#Life_Of_An_Architecture_Student.
🙏🙏Let Me Share You A Funny Thing About Design Concepts Which May Be Happens To You Too 🙏🙏
Look At the Image Below 👇👇👇👇👇
And Please Give us your Reactions...If you done that 😁....if not...🤜.
🙏🙏Let Me Share You A Funny Thing About Design Concepts Which May Be Happens To You Too 🙏🙏
Look At the Image Below 👇👇👇👇👇
And Please Give us your Reactions...If you done that 😁....if not...🤜.
👍👍👍👍👍 ውድ የየሀበሻ ተከታዮች እንኳን ለ77ተኛው የአርበኞች የድል በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ምንም እንኩዋን በአሉ ትኩረት ባይሰጠዉም አሁን ላለቺዉ ሀገራቺን ትልቅ መሰረት የጣለ
ኢትዮጵያዊ አረአያ የሚፈጥር ትልቅ ድል ነዉ፡፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን የሁሉም ጥበብ መነሻ ነን፡፡ በምእራባዊያን ፍቅር ከመዉድቃችን የተነሳ የራሳችንን ጥለን ወይ የነሱን አልረገጥን አየር ላይ አየተንሳፈፍን ከተለያየ ቦታ በሚነፍስ የፖለቲካ እና የባህል ንፋስ እየተላጋን ማረፊያ ያጣች ወፍ ሆነናል፡፡
እኛ የኪነ ህንጻ ተማሪዎች ከታሪካችን አና ከጥበባችን መነሻ ሃሳብ በመያዝ የራሳችንን ይዘን አንደገና ትልቅ እንሁን፡፡
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጽሁፉ ላይ ያላችሁን አስተያየት @yehas ላይ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ 👍👍👍👍

Forwarded from Yehas Rendering and Design works via @like
👉👉#Life Of An Architecture Student
If You Are An Architecture Student There Are So Many Reasons You Should Appreciate the Profession Despite the Fact that it is a Sleepless,Full Time Devoted,....and So on.🙏🙏
If You Are Really Proud To Be An Architect...Hit the LIKE Button👍👍👍👍

✌️ # Life of an Architecture Student ✌️
You know that Architecture field is the Expensive Department from all fields. One is that you need to have a Gaming Laptop to do your Design works......But I think when you are a Student , I bet you got a PC problems. The One and the Funny Thing is Mentioned Below👇👇
👇👇Look at the Image and React if it Happens to you.
Hell ya it happens all the time😂
Ya it happens sometimes 👍
No it doesn't happen 😡
Follow us for more @yehas

