🇪 🇹ኢትዮ ķïnğëş & Qűęęŋŝ🇪 🇹🇪🇹
180 subscribers
1.8K photos
77 videos
67 files
1.03K links
ህመም እስኪሰማህ ድረስ
ወደድ እውነተኛ ፍቅር
ሁልጊዜም በህመምና
በስቃይ የተሞላ ነውና!!!!

🇪🇹 ሀገሬን እወዳታለው !!
Download Telegram
Forwarded from Quality ButtonSCAM
በአጭር ጊዜ መቶ ብዙ ተመልካችን ያተረፈው 9ነኛው ሺ ድራማ በቴሌግራም መቶላቿል
👇👇👇👇
Forwarded from Quality ButtonSCAM
ሊንኩን በመጫን የአርቲስቶቹን ትክክለኛ ቻናል ተቀላቀሉ ❤️ ❤️ 👇👇👇👇
"መልካም ዜና"
═════
"SES" ሳተላይት በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለይ በዚህ ዓመት ከፍተኛ መሻሻሎችን እያሳዬ የመጣ አንጋፋ የሳተላይት ካምፓኒ ነው።
✧✧✧
ኢዩቴልሳት ላይ የሚገኙትን ሀገርኛ ቻናሎች አንዲሁም ሌሎች ተደማጭነት ያላቸውን አለማቀፋዊ ቻናሎች በHD ጥራት ወደ ስርጭት እያመጣ ይገኛል።
✧✧✧
ይህ ሳተላይት በ C-Band LNB ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን KU-Band LNB ላይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየታወቀ የመጣ ሳተላይት ነው።
✧✧✧
በዚህ ዓመት "የኢትዮሳት ፕላትፎርምን" በመስራት በHD ጥራት ሁሉንም ቻናሎች ማስተላለፍ መጀመሩን ትናንት ትላልቅ የብሮድካስት ባለስልጣናት በተገኙበት ይፋ አድርጓል።
✧✧✧
ስርጭቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በመጭው ወር ከ2000 በላይ የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖችን በማሰልጠን ወደስራ ያስገባል።
✧✧✧
ይህን ሳተላይት ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ...
════════════
🔘ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪቃ ተብለው የተዘጋጁ ፕላትፎርሞችን መያዙ
🔘ለዲሽ ባለሙያ ተጨማሪ የሥራ እድልን መፍጠሩ
🔘ለጥራት ቅድሚያ በመስጠት ሁሉንም ቻናሎች HD ማድረጉ
🔘 ለትላልቅ ኢንች (inch 49', 55' 64'... )ቴሌቪዥኖች የጥራት ጉድለት መፍትሔ መሆኑ
🔘ነፃ እግርኳስን ለሚፈልጉ ተመልካቾች ተጨማሪ የዲሽ ወጭን ማስቀረቱ (ለምሳሌ- ከቫርዚሽ ጋር በ1ዲሽ ማለቅ መቻሉ)
🔘ከሀገርኛ ቻናሎች ውጭ የሆኑ ቻናሎች ቋንቋቸው እንግሊዝኛ መሆኑ ናቸው።
════════════
ሳተላይቱ በተለምዶ NSS 12 [57°E] ተብሎ የሚጠራ ሲሆን እስከዚህ ሰዓት ድረስ የሚከተሉትን ቻናሎች አካትቷል።
...................
➲EBS HD (11105 H 45000)
➲EBS Cinema (11105 H 45000)
➲EBS Muzika (11105 H 45000)
➲Fana HD (11105 H 45000)
➲Walta HD (11105 H 45000)
➲LTV HD(11105 H 45000)
➲ETV News HD (11165 H 45000)
➲ETV Entertainment(11165 H 45000)
➲ETV Language (11165 H 45000)
➲Amhara HD (11165 H 45000)
➲Amhara tv 2 (11165 H 45000)
➲OBN HD (11165 H 45000)
➲Tigray HD (11165 H 45000)
➲South HD (11165 H 45000)
➲SMN (11105 H 45000)
➲DW HD (11105 H 45000)
➲Asham HD (11105 H 45000)
➲Ahadu HD (11105 H 45000)
➲Balageru (11105 H 45000)
➲Afri Health HD(11105 H 45000)
➲Prayer (11105 H 45000)
➲France 24 (11165 H 45000)
➲RT News(11165 H 45000)
➲RT Documentary (11165 H 45000)
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በዚህ ሳምንት የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲JTV Ethiopia
➲Nahoo
➲OBS
➲ONN
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በሚቀጥሉት ሳምንታት የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲OMN
➲Asrat Media
➲ESAT
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በወራት እድሜ የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲Kana
➲Arts Tv
═══════════
________________________________________


