Maleda Sport ማለዳ ስፖርት
1.55K subscribers
3.89K photos
8 videos
149 files
339 links
ዓለም ዓቀፍ የእግር ኳስ ክስተቶችን በተለየ መልኩ ወደ እርስዎ የምናደርስበት ለእግር ኳስ መረጃዎች ትክክለኛው ቻናል👍👌

ጥልቅ እይታና ሚዛናዊ አቀራረብ መለያችን ነው!


Amazing channel on telegram 👏🙌


👇Admin👇
👉 @alrightmama 👉
Download Telegram
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎች
ረቡዕ ሚያዚያ 21/2012 ዓ.ም
------------------------------------------------
-------------------------------
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
8 አዲስ ታማሚዎች ማገገም ችለዋል።
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ደርሷል።
በአለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 766 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
ተጨማሪ 4 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።
አራቱም ኢትዮጽያዊያን ናቸው።
67 ህሙማን በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ።
ቫይረሱ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ 16,434 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
በጽኑ ህክምና ላይ ያለ ህሙማን እንደሌለ ተገልጿል።
58 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
እስካሁን በቫይረሱ 3 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
የመረጃ ምንጭ ጤና ሚንስትር
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያሳውቁ።
በአሁኑ ሰዓት መረጃዎች እጅግ ጠቃሚ ናቸው
------------------------------------------------
-------------------------------
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን!!!
እግር ኳስን እስከወዲያኛው የከተቡ ሶስቱ ምርጥ አሰልጣኞች

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
አርሰን ዌንገር
ሆዜ ሞሪኖ

ፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር ከ 2 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን 22 አመት ከቆዩበት የአርሰናል ቤታቸው ሲሰናበቱ ሁለቱ አሰልጣኞች ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እና ሆዜ ሞሪኖ ኤምሬትስ በመገኘት ክብር ሲሰጧቸው።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች
ረቡዕ ሚያዚያ 21/2012 ዓ.ም ቀን 11:30
--------------------------------------------------
--------------------------------
ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ
በአለም +25,943 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ 3,162,451 ዜጎችን አዳርሷል።
975,673 የሚሆኑት ከቫይረሱ ለማገገም ችለዋል።
219,287 የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ህይወታቸው አልፏል።
1,906,861 የሚሆኑት በመጠነኛ ህመም ላይ የሚገኙ ናቸው።
በቫይረሱ ከተያዙት 3% ወይም 60,630 የሚያክሉት በጽኑ ህመም ላይ ይገኛሉ።
አሜሪካ በጥቅሉ 1,036,417 ኬዞች ተመዝግበውባታል።
በአሜሪካ የማቾች ቁጥር 59,284 ደርሷል።
በስፔን 236,899 ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
የ 24,275 ስፔናውያን ህይወት አልፏል።
ጣሊያን 201,505 ኬዞች አሉባት።
27,359 ጣሊያናውያን ሞተዋል።
ፈረንሳይ ፣ ታላቋ ብሪታንያ እና ጀርመን ይከተላሉ።
በአፍሪካ 36,034 ኬዞች ተመዝግበዋል።
1,536 ዜጎች ከአፍሪካ ህይወታቸውን ተነጥቀዋል።
ግብፅ 5,042 ኬዞች አዝመዝግባ ከአህጉሪቱ ቀዳሚ ናት።
359 ግብጻውያን ሞተዋል።
ደቡብ አፍሪካ 4,996 ኬዞችን አስመዝግባለች።
93 ደቡብ አፍሪካውያን ሞተዋል።
ሞሮኮ እና አልጀሪያ በተከታይነት ተቀምጠዋል።
ኢትዮጵያ 4 አዲስ ኬዝ አስመዝግባለች።
ኢትዮጵያ ውስጥ 130 ኬዞች በጥቅሉ ተመዝግበዋል።
8 አዲስ ህሙማን ማገገም ችለዋል።
58 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
3 ዜጎች ከኢትዮጵያ ሞተዋል።
የመረጃ ምንጮቻችን :
( Worldometers, Al Jazeera,CGTN Africa)
መረጃዎችን ሼር በማድረግ ለሌሎች ያሳውቁ።
--------------------------------------------------
-----------------------------
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን!!!
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተያዙት ህሙማን ከ 1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ማገገም ችለዋል።

በአለም ላይ 3,330,000 የሚጠጉ ኬዞች ተመዝግበዋል።
ከ 1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ማገገም ችለዋል።
228,376 ሰዎች ሞትን አስተናግደዋል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎች
ሀሙስ ሚያዚያ 22/2012 ዓ.ም
------------------------------------------------
-------------------------------
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።
1 አዲስ ታማሚ ማገገም ችሏል።
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ደርሷል።
በአለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,408 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
ተጨማሪ 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።
ኢትዮጽያዊ ስትሆን የባህር ዳር ነዋሪ ናት።
የ 45 አመት ሴት በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላት።
67 ህሙማን በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ።
ቫይረሱ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ 17,842 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
በጽኑ ህክምና ላይ ያለ ህሙማን እንደሌለ ተገልጿል።
59 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
እስካሁን በቫይረሱ 3 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
የመረጃ ምንጭ ጤና ሚንስትር
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያሳውቁ።
በአሁኑ ሰዓት መረጃዎች እጅግ ጠቃሚ ናቸው
------------------------------------------------
-------------------------------
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን!!!
ፓሪሴን ዠርሜ የፈረንሳይ ሊግ አንድ ሻምፒዮን እንደሚሆን ተረጋግጧል።
-----------------------------------------------
-------------------------------
የፈረንሳይ ሊግ ውድድሮች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መሰረዛቸው በይፋ ቢረጋገጥም የሊጉ መሪ ፓሪሴን ዠርሜ ዋንጫው እንደሚሰጠው ተገልጿል።

