Yegna elecom
1.69K subscribers
44 photos
1 video
53 files
246 links
Yegna elecom አጠቃላይ የኤሌክትሮኒክስ ሶፍትዌር እና ሄርድዌር ጥገና ስልጠና የሚቀረብበት ቻናል
አድራሻችን
Website: https://yegnaelecom.com/

YouTube: https://youtube.com/channel/UCYcUbXZZ6omHtlNvEyli-wg

TikTok: tiktok.com/@getasew9

Email: admin@yegnaelecom.com
Download Telegram
4000 ቤተሰብ ሆነናል ከልብ አመሠግናለሁ :: @yegna
LS9200Gold_and_Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_20_6_2022.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Update TikTok V2 App ( Tiktok Stable ሆኖ በትንሽ ኔትወርክ እንዲሰራ ተደርጓል)
MEWE RED-03 .abs
4 MB
ይህ የMEWE RED-03 አዲስ Software ነው።

ተመሳሳይ Menu ላላቸው Mewe,Leader Lavie እና Oscar መጠቀም ይችላሉ
LS9200HD_1000HD_10_11_2020_Super G-Share Plus V3 (1).abs
4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 1000HD
LIFESTAR 2000HD
LIFESTAR 3000HD
LIFESTAR 4000HD
LIFESTAR 9200HD ባለአንድ ፍላሽ
LIFESTAR 9300HD ባለአንድ ፍላሽ
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል።
👁What's New👁
🔥 Add Super G-Share Server V3
🔥 Super G-Share Plus ቶሎ Connect እንዲሆን ያደርጋል።
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ስትጭኑ All Code ማለት አለባችሁ
TFT UNLOCK1.5.7.7.rar
148.1 MB
Password= TFT
TFT Driver installer v2.exe
142.3 MB
all tft drivers download and install file password=TFT
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄

Hardware Test Informations ‼️
=======================

#Samsung >>>>>>>>> *#0*#

#Huawei >>>>>>>>>>> *#*#2846579#*#*

#Xiaomi >>>>>>>>>>>> *#*#64663#*#*

#Oppo >>>>>>>>>>>>> *#899#

#Sony >>>>>>>>>>>>> *#*#737842#*#*

#Meizu >>>>>>>>>>>> *#*#3464663#*#*

#Vivo >>>>>>>>>>>>> *#*#225#*#*

#Honor >>>>>>>>>>>> *#*#2346579#*#*

#Coolpad >>>>>>>>>>> *#*#4636#*#*

#Oneplus >>>>>>>>>>> *#*#4636#*#*

#Lenovo >>>>>>>>>>>> *####2222#* (sn)

#Tecno >>>>>>>>>>>>> *#*#2664#*#*
አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል?
በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል።
➚አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
↬የስልካችን እድሜምን ለማርዘም
↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
↬የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ
↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት
3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
ማስጠንቀቂያ፦
❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል።
❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል።
share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!!