Yes Express
401 subscribers
26 photos
17 links
Premium Express service
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
ድሮ ድሮ ሃሳብ እንደ ስንቅ ተቋጥሮ በመልክተኛ ተልኮ ፤ በአህያ ተጭኖ በቀናትና ከወራት በኃላ ይደርስ ነበር፡፡አሁን ግን ዘመን ዘምኖ ጊዜው ተራቆ ወቅቱ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን እኛ የእናንተን አደራ ተቀብልን ያሰቡበት ቦታ በቅጽበት እናደርሳለን፡፡
#yes_express
ዘመድ ወዳጆቾ የት ነው ያሉት?
ድርጅቶስ የት የት ነው ቅርንጫፎቹ ያሉት? #አዲስ_አበባ? #ድሬደዋ? #ባህርዳር? #ደሴ? #አሶሳ? #ጋምቤላ? #ሀዋሳ? #ጂግጂጋ? #ጂማ? #አርባምንጭ? #አዳማ? #ጎንደር? #ሰመራ?... የት?

#የስ_ኤክስፕረስ (yes express) ሁሉም ቦታ አለላችሁ። መልእክቶቻችሁን #በአደራ ተቀብለን በፍጥነት እናደርስሎታለን።
ብዙህ እንስሳትን ማላመድ የቻለው የሰውልጅ እንዚህን ለማዳ እንስሳት ከእርሻ ማረሻነት ጀምሮ እስከ የሸክም ማጓጓዣነት ሲጠቀምባቸው ቆይተዋል፡፡ ምንም እንኳን አሁን ላይ የቴክኖሎጂው እድገት ስኬት እንስሳት ጥገኝነት እያላቀቀን ቢሆንም አሁን ላይም ለእንስሳቱ ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ እየተንከባከበ ያሳድጋቸዋል፡፡
ያኔ እንደዘህ የስልክ እና የመጓጓው ቴክኖሎጂ እንዲሁም የኢንተርኔት መሰረተ ልማት ሣይኖር በፊት መልክትን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ እሩቅ ቦታ ለማድረስ የሚያገለግሉ የሠዎች ባለውለታ የነበሩ እንስሳት አሉ፡፡ እርግቦች። መልክቶችን በብጣሽ ወረቀት ላይ ሞንጨር ሞንጨር አድርገው በዚህ ስራ በተለማመዱ እርግቦች እግር ላይ አሰር አድርገው እርግቧን መልቀቅ ነው፡፡#yes_express
አንድ ስራ በበዛበት ቀን ሁሉ ነገር በተደራረበብት ወቅት ፊት ለፊት ካለው ነገር ውጭ ማሰብ ባቃተን ጊዜ ራቅ ላለ ዘመድ፤ወዳጅ ወይም ለስራ ባልደረባ ማጋራት የሚፈልጉትን ነገር እኛ ካሉበት ቦታ ሆነው ይንገሩን በአስቸኳይ እናደርስሎታለን፡፡
YES EXPRES ልሞክረው?
አታስቡ ከምታስቡት በላይ በተደራጀ መልክ ተዘጋጅተን እየተጠበቅኖት ነው ፡፡ የእረካታ ደረጃዎን ከፍ እናደርገዋልን፡፡
#yes_express
ጾም!
በሁሉም እምነቶች ፆም ፍጡር ፈጣሪዉን የሚለምንበት፤ የሚማፀንበጽ፤የሚጠይቅበት ነው፡፡
በዚህ ወቅት ከሌላው ጊዜ በተለየ ወደ ጽድቅ የሚመራውን ምግባር ይፈፀማል፡ ከዚያም አንዱ ያለውን ሌላው ያካፍላል ከንብረት ከገንዘብም በላይ ሰው እንደሆነ ያሳያል፡በአጠገቡ ያሉትን ስቆ ተደስቶ ሲያጋራ ከአጠገቡ የሌሉትን ግን ቦታ ገድቦት በሃሳቡ አስቦ ይተዉ የነበረዉን እኛ በአጭር ቀልጣፋ እና ዘመናዊ በሆነ መንገድ እንደናተ ሆነን ስቀን ተደስተን እናደርሳለን፡፡
መልካም ጾም!
#yes_express
አካሄድና አረማመዶን ከጊዜው ጋር ያድርጉ
ሀሳቦ ሳይበተን ጊዜዎ ሳይቃጠል ንብረቶት ሳይጎዳ ማድረስ የሚፈልጉትን ወይም መቀበል የሚፈልጉትን ዕቃ እኛ በተፈለገው ቦታ እና በአስገራሚ ፍጥነት እናድርስሎት::
Channel photo removed
Channel photo updated
የጓደኝነት ሃይል !
