ጣፋጭ የፍቅር ታርኮች 😘💖💑💑
273 subscribers
174 photos
32 videos
3 files
152 links
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

ҒϴᏞᏞϴᏔ ϴΝ ҒᎪᏟᎬᏴϴϴᏦ = https://www.facebook.com/fikrenbegtm
ᶠᵒʳ ᵃⁿʸ ᵖʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ
= +251947534345
= t.me/@yefkr_world2
Download Telegram
#ልብ ለልብ#

ይህ የፍቅር ታሪክ በሕይወቴ ከምወደው ክስተት ውስጥ ዋነኛው ነው፡፡ በምማርበት ት/ቤት ውስጥ ያሉ ጓደኞቼን በጣም እወዳቸዋለሁ፡፡ በሁለተኛው ሴሚስተር ውበቷ የተቃኘ አይምሮን የሚያለፋ ውብ ልጅ ወደ እኛ ክፍል ተዘዋወረች፤ አይኖቿ እንዲያው ላላወቃት ፍቅርን ያስይዛሉ፡፡
በዚያኑ ሴሚስተር በርሷ ፍቅር ተይዤ ብላክቦርዱ እሷ የሆነች እስክትመስል ድረስ አንዳች የተፃፈ ነገር እንደሚመለከት ሆንኩኝ… ከእለታት አንድ ቀን ውርጩና ብርዱ በሚጋረፍበት ምሽት ከሰፈር ጓደኞቼ ጋር ወክ እያደረኩኝ ውቢቷ ልጅ ከፊት ለፊቴ የአልማዝ መደብር የመሰለውን ፈገግታዋን አሳይታኝ አለፈች በዚያች ቅፅበት ነፍሴ ከነፍሷ ልቤ ከልቧ ጋር ተሳሰረ፤ በነጋታውም ት/ቤት ውስጥ ካለው ዋርካው ስር ቁጭ ብለን ለረጅም ደቂቃዎች አወራን፡፡
ዛሬ ላይ በፍቅር እየተሳሰብን አብረን እየኖርን እንገኛለን፡፡ አንዳንዴ አንደበት ቃልን ሣያወጣ ልብ ቀድሞ ለልብ ይናገራል፡፡


👍ከተመቻችሁ #share ማድረግ ...አይርሱ



👇👇👇👇👇👇👇
join us @yefkr_world2
join us @yefkr_world
#ራሁል እና አሊሻ#

ራሁል እና አሊሻ ማሃራሽትራ በምትባል አነስተኛ ከተማ ተወልደው አብረው ያደጉ የልጅነት ጓደኛሞች የነበሩ ናቸው፡፡ ጣፋጭ የልጅነት ጊዜያቸውን በእቃቃና ፈንጠዝያ አብረው አሳልፈዋል፡፡ ልጆች በመሆናቸው ስለፆታዊ ፍቅር ባይረዱም በጣም የሚዋደዱ ነበሩ፡፡ ተንኮልና ብልጣብልጥነት የሌለበት ንጹህ መዋደዳቸው 16 አመት እስከሚሞላቸውም ድረስ ቆይቷል፡፡
ዛሬ ላይ ሁለቱም የተለያየ ሰው ቢያገቡም አሁንም ድረስ የልብ ጓደኛሞች ናቸው፡፡


👍ከተመቻችሁ #share ማድረግ ... አይርሱ



👇👇👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_world
#ያለ ፍቅር ሁሉም ነገር ባዶ ነው#

በህይወቴ ትልቅ ስፍራ የምሰጣቸው የግሌ እቅዶች ነበሩኝ… ሆኖም በእኔ ባንቺ መሃል ስለበረው ስሜት አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ የኔ ውድ አሁን ላይ ግን የምፈልጋቸውንና የምጓጓላቸውን ነገሮች እየተውኩኝ ላንቺ ያለኝን ፍቅርን እያሰቀደምኩኝ ነው፡፡ ለካስ ሁሉም ነገር ያለ ፍቅር ባዶ ነው፡፡


