አላህ ሆይ!
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉ ሁሉ ይለምኑታል፤በየቀኑ ሁሉ እሱ በስራ ላይ ነው።/ለአንዱ ክብር፣ለሌላው ውርደት፣ለአንዱ ህይወት፣ለሌላው ሞት ወዘተ በመስጠት/።
አደገኛ ማዕበል መጥቶ
ባህሩ ሲናወጥ በርትቶ
በመርከቧ ውስጥ ያሉ
ተሳፋሪዎች በሙሉ
እባክህ አውጣን ይላሉ
አላህዬ ሆይ! ሃይሉ።
ግመል ነጂው ከነእቃው
ጭልጥ ባለው በበረሃው
ጥፍት ሲልበት ደብዛው
ባለሀብት ጮሆ ይጣራል
አላህ ሆይ! አላህ ሆይ! ይላል።
አደጋው ደርሶ በድንገት
ተጠቂው ሲርድ በፍርሀት
ይላል አላህ ሆይ! አድነኝ
ከቶ ያላንተ ማን አለኝ?
ሲዘጋባቸው መግቢያው በር
ሲርቅ የሚሹት ነገር
ሰዎች አምርረው ይጮሃሉ
አላህ ሆይ! ድረስ እያሉ።
ተስፋ ህልማቸው ሲሟጠጥ
እቅድ ህልማቸው ሲቀልጥ
አላህ ሆይ! እያሉ
የሱን እርዳታ ይሻሉ
ሰፊዋ ምድር ጠባብህ
ጭንቅ ስትል ነፍስህ
በሙሉ ልብህ ጥራው
አላህ ሆይ! ድረስ በለው
እርዳታው እጅግ ፈጣን ነው።
@yerwdaw
ወዳጁ ✍
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉ ሁሉ ይለምኑታል፤በየቀኑ ሁሉ እሱ በስራ ላይ ነው።/ለአንዱ ክብር፣ለሌላው ውርደት፣ለአንዱ ህይወት፣ለሌላው ሞት ወዘተ በመስጠት/።
አደገኛ ማዕበል መጥቶ
ባህሩ ሲናወጥ በርትቶ
በመርከቧ ውስጥ ያሉ
ተሳፋሪዎች በሙሉ
እባክህ አውጣን ይላሉ
አላህዬ ሆይ! ሃይሉ።
ግመል ነጂው ከነእቃው
ጭልጥ ባለው በበረሃው
ጥፍት ሲልበት ደብዛው
ባለሀብት ጮሆ ይጣራል
አላህ ሆይ! አላህ ሆይ! ይላል።
አደጋው ደርሶ በድንገት
ተጠቂው ሲርድ በፍርሀት
ይላል አላህ ሆይ! አድነኝ
ከቶ ያላንተ ማን አለኝ?
ሲዘጋባቸው መግቢያው በር
ሲርቅ የሚሹት ነገር
ሰዎች አምርረው ይጮሃሉ
አላህ ሆይ! ድረስ እያሉ።
ተስፋ ህልማቸው ሲሟጠጥ
እቅድ ህልማቸው ሲቀልጥ
አላህ ሆይ! እያሉ
የሱን እርዳታ ይሻሉ
ሰፊዋ ምድር ጠባብህ
ጭንቅ ስትል ነፍስህ
በሙሉ ልብህ ጥራው
አላህ ሆይ! ድረስ በለው
እርዳታው እጅግ ፈጣን ነው።
@yerwdaw
ወዳጁ ✍
ጥያቄ ቁጥር 1 ምርኩዛቸው ላይ እንደተደገፋ ሳሉ አላህ (ሱ.ወ)ህይወታቸውን /ሩሃቸዉን /የወሰደው ነብይ ማን ነው?
ጥያቄ ቁጥር 4 የጥሩ ድምፅ ባለቤት፣ አንድ ቀን እየፆመ አንድ ቀን የሚያፈጥረው ነበይ ማን ነው?
መልሱን ኮመንትላይ
መልሱን ኮመንትላይ
ትርፋማ አቀማመጥ
ከዓሊሞች የተቀማመጠ ከ6 ኪሳራ ወደ 6 ትርፍ ይሸጋገራል
*ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኝነት
*ከእዪልኝ ስሙልኝ ስራ ወደ ፍፁምነት
*ከዝንጉነት ወደ ንቃት
*ከዱኒያ ክጃሎት ወደ አኺራ ፍላጎት
*ከኩራተ ወደመተናነሰ
*ከመጥፎ አስተሳሰብ ወደ ቅንነት
@yerwdaw
ከዓሊሞች የተቀማመጠ ከ6 ኪሳራ ወደ 6 ትርፍ ይሸጋገራል
*ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኝነት
*ከእዪልኝ ስሙልኝ ስራ ወደ ፍፁምነት
*ከዝንጉነት ወደ ንቃት
*ከዱኒያ ክጃሎት ወደ አኺራ ፍላጎት
*ከኩራተ ወደመተናነሰ
*ከመጥፎ አስተሳሰብ ወደ ቅንነት
@yerwdaw