ጠንካራ የሆነ የልብ ወዳጅነት ጊዜ፤ቦታ፤ገንዘብ፤አይገድበውም፡፡ አብሮ አደግ ጓደኛ ዳግም አይረሳም፡፡ እንጀራ ሆኖ ከአደገበት ቀዬ ከቦረቀበት ሰፈር እርቀን ስንሄድ በእንባ እየተራጨን ደግሞ ጠንካራ ነኝ ያልነው ሃዘናችን በልባችን ይዘን ተምረን ለመመረቅ፤ሠርተን ለማደግ በፈገግታ ብንለያይም ልባችን ግን አንድ ነው ርቀት አያርቀወም ጊዜም አይለውጠውም፡፡
ወዳጄ ሆይ እሩቅ ብሆንም እንካ ገፀበረከት የወዳጅነት ማድኛ፤ እንኪ ስጦታ የልቤን ፍቅር መግለጫ በ Yes Express ልኪያለሁ ካለሁበት ቦታ፡፡
Yes Express
Photo
ድርጅታችን ዋይ.ኢ.ኤስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግ/ማ በሃገራችን በሁሉም የኢትዩጵያ አየር መንገድ መዳረሻዎች የፈጣን መልዕክት አገልግሎታ እየሰጠን እንገኛለን ስለሆነም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት መዳረሻዎች እና ከተሞች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1/የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡-ኤሪያ ኮርድኔተር ፋሲሊቲ
ብዛት፡-20
ተፈላጊ ችሎታ ፡በሶሻል ሳይንስ የት/ም ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) ያለው/ያላት
ፆታ፡-ወንድ/ሴት
የሥራ ልምድ ፡-0 አመት
ልዩ ችሎታ፡-የታክሲ አንድ ወይም የሞተር መንጃ ፈቃድ ቢኖረው ይመረጣል ፡፡
2/ የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡-ሽያጭና ገንዘብ ያዥ
ብዛት ፡-20
ተፈላጊ ችሎታ፡-በሶሻል ሳይንስ የት/ዘርፍ ዲፕሎማ (Diploma) ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ፡-0 አመት
ልዩ ችሎታ፡-የኮምፒውተር እውቀት ያላት ቢሆን ይመረጣል::
ደሞዝ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ
1/ባህር ዳር 9/ባሌ ሮቤ
2/ጎንደር 10/ አ/ምንጭ
3/ደሴ 11/ጋምቤላ
4/ላሊበላ 12/ጅግጅጋ
5/ሠመራ 13/ጅማ
6/አዳማ 14/ሃዋሳ
7/አሶሳ 15/ድሬዳ
8/ጅንካ 16/ጎዴ
አመልካቾች የሚወዳደሩበትን አካባቢ ባህል ቋንቋ እሴት እና ሌሎች የአካባቢውን ህግና ደንብ ማወቅ ማክበር የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
ከላይ ከተዘረዘሩት ከተሞች ትክክለኛ ነዋሪ መሆን አለበት ማለትም ለሚወዳደሩበት ሃገር ከሚወዳደሩበት ከተማ አስተዳደር ነዋሪ መሆናቸው ተገልጾ ከዚህ በፊት ምንም አይነት ወንጀል እንደሌለበት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ፡፡
በአካባቢው ጥሩ ሥነ-ምግባር የመግባባት ችሎታ የሥራ ተነሳሽነት ፣ማህበረሠቡን አክባሪ፣ ተቆርቋሪ እና ሌሎች አስተያየቶች ተጠቅሶ ደብዳቤ ቢኖረው ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል ዋስትናውም የሚያዘው ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት አ/አበባ ነው፡፡
አመልካቾች ከደባል ሱስ ነፃ መሆን አለባቸው፡፡
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት ፡፡
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ በቴሌግራም አካውንታችን yes Marketing (@expressyes) መላክ ትችላላችሁ::

