Yenesport
12.8K subscribers
9.83K photos
806 videos
11 files
571 links
The Right place for sport news
Download Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | አታላንታ ከ ያንግ ቦይስ
01:45 | ዜኒት ከ ማልሞ
04:00 | ባየር ሙኒክ ከ ዳይናሞ ኬቭ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ባርሴሎና
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ቼልሲ
04:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቪላሪያል
04:00 | ሳለዝበርግ ከ ሊል
04:00 | ወልቭስቡርግ ከ ሴቪያ
የጌታነህ ከበደ ማረፊያ ታውቋል

በትላንትናው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አዲስ ክለብ መቀላቀሉን ሶከር አትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡

የቀድሞው የደቡብ ፖሊስ፣ ደደቢት እና የደቡብ አፍሪካው ክለብ ቢድቬስት ዊትስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ከደቡብ አፍሪካ በመመለስ ደደቢትን በድጋሚ ተቀላቅሎ ከተጫወተ በኋላ ነበር 2011 ክረምት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሎ እስከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አጋማሽ የቆየው። ተጫዋቹ ከ20ኛው ሳምንት በኋላ በዲሲፕሊን ቅጣት በክለቡ ታግዶ ቆይቶ የአንድ ዓመት ቀሪ ውል እየቀረው በትላንትናው ዕለት በስምምነት በይፋ ከክለቡ ጋር መለያየቱ የሚታወስ ሲሆን ከአስር ቀናት በፊት ወደ ሲዳማ ቡና ለማምራት በድርድር ላይ የነበረ ቢሆንም መሳካት ባለመቻሉ ለጊዜው ከሰበታ ጋር ልምምድ ብቻ አስፈቅዶ ሲሰራ መታየቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የተጫዋቹ ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን በሚል መነጋገሪያ ሆኖ የሰነብተው አጥቂ በዛሬው ዕለት በሁለት ዓመት ኮንትራት ወልቂጤን መቀላቀሉን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ታምራት ለሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።

ጌታነህ ከበደ ከዚህ ቀደም በሦስት የተለያዩ ጊዜያት የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና ሁለት ጊዜያት ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ማጠናቀቁ ይታወቃል።

Credit soccer Ethiopia
🏥 | INJURY NEWS

🗣️ | Jurgen Klopp on Trent Alexander-Arnold: "Obviously when you have something with your muscle, it's not likely for Sunday - no muscle injury heals that quick."
🏥 | INJURY NEWS

Arsenal have confirmed that Granit Xhaka has suffered a significant injury to his medial knee ligament and will be sidelined for approximately three months.
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች 🇪🇺

እረፍት

ምድብ F

አታላንታ 0-0 ያንግ ቦይስ

ምድብ H

ዜኒት ፒተርስበርግ 1-0 ማልሞ
#ክላውዲዮ 9'
Cristiano Ronaldo now holds the following Champions League records:

Most appearances - 178
Most goals - 135
Most goals in a season - 17
Most goals in KO stages - 67
Most final wins - 5

Only player to score in 3 finals.
Only player to score in all 6 group games.
Only player to score in 11 straight matches.
Only player to score 10 goals against a single club.
FULL-TIME 9️⃣0️⃣ #UCL

🇮🇹 Atalanta 1-0 Young Boys🇨🇭
🇷🇺 Zenit 4-0 Malmo FF 🇸🇪
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎥 Get out Villareal!
Get out!! 😏
😂😂😂😂karma
የዛሬ የ ቻምፒዬንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት።
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች 🇪🇺

ተጠናቀቀ

ጁቬንቱስ 1-0 ቼልሲ
#ኪዬዛ 46'

ሳልዝበርግ 2-1 ሊል
#አዴዬሚ 35',53' #ቡራክ 62'

ቤኔፊካ 3-0 ባርሴሎና
#ኑኔዝ 3',79'
#ሲልቫ 69'

ወልቭስቡርግ 1-1 ሴቪያ
#ስቴፈን 48' #ራኪቲች

ባየር ሙኒክ 5-0 ዳይናሞ ኬቭ
#ሌዋንዶውስኪ 12',27'
#ናብሪ 68'
#ሳኔ 74'
#ሞቲንግ 87'

ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ቪላሪያል
#ቴሌስ 60' #አልካሴር 53'
#ሮናልዶ 90+5'
6️⃣ ተቆጠረበት
0️⃣ ጎል አስቆጠረ
2 ጨዋታ 2 ሽንፈት

ባርሴሎና 🤕
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ2013 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቻምፒየንስ ሊግ የስፔን ቡድንን ማሸነፍ ችሏል።

🐐 G O A T
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በአውሮፓ ውድድሮች ለማን ዩናይትድ ባደረጋቸው 22 ጨዋታዎች በ 20 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

12 ግቦች
8 አሲስት

😍🔥
ክሪስትያኖ ሮናልዶ ከ ብርያን ሮብሰን ቡሃላ ለማንችስተር ዩናይትድ በ ሻምፕዮንስ ሊጉ ኦልድ ትራፎርድ ላይ በ ትልቅ እድሜው ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች መሆን ችሏል ፡፡
ቼልሲዎች በቶማስ ቱሄል መሰልጠን ከጀመሩ በኃላ ከሜዳቸው ውጪ በሁለት ጨዋታዎች ብቻ ነው የተሸነፉት።

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2-1 vs Aston Villa
🇮🇹 1-0 vs Juventus
ፌደሪኮ ኪዬሳ የጁቬንቱስ ከ ቼልሲ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ሆኖ ተመርጧል።
ኤሪክ ጋርሲያ ባርሳ ቤት ካሸነፈው ጨዋታ በላይ 2 ቀይ ካርዶችን ተመልክቱዋል።. 😳
አሌክስ ቴሌስ ለ ማን ዩናይትድ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሩዋል።
በ 90 ኛው ደቂቃ ወይም ከዚያ በኋላ የተቆጠረች የሮናልዶ 12ተኛ የሻምፒዮንስ ሊግ ግቡ ነዉ።

በውድድሩ ታሪክ ውስጥ ከማንኛውንም ሌላ ተጫዋች በእጥፍ ጨምሯል።
ሁለቱም ደምቀዋል

ሁለቱ የአለም እግርኳስ ፈርጦች ሊዮኔል ሜሲ እና ክሪስትያኖ ሮናልዶ በዚህ ሳምንት ለአዲሱ ክለባቸው በሻምፒዮንስ ሊጉ ግብ አስቆጥረው ክለባቸው እንዲያሸንፍ ረድተዋል።