የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
በስፔን ሳግራዳ ፋሚኢሊኤ የተሰኘ ቤተክርስቲያን ላለፉት 130 አመታት በላይ በግንባታ ላይ ይገኛል። እስካሁን ያልተጠናቀቀ ሲሆን በፈረንጆቹ 2026 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከ130 ዓመታት በላይ የግንባታ ሂደት ያለፈውን ቤተክርስቲያን ለማየት በርካቶች ጓግተዋል። @yehas
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
ARCHITECTURAL COMPETITION FOR ALL ARCHITECTURE STUDENTS

Embassy Design For Czech Republic Around Bole Wereda 06

PRICE:- 2000 EURO For the 1st prize winner

For more detail read the pdf below 👇

Crédit for A&R STUDENT PROJECTS
Hey y'all Yehas Family

WE WANT TO WISH YOU A HAPPY 13th ETHIOPIAN NATION AND NATIONALITIES DAY!!!

✌️" May this day be the proof for our Unity in Diversity."

👉And believe it or not we are the Greatest when we unite in love and peace So we should all be united for our own sake.

❤️One Love Ethio.... Hulachnm Be fiker Enedemer ➕➕➕➕➕

🙏May God Bless Ethiopia and the people in it !!!!!!🙏
#Happy Ethiopian Nation Nationalities Day

@yehas
እስኪ ዛሬ በልባችን ያለችውን ይህች ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ምን እንደሚለያት እንመልከት😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ሳትሰለቹ ከኔ ጋር ሁኑ
➊ኛ).ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው ኢትዮጵያዊው ዮቶር ነው።
:
ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት
ነው።
:
አዎ የዮቶር ርስት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ነች።
:
➋ኛ).አሁንም የሙሴ ሚስት ሲጳራ ኢትዮጵያዊት ነች።
:
ሲጳራ የኢትዮጵያዊው የዮቶር ልጅ ነች። ሙሴ ይቺን ኢትዮጵዊት ሴት በማግባቱ
ወንድሙ አሮንና እህቱ ማርያም ያጉረመርሙበት ነበር። እግዚአብሔርም ገሰፃቸው።
:
➌ኛ).አብርሐምን የቀባው የክርስቶስ ምሳሌ የሚባለው የመጀመሪያው ካህን
መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው።
፡
ይህ ካህን በክርስትና አስተምህሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ተደርጎ ይቆጠራል።
፡
➍ኛ).በሀገረ እስራኤል የራሷ ቦታ ያላት (ዴር ሡልጣን) ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ
ነች።
:
ይህንን ቦታ ምዕራባውያንና አንዳንድ የምሥራቅ ሀገራት ለመውሰድ ቢሞክሩም
እንዳልተሳካላቸው ታሪክ ይዘክራል።
:
➎ኛ).ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ)
የሚገኘው ኢትዮጵያ /ቤተ-ክርስቲያን/ ውስጥ ነው።
፡
ይህ ቋንቋ ዓለም እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ
ራሳቸው ምዕራባውያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምሥጢራት
ተከትበዋል።
➏ኛ). የሄኖክ የልጅ ልጅ ኖኅ የተቀበረው ኢትዮጵያ/ጎንደር/ ውስጥ
ነው።
:
የሰው ልጅ ኃጢአትን በመሥራቱ እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ መላት፣ ኖኅና
ቤተሰቦቹ ብቻ ቀሩ። ይህ ሰው መቃብሩ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
:
➐ኛ). ኖኅ ራሱንና ልጆቹን ከንፍር ውኃ ያዳነባት መርከቡን ያሳረፋት ኢትዮጵያ/ ጣና
አካባቢ ከሚገኘው አራራት ተራራ ላይ ነው።
:
➑ኛ).የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረው ከራቱ ባሕርያተ ሥጋ ነው።
:
ከእነዚህም መካከል ደግሞ የተፈጠረበት እሳት ውኃና ነፋስ የተገኘው ከኢትዮጵያ
ነው። ከዚህም በመነሳት አንዳንዶች አዳምና ሄዋን ኢትዮጵያዊያን ናቸው ይላሉ።
:
እውነት ነው! ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች። ያች በቁፋሮ የተገኘች የዝንጀሮ አጽም
ድንቅነሽ (ሉሲ) ስለተገኘችባት ሳይሆን የእግዚአብሔር የእጁ ሥራ የሆነው አዳም
ስለተገኘባት ነው።
➒ኛ).ከገነት ከሚመነጩና ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት/ምንጮች/ ትልቁ ግዮን
ኢትዮጵያዊ ነው።
:
ግዮን ከገነት ይመነጭና ወደ ምድር ይፈሳል፣ ከዚያም የኢትዮጵያን ምድር ይከባል።
ይህ ወንዝ ጎጃም ውስጥ ሰከላ አካባቢ ግሽ ዓባይ የተሰኘ ቦታ ላይ ነው
የሚፈልቀው። ከዚያም ሙሉ ጎጃምን እንደመቀነት ይዞርና ወደ ግብጽ ይፈሳል።
:
➓ኛ).ሞትን ሳይቀምስ ወደ ብሔረ ሕያዋን የተወሰደውና አዕምሮውን መቶ በመቶ
(100%) የተጠቀመበት ብቸኛው የምድራችን ሰው ሄኖክ/ ኢትዮጵያዊ/ ነው።
:
እስከዛሬ ድረስ አዕምሮውን ሙሉ በሙሉ የተጠቀመ ምድራዊ ሰው የለም። የሰው
ልጅ የአእምሮው ልዕልና የሚለካው በምድራዊ እውቀት ሳይሆን በሰማያዊ ጥበብ
ነው።
:
ሰው የአዕምሮው ልዕልና (IQ) ሲያድግ ወደ ቅድስና ደረጃ ይሸጋገራል እንጅ
ምዕራባዊያን እንደሚሉት በምድራዊ ጥበብና እውቀት አይመላም። ይሄን ደግሞ
ያደረገ ብቸኛው ሰው ሐበሻው ሄኖክ ብቻ ነው።
:
➊➊ኛ)ሲኦልም ገነትም የሚገኙት በመልአኩ 15 ክንድ ከምድር ከፍ ብለው ኢትዮጵያ
(አፋር ኤርታሌና ጎጃም ጣና አካባቢ በቅደም ተከተል) ነው።
:
በድሮው ወሎ ክፍለ ሀገር በዛሬው አፋር ውስጥ የሚገኘው ኤርታሌ የሚባለው ቦታ
የራሱ ሰማያዊ ምሥጢር አለው።
:
እዚህ ቦታ ላይ የሚገኘው እሳተ ገሞራ ወይም የእሳት ባህር ሉሲፈር (ሳጥናኤል)
የታሰረበት ቦታ መሆኑን አንዳንድ መዛግብት ላይ ለማንበብ ችያለሁ።
:
አዎ ይህ ቦታ የሲኦል መገኛ እንደሆነና ጎጃም የሚባለው ሀገር ላይ በተለይም ደግሞ
ጣና ዙሪያ የገነት መገኛ ናቸው።
:
➊➋ኛ).በዓለም ትክክለኛነቱ የተረጋገጠለት የዘመን ስሌት ያለው ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ
(ኢትዮጵያ) ውስጥ ነው።
፡
ይህ የዘመን ስሌት አጽዋማትና በዓላት የሚከበሩበት ቀመር የቀናት ብሎም
የዓመታት ስሌቱ ያልተበረዘና ትክክለኛ ነው።
:
➊➌ኛ).በነብያት እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለች ብቸኛዋ ሀገር
ኢትዮጵያ ነች።
፡
:
ይች ሀገር ከፈጣሪዋ ጋር ልዩ ትስስር ያላት የዓለማችን ብቸኛ ሀገር ነች። ፈጣሪ በስጋ
የተመላለሰባት ሀገር እስራኤል እንኳን የኢትዮጵያን ያህል ክብር በፈጣሪ ዘንድ
የላትም።
:
ለዚህ ደግሞ ማሳያ የሚሆነን ነገር አለ። እግዚአብሔር በነብያቱ በኩል
እስራኤላዊያንን ሲገስጽ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያዊያን ልጆች (ሐበሾች)
አይደላችሁም ነበር ያለ። ልብ በሉ! እንደ ኢትዮጵያዊያን!
:
ከተለያዩ ምንጮች ያነበብኩትን እና የማምንበትን ለማካፈል ሞክሪያለው
ማንኛውም አይነት አስተያየት ካላችሁ
@arcnat ልትጽፉልኝ ትችላላችሁ
Here with we would like to invite all, interested individuals, to compete for NArcHome Architecture initiative logo design competition. If you would like to participate in the competition, please feel free to drop your full name, email address and mobile number to the address below due January 5, 2019. After collecting entrants primary information, we will then send the entrants a competition document which sketchs the scope and other important issues of the competition. Best!
RSVP:
narchome@outlook.com
Logo Competition for Designers!
Ethiopian Urban Planners Association-EUPA is looking for a new LOGO design as part of the re-branding the association. The association seeks to promote the practice and its professionals. Anyone interested can participate.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ።

