የንባብ ሱሰኞች
687 subscribers
113 photos
5 links
የንባብ ሱሰኞችን እንፈጥራለን!
Download Telegram
በዚህ መጻሕፍት በተወደዱበት ዘመን፥ ሰዎች ማንበብ እየፈለጉ በመጻሕፍት ዋጋ ምክንያት ከንባብ በተስተጓጉሉበት ጊዜ፥ 25% ቅናሽ ሲገኝ ዝም ብለው ይመለከታሉ?

በሉ ጎራ ብለው ኪስዎትን ሳይጎዱ የንባብ ሱስዎትን ይጀምሩ!

#የንባብ_ሱስኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addics
የቤተሰብ መሰብሰቢያ ሞቅ ያለች ቤት በቴሌግራም ከፍተናል። በቅርቡ ብዙ አዳዲስ ነገሮችም ይኖራሉ። እስቲ ከሥር ባለው አድራሻ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ!

https://t.me/+ovN9_9H_dbw0NDM0

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
"የመጻሕፍት ዋጋ ኪስ ይጎዳል" ማለትዎትን ሰምተናል! የእርስዎ የንባብ ሱሰኝነት ጉዞ በዋጋ ምክንያት ሲደናቀፍማ ዝም ብለን አናይም ብለን የሚፈልግዎትን መጻሕፍት በ25% ቅናሽ እንዲያገኙ ሁኔታውን አመቻችተናል።

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ሱቃችን ከተፍ ይበሉና የወደዱትን ይሸምቱ!

አድራሻ፡ ቅድስት ሥላሴ የቀድሞው(ቀዩ) ሕንጻ፥ ከሀበሻ ኮፊ በላይ፥ አንደኛ ፎቅ

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
እንኳን ለዓድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአያቶቻችንን የጦር ሜዳ ገድል፥ በንባብ እና በእውቀቱ መስክ እንድገመው። እናንብብ፥ እናስነብብ፥ እናስብ፥ እናሰላስል፥ እንለወጥ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
የንባብ ሱሰኞች የመጻሕፍት መደብር ጎራ ይበሉ! የሚፈልጉትን መጽሐፍም ይሸምቱ! ጥልቅ የእውቀት ጥማት ያላቸውን የንባብ ሱሰኞችን ለመፍጠር የምናደርገውን እንቅስቃሴም ይቀላቀሉ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#readingaddicts
ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ ሌላ ልዩ ቃል!

"ቢብሊዮቢቡሊ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል እጅግ ከመጠን በላይ መጽሐፍ የሚያነብ ሰውን የሚጠቁም ቃል ነው። አንዳንዶች "በንባብ የሰከረ" ሰውን ይጠቁማል ይላሉ።

እርስዎ ቢብሊዮቢቡሊ የሆነ ወዳጅ አለዎት?

እስቲ በኮሜንት ይጠቀሷቸው!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
ጾም የጥሞና ጊዜ ነው። አእምሮም ሰብሰብ የሚልበት ነው። ታዲያ በዚህ ጊዜ ለአእምሯችን ከንባብ በላይ ምን መልካም ነገር አለ? እናማ ለጾም ጊዜ ንባብ የሚሆኑ ምርጥ መንፈሳዊ መጻሕፍትን በ 25% ቅናሽ ይዘን እየጠበቅንዎ ነው።

በሉ ጎራ ብለው ኪስዎትን ሳይጎዱ የንባብ ሱስዎትን ይጀምሩ!

#የንባብ_ሱስኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
#የጾም_ገበታ እነሆ!

"የሰው ልጅ ማን ነው?" የተሰኘውን እና ትኩረቱን በነገረ-ክርስቶስ ላይ ያደረገውን የመምህር ሲሳይ ተስፋ መጽሐፍ በመደብራችን ተገኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ።

ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
#የጾም_ገበታ እነሆ!

ጾሙን ምክንያት በማድረግ ትኩረታችንን በነገረ-ክርስቶስ ላይ አድርገናል። መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር) ያዘጋጀው ነገረ ክርስቶስ ክፍል አንድን በመደብራችን ተገኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ።

ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
#የጾም_ገበታ እነሆ!

ጾሙን ምክንያት በማድረግ ትኩረታችንን በነገረ-ክርስቶስ ላይ አድርገናል። ደብተራ በአማን ነጸረ ያዘጋጁትን ጽንዐ ተዋሕዶ የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በመደብራችን ተገናኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ።

ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
በእውቁ ጸሐፊ ራያን ሆሊዴይ ከተዘጋጁ ድንቅ መጻሕፍት መካከል አንዱን እነሆ ብለናል። በሕይወትዎ ውስጥ ማሳካት የሚፈልጉትን ነገሮች እንዳያሳኩ ጋሬጣ ሆነው ያስቸገርዎትን ነገር ወደ መልካም እድል መለወጥ የሚችሉበትን መንገድ የሚያሳይ ድንቅ መጽሐፍ ነው።

በሉ፥ ወደ መደብራችን ብቅ ይበሉና፥ ከጥሩ ቅናሽ ጋር ይህቺን መጽሐፍ በእጅዎ ያስገቡ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
በመጀመሪያ ደረጃ ምንጭነት ከሚነበቡ ድንቅ የታሪክ መጻሕፍት አንዱ "ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ" የተሰኘው የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መጽሐፍ ተጠቃሽ ነው። ለእናንተም ሆነ ለወዳጅ የሚሆን ድንቅ መጽሐፍ እነሆ! ይህ መጽሐፍ በመደብራችን ስለሚገኝ፥ ብቅ ብላችሁ በጥሩ ቅናሽ መሸመት ትችላላችሁ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
ምርጥ የተባሉትን ለእናንተ ማስመጣት አይታክተን!

የእነዚህን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ድንቅ መጻሕፍት ጥቂት ኮፒዎች ከውጪ አስገብተናል! በሉ ሳያልቁ ሸመት ሸመት አድርጉ እንግዲህ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
ለብዙዎች ክርስቲያን መሆን ፈር የቀደደው መጽሐፍ!

በሃያኛው መቶ ክፍለዘመን ውስጥ በክርስትናው ዓለም የ C.S Lewis ያህል ተጽእኖ ያሳደረ ጸሐፊ ማግኘት እጅግ ይከብዳል። አስቀድሞ ኢአማኝ የነበረው ይህ ጸሐፊ፥ ክርስትናን ከተቀበለ በኋላ ለክርስትና ጥብቅና በመቆም ከሚሟገቱ ዐቃቤ እምነት (Apologist) ተርታ መመደብ ችሏል። የዚህ ጸሐፊ እጅግ ተጠቃሽ የሆነውን "Mere Christianity" የተሰኘ ሥራ ጥቂት ኮፒዎች አስገብተናል።

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts
እንኳን ለዓለም የመጻሕፍት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

የንባብ ሱሰኞችን ለመፍጠር ደፋ ቀና የሚለው የንባብ ሱሰኞች የተለያዩ መጻሕፍትን ይዞ ከጥሩ ቅናሽ ጋር ዘወትር ይጠብቃችኋል። ማንበብ አራዳነት ነው! ጎራ ብለው የንባብ ሱስዎትን ይጀምሩ!

#የንባብ_ሱሰኞች
#የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን
#reading_addicts