Forwarded from UUAS - unity university Architecture students channel (Abel)
Third year students final school designs
Forwarded from UUAS - unity university Architecture students channel (Abel)
Forwarded from Association of Ethiopian Architecture Students(AEAS)
እስኪ አንድ እጥር ያለች ጽሁፍ እንሆ ተጋበዙልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኢትዮጵያዊ አይደለሁም(ልዑል ሀይሌ)
እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም...የትኛው ባህሪዬ ነው ኢትዮጵያዊ
የሚያስብለኝ?...የትኛው ተግባሬ ይሆን ይህ ሰው ኢትዮጵያዊ
ነው የሚያስብለኝ?...ከሰው ጋር መኖር አቅቶት እየተነካከሰ
የሚኖር ሰው እንዴት ኢትዮጵያዊ ሊባል ይችላል??..በሃሜት
በጥላቻ የጠቆረ ጥቀርሻ ልብ ይዞ ኢትዮጵያዊነት ከወዴት ሊኖር
ይችላል?..ቁራሽ እንጀራ በመነጣጠቅ የተቀደሰች ህይወቱን
የሚያረክስ እንደኔ አይነት ሰው እንዴት ኢትዮጵያዊ ሊባል
ይችላል??..ኢትዮጵያዊነት እኮ የከበረ ማንነት ነው። እሺ
እናንተስ ኢትዮጵያዊ ነህ የምትሉኝ የትኛውን ጠላትን
የሚያንበረክክ የደነደነ ልብ ይዤ ይሆን?? ..እኔ ልቤንም
ቀልቤንም በቅኝ ተገዝቼ ከምድሯ ለመውጣት የማልፈነቅለው
ድንጋይ የሌለኝ የሃሳብ ሽፍታ የቱ ልብ ተርፎኝ ነው ጠላትን
የማንበረክክ?... የትኛው ክንዴ ነው ጠላትን ለማባረር ሰይፍና
ጎራዴ የሚመዝ ?.,ታዲያ እስቲ ፍረዱኝ የትኛው ነው
ኢትዮጵያዊነቴ?...አዎ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም!!.,2 ቋንቋዎችን
መናገር ስለቻልኩ ብቻ እንዴት ኢትዮጵያዊ
ያስብለኛል??..ኢትዮጵያዊነት'ኮ የአፍ ሽንገላ ሳይሆን በተግባር
መኖርን የሚሻ የተከበረ ማንነት ነው።
ምክንያቱም
እንዳለመታደል ሆነና አባት አያቶቻችን ለሃገር ክብር ተዋድቀው፤
በደማቸው ኢትዮጵያዊነትን አድምቀው እየፃፉ፤ አንገታቸውን
እየሰየፉ ለጠላት የሃገርን ክብር አሳልፈው ላለመስጠት በገዛ
ህይወታቸው ላይ እየፈረዱ ኢትዮጵያዊነት ከሰው በላይ ነው
የሚል ትርጉም አሳምረው እየፃፉ፤ በባዶ እግር አሻራ
የኢትዮጵያዊነትን ማህተም በዓለም አደባባይ ላይ እያተሙ፤
የኢትዮጵያዊነትን ፊደል በመቅረፅ በራሷ መቆም የምትችል ሃገር
ያደረጉ በጥበባቸው ዓለምን ጉድ ያስባሉ አባት አያቶቻችን
የኢትዮጵያዊነትን ልክ አርቀው ሰቅለውት የቱን ታሪክ መድገም
ችዬ ኢትዮጵያዊ ልባል?... ኦሮሚያ የተተከለ ቡና ትግራይ
እየተጠጣ፤ አማራ የዘራው ጤፍ ጉራጌ ተቦክቶ እየተበላ፤
ትግራይ የተገኘው ወርቅ ሀረር እየተጌጠበት፤ ወላይታ የደለበ
ሰንጋ ሶማሌ ታርዶ እየተበላ የነበረው የተገመደው ማንነታችንን
አውርጄ ዘርን ከዘር የማማረጥ አባዜ የተጠናወተኝ ዘርን ከፈጠረ
ፈጣሪ ጋር በጠበበ አስተሳሰብ ግጭት ውስጥ የምገባ...ፈጣሪ
ውሃ ላይ ባፀናው ድንቅ ጥበብ ማመስገን ሲገባኝ ድንበር
እየከለልኩ የፈጣሪ ጥበብ ያቆመውን ምድር በድፍረት 'የኔ'
ማለት የተጠናወተኝ ሰው እንዴት ኢትዮጵያዊ ልባል እችል
ይሆን??...ብዙ ታሪክ ከተሰራባት ብዙ መስዋዕትነት ከተከፈለባት
ውብ ደማቅ ሰንደቅ አጠገብ ሌላ, መጠባበቂያ ሰንደቅ ከፍ
አድርጌ የምሰቅል ለሃገሬ የሰናፍጭ ያህል እምነት ያጣሁ
እንዴት ተብሎ ኢትዮጵያዊ ልባል እችላለሁ??... ከቀስተደመና
በተቀዱ ሶስት ቀለማት ይህቻት ሰንደቅህ ብሎ ባስረከበኝ አያት
ቅድመአያቴ ባወረሰኝ ትልቅ መለያ ላይ አንዴ አንበሣ ሌላ ጊዜ
ኮከብ እየለጠፍኩኝ የሰንደቄን ድምቀትና ውበት በ'አርቴፊሻል'
'ሜካፕ' ያስዋብኩ እየመሰለኝ ተፈጥሮን የማጎድፍ አዋቂ ባይ
ትዕቢተኛ እንዴት ኢትዮጵያዊ ልባል እንደምችል ሊገባኝ
አይችልም። አዎ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ምክንያቱም
ኢትዮጵያዊነት በዘፈቀደ የሚሰጥ ክብር አይደለም።
አያት ቅድመ
አያቶቼ ኢትዮጵያዊነትን ለማኖር፤ ለማነፅ ብዙ ሱባኤ፣ፆም፣ፀሎት
ፈጅቶባቸው በተሰጣቸው ጥበብ ተመስርተው ነው። ታዲያ
እንዴት በአፌ በመመፃደቅና እዚህች ድንቅ ሐገር ላይ በማደግ
ብቻ ኢትዮጵያዊነት ልጎናፀፍ እችላለሁ??...አዎ ኢትዮጵያዊ
አይደለሁም!!..ዓለም የሚደነቅባቸውን ቅርሶች ዞር ብዬ ሳላይ
ስለ አሜሪካ ህንፃዎች ዝርዝር ነገር ለማወቅ የመረጃ መረብ
ሳገላብጥ ውዬ የማድር የግሎባላይዜሽን አይነ-ጥላ እናት
ሃገሬን ፊቷን እንዳላየው የጋረደኝ የራስ ጠላት እንዴት ነው
ኢትዮጵያዊ ልባል የምችለው?..,አዎ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም!!
ነገር ግን ኢትዮጵያዊ እሆን ዘንድ እና ፈጣሪ ከእውነተኛው
ኢትዮጵያዊነት ዘንድ ያገናኘኝ ፆም ፀሎት ይዣለሁ። ፈጣሪ ፈቅዶ
ፀሎት ልመናዬን ሰምቶ ከኢትዮጵያዊነት ጋር ሲያዋህደኝ ያኔ
ኢትዮጵያዊ የሚለውን ትልቅ የክብር ማዕረግ በኩራት
እቀበለዋለሁ። እስከዛው ግን ኢትዮጵያዊ አይደለሁም!!

EDITED 1 low.3gp
11.8 MB
Forwarded from Yehas Rendering and Design works via @like