If you guys stay with us i assure you it will be a brand new day , a brand new week, a brand new month and absolutely a brand new 2010. .............HAPPY NEW YEAR .............
Channel name was changed to «የሀ-በሻ አርክቴቸር ተማሪዎች/YEHA-BESHA Students Of Architecture/»
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍👍👍
This is a brand new starting of the official telegram account of YEHA-BESHA Students Of Architecture for the coming new year 2010 we will engaged in many activities so Stay Tune.☺️❤️👍

ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አዲሱ አመት 2010 ፤ የሚገራርም ዉጤት የምንሰበስብበት ፤ አስተማሪን አፍ የሚያሲዝ ዲዛይን የምንሰራበት ፤አሳይመንታችንን ለመጨረስ የመጨረሻዋን ሰዐት የማንጠብቅበት ፤ ከባለፈዉ አመት የተሻለ እንቅልፍ የምንተያበት ፤ የሚገራርሙ የአርክቴክቶችን ስም የሚያስመሰግኑ ህንፃዎች ተገንብተው የምናይበት ፤ የኢትየጵያን አርክቴክቸር ታሪክ የምንሰማበት ብቻ ሳይሆን በአካል ሄደን የምናይበት ፤ ብቻ በአጠቃላይ አመቱን የ ኪነ፡ሕንፃ አመት ያርግልን፡፡ እኛ አርክቴክቶች ልዩ እንደሆንን ልዩ ልዩውን ጀባ ይበለን አሜን በሉ እንጂ......አምላክ ኢትየጵያን እና አርክቴክቶችዋን ይባርክ!!!!!!!!!!
...........መልካም አዲስ አመት..........
አመቱ ከየሀ፡በሻ ጋር የተሳካ ይሁንላችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
.....Like and Share ይደረግ ፤ Comment ካለ ፃፍ አርጉልን እናመሰግናለን ።✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍👍👍 የእናንተው የሆነው ይህ ቻናል ስያሜውን በተመለከተ ትንሽ እንበላችሁ ....የፊት መጠሪያችን "የሀ" ሲሆን ቃሉ 2 መልእክት አሉት👌👌👌👌👌 1ኛው በኢትየጵያ ፊደል አቆጣጠር "ሀ" የመጀመሪያዉ እንደሆነ ሁሉ ይህ ማህበርም በኢትየጵያ ፈር ቀዳጁ የአርክቴክቸር ማህበር መሆኑን ለማመልከት ነው(የ-ሀ፤ የ-መጀመሪያ)✌️✌️✌️✌️ 2ኛው በታሪክ መዛግብት እንደተፃፈው የሀበሻውያን ኪነ-ህንፃ ሀ ብሎ የጀመረው "የሀ" በምትባል ግዛት ውስጥ ከ 600 አመተ አለም በፊት ነው እያም የዚችን ግዛት ስም ለመዘከር እና ለማስተዋወቅ ስንል ተጠቅመነዋል፡፡ በአጠቃላይ "የሀ-በሻ" ለሀበሻ አርክቴቸር እድገት ከእናንተው ጋር ይሰራል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናል!!!!!!
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍
ይህ የአንበሳ ቅርፅ ያለው ተራራ በ የሀ ከተማ በስተምዕራብ የሚገኝ ተራራ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወደ ዋናው ፕሮግራማችን ከመግባታችን በፊት ስለ የሀ አንዳንድ ነገር እንበላችሁ👉👉👉👉👉👉👉👉 የየሀ ግዛት ከ 2500 አመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን በግዛቱ የነበሩትና አሁንም ያሉት ፍርስራሽ ሀውልቶች እንደማስረጃነት እስካሁን ድረስ ይጠቀሳሉ በተለይም ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የማጭድ ቅርፅ ያለው የፀሀይ እና የግማሽ ጨረቃ ሀውልት ወይም "The Temple of Crescent Moon " የየሀ አንዱና ዋነኛው ታዋቂ የድንጋይ ሀውልት ነው። ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!!!!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️like and share ይደረግ።
ከየሀ፡በሻ ለውድ የአርክቴክቸር ተማሪዎች👍👍👍👍👍👍
ታሪካችንን በማንኪያ ለማቅመስ ያክል ትንሽ እንበላችሁ፡- ስሙኝማ👌👌👌
ለመሆኑ አገራችን ኢትዮጵያ ምን ያህል ስያሜዎች እንዳሉዋት ያውቃሉ?
ምን አገባን እንዳትሉኝ ብቻ፡፡
ለማንኛውም የጀመርኩትን ልቀጥል
ጥንታዊ ግብፃዊያን ፦የነሐሴ አገር👌 ፑንት👌የደቡብ ምድር እያሉ ይጠሩን እንደነበረ ታሪክ ያስረዳል፡፡
ምዕራባዊያን ፀሀፊዎች እስካሁን ድረስ አቢስ ከሚባለው የኢትዮጵያ ንገስ በመጣው " አቢሲኒያ" እያሉ ይጠሩናል፡፡
በመፅሀፍ ቅዱስ "የሳባ ምድር"👌 "የኩሽ ምድር" እያለ ሲገልፅ፡ ግሪካዊያን በበኩላቸው "ኢይትዮፕስ" ከሚለው "ኢትዮጵያ " በማለት ሰይመዋል ፡፡ ትርጉሙም በፀሀይ የጠቆረ ማለት ነው፡፡
ለራሳችን ታሪክ 👌 ቋንቋ👌ጥበብ ቦታ እንስጥ፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዐመቱ ከየሀ፡በሻ ጋር ብሩህ ነዉ❤️❤️❤️❤️
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.............join us @yehas...........