ለፈተናው የሚያልፋ ተማሪዎችን ዝርዝር በፌስቡክ ፔጃችን ለይ ይፋ እናረጋለን።
ድርጅታችን ማንኛውም ህጋዊ ጥቅልሎችን ባሉበት በማድረስ እርሰዎ በአካል ተገኝተው ከማከናወን በበለጠ ታማኝ አገልጋየዎ የስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ የአገልግሎት አይነቶችን ማለትም
Ordinary mail
General mail
Domestic mail
Same day mail
City mail
በመያዝ በሁሉም የሀገራችን የኢትዮጵያ አየርመንገድ መዳረሻዎች የእደላና ቅበላ ስራዎችን እንሰራ ይገኛል ።
''ይዘዙን ባሉበት እንደርሳለን ''
ድርጅታችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል በማለት ምኞቱን ይገልፃል ።
📦 ወደ የት እናድርስሎት? 🚚

📢በመላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ✈️ አየርመንገድ መዳረሻ ባለባቸው ቦታዎች የሚላክ ማንኛውም አይነት መልዕክ በፍጥነትና በታማኝነት እናደርስሎታለን።
#በየስ_ኤክስፕረስ ከአስቸኳይ ዶክመንቶች ጀምሮ የተለያየ የክብደት መጠን ያላቸው መልክቶችን በጥንቃቄ እና በፍጥነት እናደርስሎታለን።
📞 0911240719
#yesexpress #logistics #delivery #Ethiopia #Ethiopian #message
📦ሀሳቦትን በኛ ላይ ይጣሉ!

አስቸኳይ መልክት አሎት? እንዴት እንደሚልኩት አሳስቦታል?😤
እንግዲያውስ ሀሳቦትን በኛ ላይ ይጣሉ! በመላው ኢትዮጵያ በተለይ ✈️የኢትዮጵያ አየርመንገድ መዳረሻዎች ባለባቸው ከተሞች ወደሚገኙት ቢሮዎቻችን በማምራት ወይም በስልክ ቁጥራችን 📞0911240719   በመደወል መልክቶትን ያድርሱ!

LinkedIn:  https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/@yes.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com/
📦✈️መልክቶትን ወደ የት እናድርስሎት?

በመላው ኢትዮጵያዊ🇪🇹 ወደሚገኙት ቅርንጫፎች ጎራ ብለው መልእክቶትን ያስረክቡን መዝነን ተቀብለን በጥንቃቄ ወደፈለጉት ከተማ በፍጥነት እናደርስሎታለን!

LinkedIn:  https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/@yes.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

#yesexpress #ups #dhl #delivery #logistics #message #Ethiopia #Ethiopianairline #fast #trusted
✈️📦አስቸኳይ መልእክት አለዎት?

ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ አየር ማረፊያዎች  ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው መልእክቶትን በፍጥነት እናደርስሎታለን።🚚#የስ_ኤክስፕረስ #ታማኝ #ፈጣን #ተደራሽ መልእክተኛም።

LinkedIn:  https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/@yes.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

#yesexpress #ups #dhl #delivery #logistics #message #Ethiopia #Ethiopianairline #fast #trusted #deliveryinEthiopia