእንግሊዝኛ ክፍል ተቀላቀልክ!

Abel: Yes! I should have started last year.
አቤል፦ አዎ! ባለፈው ዓመት መጀመር ነበረብኝ።

Sara: Well, better late than never!
ሳራ፦ እሺ፣ ዘግይቶም ቢሆን ከቶ ካለመጀመር ይሻላል!
👍6❤5
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Hang in there!"

💡 Meaning
ችግር ቢኖርም ተስፋ ሳትቆርጥ መቀጠል ማለት ነው።

🎯 When to Use
አንድ ሰው ችግር ውስጥ ሲሆን ወይም ነገሮች ከባድ ሆነውበት ሲያዩት እንዲበረታ እና ተስፋ እንዳይቆርጥ ለማበረታታት እንጠቀማለን።

🗣️ Example Sentence
"Hang in there! You'll find a job soon. በርታ! በቅርቡ ሥራ ታገኛለህ።
"

💬 Example Conversation
Sara: I've applied for so many jobs, but nobody has called me back.
ሳራ፦ ብዙ ሥራዎችን አመልክቻለሁ፣ ግን ማንም መልሶ አልደወለልኝም።

Abel: Hang in there, Sara. Something good will come soon.
አቤል፦ በርቺ ሳራ። በቅርቡ ጥሩ ነገር ይመጣል።

Sara: I hope so. Thanks for encouraging me.
ሳራ፦ እንደዚያ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ስላበረታታኸኝ አመሰግናለሁ።
👍8❤1
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Run /ራን/

💡 Meaning
መሮጥ

🗣️ Example Sentence
"I run every morning. → በየጠዋቱ እሮጣለሁ።"

🔗 Related Words
Jog | ቀስ ብሎ መሮጥ
❤5👍2
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Sleep /ስሊፕ/

💡 Meaning
መተኛት

🗣️ Example Sentence
"I need to sleep after work. ከሥራ በኋላ መተኛት አለብኝ።"

🔗 Related Words
Rest | ማረፍ
👍3
🖼️ Informative Photo / Infographic

Common English Mistakes Explained
👍4
📚 WORD OF THE DAY

🔤 COLD /ኮልድ/

💡 Meaning
ብርድ / ቀዝቃዛ

🗣️ Example Sentence
"It is cold outside today. ዛሬ ውጪ ብርድ ነው።"

🔗 Related Words
Cool | ቀዝቃዛ
👍4❤2
📚 WORD OF THE DAY

🔤 New /ኒው/

💡 Meaning
አዲስ

🗣️ Example Sentence
"I bought a new phone. አዲስ ስልክ ገዛሁ።"

🔗 Related Words
Recent | የቅርብ ጊዜ
❤3👍3
I met ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
43%
ተገናኘሁ
36%
አገኘሁኝ
21%
አገኘሁአቸው
👍8👏1
🎓FREE English Job Preparation Course!
የትኛውንም ስራ ይሄንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ ማግኘት ትችላላችሁ!
✅Interview English
✅CV & Cover Letter
✅Workplace Communication

ኮርሱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
1️⃣Application download በማረግ App Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
2️⃣Telegram Channel Join: https://t.me/yimaru ወዲያውኑ ይላክላችኋል
ዛሬውኑ ጀምሩ!!
3️⃣ Email ወይም ስልክ ቁጥራችሁን በማስቀመጥ በ @yimarusup ይላኩልን
❤7
🖼️ Informative Photo / Infographic

Vocabulary theme poster
❤7
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Piece of cake!"

💡 Meaning
በጣም ቀላል ነው! / ቀላል ነው!

🎯 When to Use
አንድ ነገር ከባድ ነበር ወይ? ተብለህ ስትጠየቅ ነገሩ በጣም ቀላል እንደነበር ለመግለጽ እንጠቀማለን።

🗣️ Example Sentence
"The English test was a piece of cake. የእንግሊዝኛው ፈተና በጣም ቀላል ነበር።"

💬 Example Conversation
Sara: How was your English test?
ሳራ፦ የእንግሊዝኛ ፈተናህ እንዴት ነበር?

Abel: It was a piece of cake!
አቤል፦ በጣም ቀላል ነበር!
👍7
🖼️ Informative Photo / Infographic

Present simple Vs Present continuous
❤3
Mine (ምንን ይገልጻል)
Anonymous Quiz
79%
ባለቤትነት
13%
እኔን
8%
እራስን
👍10🥰2👏1
በ 30 ቀን እንግሊዝኛን መማር የምትችሉበት ቪድዮ ክፍል 2
https://youtu.be/GBot5RNqY7s?si=_n60IPNHIkNg73av
መለማመጃ ዶክዩመንት ከስር
This pen is _________ (ባለቤትነትን የሚገልፅ)
Anonymous Quiz
70%
Mine
15%
Myself
10%
Me
6%
Blue
❤8👍4🥰1
🎓FREE English Job Preparation Course!
የትኛውንም ስራ ይሄንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ ማግኘት ትችላላችሁ!
✅Interview English
✅CV & Cover Letter
✅Workplace Communication

ኮርሱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
1️⃣Application download በማረግ App Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app
2️⃣Telegram Channel Join: https://t.me/yimaru ወዲያውኑ ይላክላችኋል
ዛሬውኑ ጀምሩ!!
❤4🔥3🙏3
💬 PHRASE OF THE DAY

✨ "Just a moment /ጃስት አ ሞመንት/"

💡 Meaning
ትንሽ ቆይ | ለአጭር ጊዜ መጠበቅ እንዲያደርግ በትህትና የሚጠየቅ አገላለጽ።

🗣️ Example Sentence
"Just a moment, please. | እባክህ/እባክሽ ትንሽ ቆይ።"
👍10❤4
📚 WORD OF THE DAY

🔤 Street /ስትሪት/

💡 Meaning
መንገድ | ሰዎችም ተሽከርካሪዎችም ለመጓዝ የሚጠቀሙበት መሬት።

🗣️ Example Sentence
"She lives on this street. | እሷ በዚህ መንገድ ላይ ትኖራለች።"

🔗 Related Words
Road | ሮድ | መንገድ / የመኪና መንገድ
❤6👍6🤔1