❤️እናቴ❤️
❤️ገራሚ ታሪክ❤️
❤️ያንተው ኪስ አውላቂ❤️
😳ጨርሳችሁ ካላነባበቹ አትጀምሩት😳
ከባስ ዉስጥ ወርጄ ዋሌት ከኪሴ
እንደተሰረቀ እንዳወኩ ክፉኛ ደነገጥኩ
ዋሌቴ ዉስጥ ያን የክል የሚያስጨንቅ
ነገር አልነበረም። ዉስጡ የነበረው 200
ብር ለእናቴ የጻፍኩት ደብዳቤ ብቻ ነበረ፣
ደብዳቤው አጭር ሆኖ "እማዬ እንዴት
አለሺልኝ። እኔ ደና ነኝ። ከስራ ስላሰናበቱኝ
በዚህ ወር ለአዲስ ዓመት የምልክልሽ
ብር የለኝም። እስከዛ የሆነ ነገር ካገኘው
እልክልሻለው።" የሚል ነበረ ነገር ግን
እናቴ ይሄንን ስታነብ የሚፈጠርባት ሀዘን
አስቤ አንድ ሳምንት በኪሴ ይዤው
ዞሬያለሁ። 200 ብሩም ቢሆን ያን ያክል
ትልቅ ብር አልነበረም.....ነገር ግን በዚህ
የኑሮ ዉድነት ባለበት ከተማ...ለእንደኔ
አይነት እናቱን መርዳት ላለበት ስራ አጥ
....ሁለት መቶ ብር እንደ ሁለት ሺህ ብር
ነበረ። ከትንሽ ቀናት በኃላ ከእናቴ አንድ
ደብዳቤ ደረሰኝ። ገንዘብ ላክልኝ ልትለኝ
ነው በሚል ተሳቅቄ እና ፈርቼ ቀኑን ሙሉ
ሳልከፍተው ይዤው ስዞር ዋልኩ። ማታ
ላይ ከፍቼ አነበብኩት። ክው!! ነው
ያልኩት። እናቴ የላከችልኝ ደብዳቤ"ልጄ
የላክልኝ 500 ብር ደርሶኛል። ቀን
ይውጣልህ የምትሰጠኝ አያሳጣህ"
የሚል ነበረ ማን ይሆን በማግስቱ ሳስብ
ዋልኩ ጢቂት ቀናት አለፈ ከእናቴ ሌላ
ወረቀት ደረሰኝ "ልጄ ከገንዘቡ ጋር
የላክልኝ ደብዳቤ ደቃቅ እና የማይነበብ
አይነት ጽሁፍ ሆኖብኝ አላነበብኩትም።
መነጽሬም ባለፈው እንጀራ ስጋግር
ወድቆ ስለተሰበረ ማንበብ አልቻልኩም።
የጋሽ በቀለ ልጅ ሲመጣ መልሼ ላኩልህ"
የሚል ደብዳቤ ነበረ ደብዳቤው። እኔ
ደብዳቤ ሆነ ገንዘብ አላኩላትም ነበረ።
ብቻ የተላከው ደብዳቤ ከፍቼ ሳነበው
እንዲህ ይላል
"ለእናትህ 500 ብር ልኬላቸዋለሁ ያንተ
200 ብር ላይ የራሴን 300 ብር ጨምሬ።
ምንም ቢሆን እናት እናት ነች። መራብ
የለባትም ለማንኛውም በተቻለህ ፍጥነት
ስራ ፈልገህ እናትህን ተንከባከባቸው።
ያንተው ኪስ አውላቂ"
Share ማድረጉን እንዳትረሱ🙏🙏🙏
ስለ እናት አጫጭር ታሪኮችን
ለማንበብ ከፈለጉ
👇ይጫኑ 👇
👇👇👇👇👇
@Yenatepkl❤️
@Yenatepkl❤️
@Yenatepkl❤️
❤️ገራሚ ታሪክ❤️
❤️ያንተው ኪስ አውላቂ❤️
😳ጨርሳችሁ ካላነባበቹ አትጀምሩት😳
ከባስ ዉስጥ ወርጄ ዋሌት ከኪሴ
እንደተሰረቀ እንዳወኩ ክፉኛ ደነገጥኩ
ዋሌቴ ዉስጥ ያን የክል የሚያስጨንቅ
ነገር አልነበረም። ዉስጡ የነበረው 200
ብር ለእናቴ የጻፍኩት ደብዳቤ ብቻ ነበረ፣
ደብዳቤው አጭር ሆኖ "እማዬ እንዴት
አለሺልኝ። እኔ ደና ነኝ። ከስራ ስላሰናበቱኝ
በዚህ ወር ለአዲስ ዓመት የምልክልሽ
ብር የለኝም። እስከዛ የሆነ ነገር ካገኘው
እልክልሻለው።" የሚል ነበረ ነገር ግን
እናቴ ይሄንን ስታነብ የሚፈጠርባት ሀዘን
አስቤ አንድ ሳምንት በኪሴ ይዤው
ዞሬያለሁ። 200 ብሩም ቢሆን ያን ያክል
ትልቅ ብር አልነበረም.....ነገር ግን በዚህ
የኑሮ ዉድነት ባለበት ከተማ...ለእንደኔ
አይነት እናቱን መርዳት ላለበት ስራ አጥ
....ሁለት መቶ ብር እንደ ሁለት ሺህ ብር
ነበረ። ከትንሽ ቀናት በኃላ ከእናቴ አንድ
ደብዳቤ ደረሰኝ። ገንዘብ ላክልኝ ልትለኝ
ነው በሚል ተሳቅቄ እና ፈርቼ ቀኑን ሙሉ
ሳልከፍተው ይዤው ስዞር ዋልኩ። ማታ
ላይ ከፍቼ አነበብኩት። ክው!! ነው
ያልኩት። እናቴ የላከችልኝ ደብዳቤ"ልጄ
የላክልኝ 500 ብር ደርሶኛል። ቀን
ይውጣልህ የምትሰጠኝ አያሳጣህ"
የሚል ነበረ ማን ይሆን በማግስቱ ሳስብ
ዋልኩ ጢቂት ቀናት አለፈ ከእናቴ ሌላ
ወረቀት ደረሰኝ "ልጄ ከገንዘቡ ጋር
የላክልኝ ደብዳቤ ደቃቅ እና የማይነበብ
አይነት ጽሁፍ ሆኖብኝ አላነበብኩትም።
መነጽሬም ባለፈው እንጀራ ስጋግር
ወድቆ ስለተሰበረ ማንበብ አልቻልኩም።
የጋሽ በቀለ ልጅ ሲመጣ መልሼ ላኩልህ"
የሚል ደብዳቤ ነበረ ደብዳቤው። እኔ
ደብዳቤ ሆነ ገንዘብ አላኩላትም ነበረ።
ብቻ የተላከው ደብዳቤ ከፍቼ ሳነበው
እንዲህ ይላል
"ለእናትህ 500 ብር ልኬላቸዋለሁ ያንተ
200 ብር ላይ የራሴን 300 ብር ጨምሬ።
ምንም ቢሆን እናት እናት ነች። መራብ
የለባትም ለማንኛውም በተቻለህ ፍጥነት
ስራ ፈልገህ እናትህን ተንከባከባቸው።
ያንተው ኪስ አውላቂ"
Share ማድረጉን እንዳትረሱ🙏🙏🙏
ስለ እናት አጫጭር ታሪኮችን
ለማንበብ ከፈለጉ
👇ይጫኑ 👇
👇👇👇👇👇
@Yenatepkl❤️
@Yenatepkl❤️
@Yenatepkl❤️
❤️እናቴ❤️
# በአንድ ወቅት በድህነት ውስጥ የሚኖሩ እናት እና አንድ ሴት ልጇ ነበሩ፡፡ ለቤተሰቡ ገቢ
የነበረችው እናት መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣
መጠለያ) ለማሟላት ጽዳት ተቀጥራ ትሰራለች፡፡እርሷ ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖራትም ሁሌም የምታልመው ልጇን
ዶክተር እንዲያደርግላት ነበር፡፡ ልጅቷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡
የ12 ውጤቷን ጥሩ ውጤት አመጣች በመሆኑም እናቷ
በመደሰቷ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ
የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አለቻት፡፡
ልጅ መለሰች"ባለፈው ያሳየውሽን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው
8600 ብር ነው፤ የዛኔ እንድትገዥልኝ አልጠየኩሽም፤ ነገር ግን አሁን
ትገዥልኛለሽ?" አለች፡፡
እናት በመደሰቷ እና ልጇ ተከፍታ ማየት ስለማትፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ
የሚገዛ ገንዘብ እንደላሌላት እያወቀች እንደምገዛላት ቃል ገባችላት፡፡
በቀጣዩ ቀን ያንኑ ቀሚስ ስጦታ ሰጠቻት፡፡ ጎረቤት ይህን ስትመለከቱ
ያን ያህልገንዘቡን ከየት እንዳመጣችው
ጠየቋት፡፡
እናት እንዲህ ስትል ተደመጠች "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ
ቀለበቴን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ
አልፈልግም፡፡"
ከግዚያት በኀላ ልጅቷ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ እናትም ለእርሷ
የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችላት ዘንድ ከወትሮው በበለጠ
ጠንክራ መስራት ጀመረች፡፡
የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000
ያስፈልጋታል፡፡እናት በቂ ገንዘብ ባይኖራትም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም
ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡
ጎረቤቶቹ አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላት ስለሚያውቁ "ያን ገንዘብ ከየት
ነው ያመጣሽው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክሽ እንዴ?" በማለት
ጠየቋት፡፡
"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን
ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጄ እንዳትነሯት፤ የጥፋተኝነት ስሜት
ይሰማታል፡፡" አለች እናት፡፡
ዛሬ የልጇ የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናት ሴት ልጇ
ለመጀመሪያ ግዜ #ዶክተር ሁና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቀችቻት ነው፡፡
ነገር ግን ልጇ ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡
የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን
አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ እናቷ?
በተለይ እናቷ የሞት ሞትን ነው የሞተችው፡፡
ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን
ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ Please
እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም
አትቅበራቸው፡፡
ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት
ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡
ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ ቀዳሚዋን
እናታችንን እና በአጠቃላይ ወርቃማዎቹ ለቤተሰቦቻችን እንዘን
©share ማድረጉን እንዳትረሱት plz
@Yenatepkl @Yenatepkl

Forwarded from ስለ እናት ፍቅር
ስለ እናት ፍቅር
https://t.me/joinchat/okB21Z7b77c5NTFk
በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!!