👍ከተመቻችሁ #share ማድረግ ...አይርሱ




👇👇👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_world
#አንድ ቀን ላንቺ#

አንድ ቀን ሃዘን ከተሰማሽ ጥሪኝ
100 በመቶ ደስተኛ እንድትሆኚ አደርግሻላሁ ብዬ ቃል አልገባልሽም ነገር ግን ሀዘንሽን አብሬ እካፈላለሁ ምክንያቱም በደስታሽ ጊዜ ብቻ አይደለም አብሬሽ የምሆነው፡፡
አንድ ቀን ሁሉን ጥለሽ ለመጥፋት ካሰብሽ
እኔን ለመጥራት አትፍሪ ላስቀርሽ አልሞክርም ነገር ግን አብሬሽ እጠፋለሁ፡፡
የማንንም ድምፅ መስማት ካልፈለግሽ ጥሪኝ አጠገብሽ ሆኜ ምንም ቃላትን ላልተነፍስ ቃል እገባልሻለሁ፡፡
የኔ ቆንጆ በምትጠሪኝ ሰአት የኔን ምላሽ ካላገኘሽ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቼ ስለሚሆን ፈጥነሽ ድረሺልኝ፡፡
ሁሌም ታስፈልጊኛለሽ፡፡


👍ከተመቻችሁ #share ማድረግ ...አይርሱ




👇👇👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkrworld2
Join us @yefkr_world
#የኔ ስጦታ#

አሁን የኔ በመሆንሽ በጣም ከባድ እና አስጨናቂ የህይወት ጎዳናዎች እንኳን ብሄድ ግድ አይለኝም፡፡ ምክንያቱም ከጎኔ ስላለሽ የህይወትን ብሩህ ጎን እያየው ስለሆነ አልጨነቅም፡፡ የኔ ቆንጆ ያሳለፍነውን የፍቅር ጊዜ ሳስበው ለብቻዬ እንኳን ሆኜ ፈገግ እላለሁ፡፡ አንቺ ለኔ አምላክ የሰጠኝ ስጦታዬ ነሽ፡፡ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡


👍ከተመቻችሁ #share ማድረግ ... አይርሱ



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_world
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ......
ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር
#Part ☞ሶስት ➌



የምትወጂኝ ከሆነ ካለሁበት ጭንቀት ገላግይኝ ሁሉንም ነገር ንገሪኝ እባክሽ ብየ እያለቀስኩ ለመንኳት......
አደራየ የጠየቅሽኝን ጥያቄዎች እኮ እመልስልሻለሁ። ግን አደራየ.......  ግን ምን ዛሬም ህፃን ነሽ ልትይኝ ነዉ?  አይደለም ግን ያልኩሽ አሁን ሰአቱ ሂዷል ይሄዉ 11፡30 ሁኖል አሁን ሰላታችንን እንስገድና አንችም የምትቀሪዉን ቀርተሽ ቁርስሽን ብይና ትምህርት ቤት መሄድ አለብሽ ደሞ አረፍደሽ የትምህርት ቤቱ የግቢዉ በር እንዳይዘጋብሽ......  የጠየቅሽኝን ጥያቄ በሰፊ ቀን አጫዉትሻለሁ.... እኔም ተናድጀ ነበርና አያቴ ዛሬ ሳትነግሪኝማ እየትም አልሄድም ትምህርቱም ቢሆን ገደል ይግባ ከኔ ጭንቀት አይበልጥም.......


  አደራየ.... የምን ጭንቀት ነዉ ደግሞ የምታወሪዉ አባትሽም ቢሆን የጠፋዉ ስኡዲ ገፀራማ ቦታ ስለሚሰራ ኔት ወርክ ስለሌለ እንጂ ረስቶሽ አይደለም በዛ ላይ ስራዎችም ስለሚደራረቡበት ሰአት ስለሌለዉ አልመቸዉ ስላለ ነዉ ይሄ ነዉ ያስጨነቀሽ.. ....  አወ እንዴት አያስጨንቀኝ ይገርማል! አባቴም ኔትወርክ ስለሌለ ነዉ የማይደዉል እናቴም ኔትወርክ ስለሌለ ነዉ ብዙ ጊዜ የማትደዉል! ...... እንዴ አያቴ! እናቴስን እሽ መቸም አንዳንዴ ኔትወርክ ሲኖር  ትደዉላለች አባቴ ግን እስከመፈጠሬ ረስቶኛል ለኔ ለአንድ ልጁ እንዴት የመደወያ  ኔትወርክ ያጣል  ከአካባቢዉ ወጣ ብሎ ቢያንስ ከሳምንት አንዴ ካልሆነ ከወር አንዴ እንዴት መደወል ያቅተዋል ታዉቅያለሽ አያቴ እኔ ወላሂ አባቴን የማስታዉሰዉ ሁል ጊዜ ቢሆንም..... ምናለ አሁን ከኔ ጋር በሆነ ብየ የምመኘዉ ግን ልክ የኔ ጓደኛቸ አባታቸዉ  ትምህርት ቤት ሲሸኛቸዉ፤ አቅፎ ሲስማቸዉ ብቻ...... ምን ልበልሽ አያቴ እኔኮ ምን አለበት አንዴ እንኳን መጥቶ በተመለሰ እነዛ ምቀኞችን ዉሸታም መሆናቸዉን በነገርኳቸዉ እያልኩ እንባየን ማፍሰስ ጀመርኩ  አደራየ ምን እያልሽ ነዉ ማነዉ ዉሸታም.....