Wishing my fellow Ethiopians a warm and Happy Christmas!
#MerryChristmasYehasFamily

ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ!
በገናው፣ "በእለተ-ሰላም ውልደቱ" ፊታችሁ ላይ የምናየው ሰላምና ደስታ ይቆይላችሁ፣
በቤታችሁና በቀያችን ይበርክት። ሳቅና ደስታ እድሜን የሚያረዝም፣ ጤናን የሚያለመልም
መድሃኒት ነውና፣ ዛሬ ስለገናው የምናየው የፍቅር ጭስ ሽታ በሁሉም ልብና በሚመጡት
ጊዜያት ይናኝ፥ ይበርክትልን!!💚💛❤️
ቅርርርርር ያሰኘናችሁና ያስከፋናችሁ ብትኖሩ ይቅር በሉን።
መልካም አውዳመት!!
ቀያችን ሰላም ይሁን።💚💛❤️
Forwarded from Negede Abreha
The scenic designer works with the director and other designers to establish an overall visual concept for the production and design the stage environment. They are responsible for developing a complete set of design drawings that include the following:

-Basic ground plan showing all stationary scenic elements;
composite ground plan showing all moving scenic elements, indicating both their onstage and storage positions;
-section of the stage space incorporating all elements;
front elevations of every scenic element, and additional elevations or sections of units as required.
All of these required drawing elements can be easily created from one accurate 3-D CAD model of the set design.