🇪 🇹ኢትዮ ķïnğëş & Qűęęŋŝ🇪 🇹🇪🇹
180 subscribers
1.8K photos
77 videos
67 files
1.03K links
ህመም እስኪሰማህ ድረስ
ወደድ እውነተኛ ፍቅር
ሁልጊዜም በህመምና
በስቃይ የተሞላ ነውና!!!!

🇪🇹 ሀገሬን እወዳታለው !!
Download Telegram
Forwarded from Amu shopping (💯𝔸𝕄𝕌♨️)
Forwarded from ETHIODISHINFO (pirůmA 👺)
😱አሪፍ ዜና Syria Sport የ ኳስ ቻናል በ ነበረበት Satlite ወደ አየር ተመልሷል ።
ነፃ ቻናል ነው እንደ አማራጭ ለመጠቀም
Syria Sports TV
Express AM44@ 11°W
📌 10983 V 12111
@YGDISH
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ መዳኒት ቀማሚ (🦋에디나🦋)
when u መረዋ ኳየር ሆነህ ፈስህ ቦም ሲል

ቀበል አርገህ ተም ተራም ተራራም🎷🎹🎸🎺🤓

😂@Edinay😂
Forwarded from 💕Ѕωєєт ¢яєαтυяє💕 (๛ɱɛƖƖơʷ🪐)
🙆 ኸረ ወይኔ ይሄ ደሞ የምን ጉድ ነው😱
ይሄ ቴሌግራም የማያመጣብን ጉድ የለም እኮ
Forwarded from HB COVER MUSIC (🇻ekℹ️y 🇴)
Artist#:-ቴዲ_አፍሮ
Title#:-እማ ዘንድ ይደር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ

ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ 'ሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል፡፡
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን፡፡
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ፡፡

ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ፡፡
ማዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ፡፡
የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ ሳባ መሳዬ፡፡
የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ፡፡
ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
ሃገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር፡፡

ማ ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካዳም፡፡
ማ ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው አሳዝኖ………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ላይሆን ነገር……………ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጀመረዉ……………ማ ዘንድ ይደር
የማይሆን ነገር………………ማ ዘንድ ይደር
ልቤ አንቺን ትቶ………………ማ ዘንድ ይደር
ከማን ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ልማልልሽ ወይ………………ማ ዘንድ ይደር
በ 'ቶ' መስቀሌ………………ማ ዘንድ ይደር
ከራሴ ጋር ነው………………ማ ዘንድ ይደር
ብጣላሽ ጥሌ………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ድር አስተርታሪ…………………ማ ዘንድ ይደር
ጥልፍ የጠለፈው………………ማ ዘንድ ይደር
አስዋብኩሽ ብሎ………………ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጎበረው…………………ማ ዘንድ ይደር
ሸማ ተጊጦ………………………ማ ዘንድ ይደር
ቀለም ቢነከር……………………ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት………………ማ ዘንድ ይደር
ያ'ራቁት ሃገር……………………ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት………………ማ ዘንድ ይደር
ያ'ራቁት ሃገር……………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር…………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር…………………ማ ዘንድ ይደር
ልምጣ ወይ ልቅር………………ማ ዘንድ ይደር
አጣሁ መንገድ…………………ማ ዘንድ ይደር
እግሬ እንዴት ይጥፋው…………ማ ዘንድ ይደር
ቆርጦ መሄድ……………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወጣ……………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወርድ……………………ማ ዘንድ ይደር
እንዲህ አይደለም ወይ…………ማ ዘንድ ይደር
መራመድ………………………ማ ዘንድ ይደር
ይህ አይደለም ወይ…………ማ ዘንድ ይደር
መራመድ…………………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር………ማ ዘንድ ይደር

📌 Join
@vekiyo
@vekiyo
@vekiyo
የትላንት ድል
ዛሬም አለ ኑ በነፃ አብረን እንብላ 🙏
https://t.me/+PX9sCnWmHedjYzJk