እነዛ ናቸዋ ጎረቢት ተብየወችሽ.... እነ መክያን ማለትሽ ነዉ አወ አያቴ እነመክያ  እነሱ ደግሞ ምን ብለዉሽ ነዉ? አያቴ ምን የማይሉኝ አለ እነሱን ተያቸዉ ዝም ብለዉ ነዉ እንጂ የሚያወሩ ...  በአላህ ንገሪኝ ምንድን ብለዉሽ ነዉ?  አይ አያቴ ዝም ብለዉ ነዉ ስልሽ በቃ እሽ በአላህ ካልሽኝስ ልንገርሽ ግን አያቴ በአላህምንም ነገር እንደማትናገሪያቸዉ ቃል ግቢልኝ  ምንም ነገር አልናገርም ንገሪኝ.... ደሞ በእኔ አትተማመኝብኝም እንዴ? .......  ዉዷ አያቴ እንዴት የማልተማመንብሽ  አንችኮ ከእናትም በላይ ለኔ ዉድ ነሽ እንዴትኮ እንደምወድሽ  እእእእ ለማረሳሳት ነዉ በይ ተነቃቅተናል አሁን የጠየኩሽን መልሽልኝ እሽ በቃ ከተነቃቃንስ ልንገርሽ......


አንድ ቀን መክያን ትምህርት ቤት ስሄድ አገኘኋት እኔም አሰላሙ አለይኩም መኩ ደህና ነሽ ቤተሰቦችሽስ እንዴት ናቸዉ ብየ ጠየኳት እሷም አልሀምዱሊላህ ደህና ናቸዉ አንችስ ደህና ነሽ አያትሽስ እንዴት ናት  አናትሽስ ትደዉላለች  አባትሽስ ይደዉላል??? አለችኝ እኔም.... አልሀምዱሊላህ አያቴ ደህና ናት እናቴ አንኳን ከደወለች ትንሽ ቆየት ብላለች አባቴ ደግሞ ጭራሽ ደዉሎ አያቅም.... ምነዉ ጠይቀሽኝ የማታዉቂዉን ደዉለዉ ያቃሉ ብለሽ የጠየቅሽኝ?  በሰላም ነዉ አልኳት ፊቷም ትንሽ ቀየር ብሎብኛል መኩም ፊርዳስ እሱስ በሰላም ነዉ ግን አለችኝ እኔ ልጂሽ ጥያቄ መጠየቅ እወድ የል ግን... ምንድነዉ መኩ አልኳት  ፊርዶስ አሁን የምነግርሽን እንደማታምኝኝ አዉቃለሁ ግን ማወቅ አለብሽ እኔ ለራሱ እማየ ስታወራ ሰምቻት ነዉ እንደማታኳርፊኝ ተስፋ አደርካለሁ።  እህ ምን ቢሆን ነዉ ፊርዶሴ እንደማታምኝኝ አዉቃለሁ ያለችሽ.. ...  እህ አያቴ ቆይ ልነግርሽ አይደል...   እኔም ኧረ መኩ በአላህ ምንድን ነዉ አታስጨንቂኝ ችግር አለ? እሽ እናትሽስ ስለኔ ምን ብላ ስታወራ ሰማሻት ብየ ጠየኳት እሷም......

እሷም ወላሂ እመኝኝ ፊርዶስ  አንድ ቀን ማታ ሁሉም ተኝቶ የእማየ ስልክ ጠራ ማንነዉ ደግሞ ከመሸ የደወለ እያለች እማየ አነሳችዉ። እኔም  እንቅፌ ነቃሁ ማን ይሆን እያልኩ የተኘሁ መስየ ማዳመጥ ጀመርኩ  እማየም ስልኩን አንስታ  ዉአለይኩም እሰላም ሀዩ ስትል  አሀ....... የፊርዶስ እናት ናት እንዴ ብየ ማዳመጥ ጀመርኩ  እነሱም የሆድ የሆዳቸዉን ማዉራት ጀመሩ። ያዉ ጓደኞች እንደሆኑ፤አብረዉም እንዳደጉ መቸም አያትሽ ነግራሻለች...... አወ ነግራኛለች በጣም የሚዋደዱ አብሮ አደግ ጓደኛዎች እንደሆኑ....  ሌላም ብዙ ነገሮችን አጫዉተኛለች።