+251954944226
☎️ +251967437288
Forwarded from Amu shopping (💯𝔸𝕄𝕌♨️)
Forwarded from ETHIODISHINFO (pirůmA 👺)
😱አሪፍ ዜና Syria Sport የ ኳስ ቻናል በ ነበረበት Satlite ወደ አየር ተመልሷል ።
ነፃ ቻናል ነው እንደ አማራጭ ለመጠቀም
Syria Sports TV
Express AM44@ 11°W
📌 10983 V 12111
@YGDISH
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ መዳኒት ቀማሚ (🦋에디나🦋)
when u መረዋ ኳየር ሆነህ ፈስህ ቦም ሲል

ቀበል አርገህ ተም ተራም ተራራም🎷🎹🎸🎺🤓

😂@Edinay😂
Forwarded from 💕Ѕωєєт ¢яєαтυяє💕 (๛ɱɛƖƖơʷ🪐)
🙆 ኸረ ወይኔ ይሄ ደሞ የምን ጉድ ነው😱
ይሄ ቴሌግራም የማያመጣብን ጉድ የለም እኮ
Forwarded from HB COVER MUSIC (🇻ekℹ️y 🇴)
Artist#:-ቴዲ_አፍሮ
Title#:-እማ ዘንድ ይደር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ

ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ 'ሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል፡፡
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን፡፡
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ፡፡

ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ፡፡
ማዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ፡፡
የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ ሳባ መሳዬ፡፡
የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ፡፡
ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
ሃገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር፡፡

ማ ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካዳም፡፡
ማ ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው አሳዝኖ………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ላይሆን ነገር……………ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጀመረዉ……………ማ ዘንድ ይደር
የማይሆን ነገር………………ማ ዘንድ ይደር
ልቤ አንቺን ትቶ………………ማ ዘንድ ይደር
ከማን ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ልማልልሽ ወይ………………ማ ዘንድ ይደር
በ 'ቶ' መስቀሌ………………ማ ዘንድ ይደር
ከራሴ ጋር ነው………………ማ ዘንድ ይደር
ብጣላሽ ጥሌ………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ድር አስተርታሪ…………………ማ ዘንድ ይደር
ጥልፍ የጠለፈው………………ማ ዘንድ ይደር
አስዋብኩሽ ብሎ………………ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጎበረው…………………ማ ዘንድ ይደር
ሸማ ተጊጦ………………………ማ ዘንድ ይደር
ቀለም ቢነከር……………………ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት………………ማ ዘንድ ይደር
ያ'ራቁት ሃገር……………………ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት………………ማ ዘንድ ይደር
ያ'ራቁት ሃገር……………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር…………ማ ዘንድ ይደር
♬♪ ♬♪ ♬♪
♬♪ ♬♪ ♬♪
ማ ዘንድ ይደር…………………ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር…………………ማ ዘንድ ይደር
ልምጣ ወይ ልቅር………………ማ ዘንድ ይደር
አጣሁ መንገድ…………………ማ ዘንድ ይደር
እግሬ እንዴት ይጥፋው…………ማ ዘንድ ይደር
ቆርጦ መሄድ……………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወጣ……………………ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወርድ……………………ማ ዘንድ ይደር
እንዲህ አይደለም ወይ…………ማ ዘንድ ይደር
መራመድ………………………ማ ዘንድ ይደር
ይህ አይደለም ወይ…………ማ ዘንድ ይደር
መራመድ…………………………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር………ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር………ማ ዘንድ ይደር

📌 Join
@vekiyo
@vekiyo
@vekiyo
የትላንት ድል
ዛሬም አለ ኑ በነፃ አብረን እንብላ 🙏
https://t.me/+PX9sCnWmHedjYzJk