ሊቨርፑል?!
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች
ሚያዚያ 23/2012 ዓ.ም ጥዋት 12:30
--------------------------------------------------
--------------------------------
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛላችሁ 💗💗
በአለም +4,013 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከ 3,308,000 በላይ ዜጎችን አዳርሷል።
1,042,,819 የሚሆኑት ከቫይረሱ ለማገገም ችለዋል።
234,105 የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ህይወታቸው አልፏል።
1,980,365 የሚሆኑት በመጠነኛ ህመም ላይ የሚገኙ ናቸው።
በቫይረሱ ከተያዙት 3% ወይም 50,944 የሚያክሉት በጽኑ ህመም ላይ ይገኛሉ።
አሜሪካ በጥቅሉ 1,095,210 ኬዞች ተመዝግበውባታል።
በአሜሪካ የማቾች ቁጥር 63,861 ደርሷል።
በስፔን 239,639 ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
የ 24,543 ስፔናውያን ህይወት አልፏል።
ጣሊያን 205,463 ኬዞች አሉባት።
27,967 ጣሊያናውያን ሞተዋል።
ታላቋ ብሪታንያ ፣ፈረንሳይ እና ጀርመን ይከተላሉ።
በአፍሪካ 39,785 ኬዞች ተመዝግበዋል።
1,638 ዜጎች ከአፍሪካ ህይወታቸውን ተነጥቀዋል።
ደቡብ አፍሪካ 5,647 ኬዞች አዝመዝግባ ከአህጉሪቱ ቀዳሚ ናት።
103 ደቡብ አፍሪካውያን ሞተዋል።
ግብፅ 5,537 ኬዞች አሉባት።
የ 392 ግብጻውያን ህይወት አልፏል።
ሞሮኮ እና አልጀሪያ በተከታይነት ተቀምጠዋል።
ኢትዮጵያ 1 አዲስ ኬዝ አስመዝግባለች።
ኢትዮጵያ ውስጥ 131 ኬዞች በጥቅሉ ተመዝግበዋል።
1 አዲስ ህሙማን ማገገም ችለዋል።
59 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
3 ዜጎች ከኢትዮጵያ ሞተዋል።
የመረጃ ምንጮቻችን :
( Worldometers, Al Jazeera,CGTN Africa)
መረጃዎችን ሼር በማድረግ ለሌሎች ያሳውቁ።
--------------------------------------------------
-----------------------------
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን!!!
ማንችስተር ሲቲ የባርሴሎናውን የቀኝ መስመር ተከላካይ ኔልሰን ሴሚዶን ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር ንግግር ጀምሯል።ባርሴሎና ከ26 አመቱ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ሽያጭ £45m ማግኘት ይፈልጋል። ነገር ግን ሲቲዎች ሌላኛውን የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን ጆአ ካንሴሎን ለባርሴሎና ሰተው በ ኔልሰን ሴሚዶ ለመቀያየር አስበዋል።
ባየር ሙኒክ ጋናዊ አማካይ ቶማስ ፓርቲን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለው። psg እና አርሰናል ሌሎች የተጫዋቹ ፈላጊ ክለቦች ናቸው።
#በኢትዮጵያ_ተጨማሪ_2_ሰዎች_በኮሮና_
ቫይረስ_መያዛቸው_ተረጋግጧል።

የጤና ሚኒስትር እንዳስታወቀው በአለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 133 መድረሱ ተገልጿል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎች
አርብ ሚያዚያ 23/2012 ዓ.ም
------------------------------------------------
-------------------------------
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
7 አዲስ ታማሚዎች ማገገም ችሏል።
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 133 ደርሷል።
66 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
በአለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 912 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
ተጨማሪም 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
የ 25 አመት ኢትዮጽያዊ ከኬንያ የተመለ እና
በሞያሌ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ
የ 20 አመት ኢትዮጵያዊ ከፑንትላንድ የተመለሰ እና
በጅጅጋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ
62 ህሙማን በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ።
ቫይረሱ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ 18,754 የላብራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል።
በጽኑ ህክምና ላይ ያለ ህሙማን እንደሌለ ተገልጿል።
እስካሁን በቫይረሱ 3 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
የመረጃ ምንጭ ጤና ሚንስትር
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያሳውቁ።
------------------------------------------------
-------------------------------
ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን!!!