እሽ ይህን ካወቅሽ ያወሩትን ልንገርሽ ወቸም እንደዚህ እየተዋደዱ አይወሻሹም..... እሽ  ግን በአላህ እቸኩላለሁ ከነገርሽን ቶሎ ንገሪኝ ላዳምጥሽ ካልነገርሽኝ ቻዉ ትምህርቴ ይረፍድብኛል....  እንዴ ፊርዶስ እኔኮ እንዴት እንደምነግርሽ ግራ ስለገባኝ ነዉ።  ይህን ያህል.... ምኑ ነዉ ግራ የሚያጋባሽ ሰርፕራይዝ ባልሆነ.... ልትመጣ መሆኑን ልትነግሪኝ ነዉ እንዴ... ወላሂ ይህ ከሆነ አያስጨንቅሽ እኔ ለማንም አልናገርም ...  እኛን ሳትነግረን ሰርፕራይዝ ልታደርገን  ነዉ? ለነገሩ እኔም ጠርጥሬ   ነበር ገና ናፈቃቹህኝ ስትል እንደምትመጣ አዉቄ ነበር ።  ይህንን ነዉ አይደል የሰማሽዉ መኩየ?  ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል። አይ ፊርዶስ ! ወይ መምጣት አሁን ደስታ ለመናገር እንዲህ አድርጌ የምፈራ ይመስልሻል እና ዘሀን ለመናገር ነዉ የፈራሽ? አይደለም ፊርዶስ ግን እንዴት እንደምነግርሽ ጨንቆኝ ነዉ። አንች አንደሆንሽ መቸም ላትነግሪኝ ትምህርቴን አታስረፍጂብን በይ ደህና ዋይ....... እሽ  ፊርዶስ በቃ  አሁን ግን ወስኛለሁ እነግርሻለሁ..... እሽ እየሰማሁሽ ነዉ  ግን ሰአት የለኝም አሳጥሪዉ።   ችግር የለዉም አሳጥረዋለሁ... ... ግን ከሰማሽ ቡሀላ በአላህ ቃል ግቢልኝ መክያ ናት የነገረችኝ እንዳትይ አንችም በሂወትሽ ምንም እንዳታደርጊ፣ አያትሽንም ቢሆን ይበልጥ ዉደጃት እንጂ ፈፅሞ እንትጣያት ቃል ግቢልኝ  ምን እያልሽኝ ነዉ! እኔ ግን  ምንም የምትይዉ ግልፅ ሊሆንልኝ አልቻለም ይበልጥ ዉስብስብ እያለብኝ ነዉ። ቆይ ይህን ያህል ምንድን ነዉ? እያልኩኝ ትንሽ ካሰብኩ ቡሀላ እሽቃል እገባልሻለሁ....... ለማንም አልናገርም አያቴንም ይበልጥ እወዳታለሁ በሂወቴ ላይም ምንም ነገር አላገርም ብቻ ቶሎ ንገሪኝ አፍጥኝዉ.......  እይዉልሽ ፊርዶስ መቸም ሰዉ ነንና ቁመን አንቀርም እንኳን እኛ ወዱ(ረ.ሰ.ወ) ወደ አሂራ ሂደዋል ልክ እንደርሳቸዉ ያንችም እናትና አባት.....

በፈጣር ፍቃድ
#ክፍል_4 #ይቀጥላል....

#Share እያረጋቹ
#Join us 👇👇

@yefkr_world2
@yefkr_tube_1
@yefkr_world
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ......
ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር
#Part ☞አራት ➍



የአንችም እናትና አባት  ወደ አሂራ ሂደዋል። እእእ.. ምን እያልሽ ነዉ! እያልኩኝ ድምፄን በጣም ከፍ አድርጌ ጫሁኩ መክያ መቸም አባቴ ደዉሎ አያቅም ስላልኩሽ ነዉ ይህን የተመኘሽለት እናቴስ ብትሆን ስላልመጣች ነዉ እንደዚህ ክፉዉን የተመኘሽላት ኢናሊላህ በስልክ ሰሞኑን ደዉላ  ነበር እያልኩሽ ምንም እንኳን ባታሳድገኝም በጣም እወዳታለሁ ምን በድየሽ ነዉ ግን መክያ?.... ሁሌም ለማየት የምጓጓላትን እናቴን እንደዚህ ክፉ የተመኘሽላት.....

