የሀ-በሻ ኪነ-ህንጻ ፡ Yeha-Besha Architecture
2.78K subscribers
688 photos
11 videos
56 files
139 links
The present Ethiopia is the remain of the greater Ethiopia

Follow us on facebook
#http://facebook.com/yehabesha students of architecture
Telegram @yehas

#For Your Comment or Info Use
@arcnat
Download Telegram
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝These files are entrance exams that we collect for students who will join architecture this year... It will help you
🌻🌻"Look to the East, to Ethiopia, and there you will find the purest Christian Church and the richest Christian faith.
👌The Ark of the Covenant resides in Ethiopia,Part of the true Cross of Christ can be found in Ethiopia.
👏And Ethiopia is the only nation in history that made the natural transition from Judaism to Christianity.
😱The Ethiopian Orthodox Church possesses the most extensive canon of biblical Scripture in all of Christendom.
👉And Ethiopia is the first country mentioned in the Holy Bible.🙏🙏🙏
[Genesis 2:13]🌻🌻
ETHIOPIA“Ethiopia shall continue in the Christian faith until the coming of Our Lord, and she shall in no way turn aside from the word of the Gospel, and it shall be so even as we have ordered until the end of the world.”-The Kebra Nagast 100:7-
🌻🌻የሀ-በሻ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እሰካሁን አብራችሁን ስለ ቆያችሁ እያመሰገንን ወደፊትም እናንተን የሚያሳትፉ ፕሮግራምችን ስላዘጋጀን አብራችሁን እንድትቆዩ እንጠይቃለን፡፡🌻🌻🌻🌻🌻
አሁንም በድጋሚ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!!
#DemeraVibe 👌
Enkuan Aderesachu
Join us @yehas
Hello Yeha-Besha Members
#YehaBeshaAward
As you know yesterday was the award giving event which was held @Saromaria hotel , starting from 2pm up to 4pm.
At the event , there were a different well known architects and also there was an entertaining programs.
At last we gave certificates for all the participants and a prize for the winners .

And the winners are :-

💯On the Architectural Design Award ( 70% Professional Judgment and 30% Audience Vote )👇👇👇👇

🏆 1. Kirubel Wondwesen.....From EIABC
🏆 2. Naol Chalchisa .....From ASTU
🏆 3. Nikodimos ....From EIABC

💯On the Sketching Award ( 100% Audience Vote )👇👇👇👇

🏆 1. Kirubel Taddese
🏆 2. Abenezer Samuel
🏆 3. Nebeyu Arega

💯On the Photography Award (100 % Audience Vote ) 👇👇👇

🏆 1. Tsega mesfin..... From Wolo
🏆 2. Eden melese ....From Unity
🏆 3. Meheret........From Unity

🙏Praise for our Beloved God for this achievement and for all Yeha-Besha teams , Team Work pays

Thanks Everybody For Participating ...You guys are the best
And we want you to know that, we are in our beginning stage we will come in a bigger and better events soon ..stay tune

Join us @yehas
🔥🔥ሜጋ የሚለው ቃል ትልቅ፣ እጅግ ግዙፍ፣ ንዑስ ማለት ነው❗️
🔥🔥Mega means big, very large, huge, grand❗️

👉"ወንድሜ ናኦድ #MEGA (Make Ethiopia Great Again) #ሜጋ የሚለውን ሃሽታግ ሲያስተዋውቅ፣ እኔም ይህንን ኢትዮጵያችንን ወደትልቅነት የሚወስድ መልካም ድምጽ በሰፊው ለምን አንዲስተጋባ ዘመቻ አልጀምርም ብዬ ተነሳሁ❗️ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፍጹም ተቃራኒ ቢመስልም፣ #ኢትዮጵያ ትልቅ ነበረች ትልቅም ትሆናለች❗️
እኔ እነሆ ብዬ ይህንን ዲዛይን አድርጌ ጀምሬያለሁ! ፎቶግራፈሮች፣ ግራፊክ ዲዛይነሮች፣ አኒሜተሮች፣ የፊልም ባለሞያዎች፣ ሰዓሊያን ሁላችሁም የፈጠራ ችሎታችሁን ተጠቅማችሁ #MEGA #ሜጋ የሚለውን የኢትዮጵያን ዳግም ታላቅነት የሚያስተጋባ በጎ ዘመቻ እንድታደርጉ እጋብዛለሁ❗️ #MEGA እንደ ሰደድ እሳት ይቀጣጠል! የኢትዮጵያን ዳግም ታላቅነት የሚያንጸባርቀውን ስራዎቻችሁን በየሶሻል ሚዲያው ሼር ስታደርጉ የዘመቻውን ሂደትና እድገት ማየት እንዲቻል #MEGA ሃሽታግን መጠቀም እንዳትረሱ ❗️"

© Solomon (Tech Talk With Solomon)
#Yeha_besha art and architecture exhibition will be presented in #L_TV (zare mata #3:30) .... don't miss it.
ቅርሱን እንጠብቅ ወይስ እናፍርስ ?
ጉዳዮ የዛሬ 11 አመት ላሊበላን ከንፋስ እና ከውሃ እንጠብቅ ተብሎ ነበር የተነሱት ፡፡ ግን ይህን ታሪካዊ ሕንፃ ከንፋስ እና ከውሃ ለመከላከል 3 ቶን ብረት ማሸከም ምን ይሉታል ? በዉኑ በንድፍ እና በጨረታው መስፈርት መሰረት ከቀላል ነገር ለምን አልተሰራም ? ይሄን ያሰራው ባልስልጣን ቢሮስ በወጣው መስፈርት መሰረት ለምን አልተቀበለም ? 2 መቶ ኪሎ ግራም ሚመዝን የብረት መሰረት ማስቀመጥ ለምን አስፈለገ ለዛውም ከስሩ ዋሻ እንዳለው እየታወቀ፡፡ የገነባውስ ድርጅት ለማንሳት ያ ሁሉ ገንዘብ መጠየቅ አስፈለገው ? መንግስትስ ገንዘብን በእጁ ይዞ ለምን መዘግየትን መረጠ ? የታሰበው ለ 5 ቢሆንም አሁን ግን 11 አመታት ሞልቶታል፡፡ እኛ ምንለው የዛሬ 11 የነበረው የንፋስ ፍጥነት እና አሁን ላይ ያለው እኩል አይደለም፡፡ አሁን ላይ ያለው ከባለፈው ጊዜ ከፍ ብሏል፡፡ ይህን ምሶሶ ንፋስ ቢጥለውስ ? የቆመት መሰረት እየተሰነጠቀ ነወ ያለው እሱስ ቢናድ ተጠያቂው ማነው ? ማናችንም ነገ ላይ ላሊበላ ሚባል ቅርስ ነበር ማለት መቼም አንፈልግም፡፡
#ላሊበላን_እንታደግ
# Save_Lalibela