  ወላሂ  ፊርዶስ እመኝኝ እማ እናቴ ናት ያልሻትን ስታናግር እኔኮ የማልመጣዉ ፊርዶሴ ዩንቨርስቲ ትግባ ብየ ነዉ በዛ ላይ አንችም እዉነታዉን ታዉቂያለሽ እናቷ እንዳልሆንኩና አክስቷ እንደሆንኩ ይህን  ብታዉቅ ትምህርቷንስ በደንብ የምትከታተል ይመስልሻል እርግጠኛ ነኝ እኔንም እማየንም ለምን እስከ ዛሬ ሳትነግሩኝ ብላ ትጣላናለች መጣላት ብቻ ሳይሆን ትታመምብናለች። ትምህርቷንም ትንሽ ሲቀራት ልታቋርጥ ትችላለች እና የኔ አሁን መምጣት ተገቢ ነዉ


ትይኛለሽ ጓደኛየ? አለቻት እማም እንደኔ እዉነቱን ዛሬ ነገ ሳትሉ እናንተዉ ንገሮት ከሌላ ከሰማችዉ ይበልጥ ትጎዳለች አንችም በቃሽ ነይ ስትላት  ሰምቻቸዋለሁ።

  ፊርዶስ. እመኚኚ ወላሂ ሳልሰማ አይደለም የነገርኩሽ። እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ሰማዩና ምድሩ ዞረብኝ ፊርዶስ..  ፊርዶስ.....የሚል ድምፅ ይሰማኛል በዉሀም አርሰዉኛል፣ ብንን ስል እነ መክያ ቤት ነኝ ማን አመጣኝ ብየ ደነገጥኩ እኔ  ትዝ የሚለኝ መክያ ጋር አብረን ቁመን እናቷ የነገረቻትን እያዳመጥኩ ነበር አሁን ግን እነ መክያ ቤት ነኝ የተፈጠረዉ ግራ አጋብቶኝ ነበርና እናቷ አጠገቤ ሁና ፊርዶስ አሁን ትንሽ ቀለል አለሽ ነዉስ ሀኪም ቤት እንሂድ አለችኝ። ኧረ ደህና ነኝ አልሄድም ግን ማን ነዉ እዚህ ያመጣኝ ትምህርት ቤት ልሄድ ነበርኮ አሁን እረፍዶል እንዴ ብየ የመክያን እናት ጠየኳት እሷም ፊርዶስ አሁን ረፍዷል  አታይዉም ሰአቱን አራት ሰአት ሁኗል እያለች ወደ ግርግዳ ሰአት ጠቆመችኝ እኔም ማለቀስ ጀመርኩ ደንግጣ ምን ሁነሽ ነዉ አያትሽ ላይ ልደዉልላት?.... አይ ተያት ትጨነቅብኛለች ስለዚህ ነገር ማንም እንዳይነገግራት በአላህ አልኳቸዉ... እኔ አሁንም ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር ስላለ  መክያን ነይ አጠገቤ ብየ ጠራኋት.....እናቷን  እንዳልጠይቃት ለማንም እንዳትናገሪ ብላ መኩ ቃል አስገብታኛለች።


እናቷም ነይ እንጂ  መኩ አጫዉቻት ይሄዉ ተሽሏታል።  ለምን ታለቅሻለሽ......  ኧረ እማ እኔ አላለቀስኩም እህ አይንሽ እኮ አብጣል ቀልቷል በይ ነይ አሁን እኔ ምግብ እስከ ማዘጋጂ ድረስ ፊርዶስን አጫዉቻት።  እሷም መጥታ አጠገቤ ተቀመጠች። እኔም እናቷ መሄዷን ካረጋገጥኩ በኋላ የቅድሙን ነገር ንገሪኝ ጨርሽልኝ አልኳት እንዴ... ፊርዶሴ አዉቄ ስቀልድብሽ ነዉኮ እዉነት መስሎሽ ነዉ እንዴ! ኧረረረረ..... ፊርዶስ ቀልድ አታዉቂም ማለት ነዉ አሁን እናትና አባት የለሽም ስልሽ  እኔን አምነሽኝ ነዉ ፌንት የነቀልሽ አይ ፊርዶስ። ደሞስ እናትሽን እያናገርሻት እኔን እንዴት አመንሽኝ.......


አንች  አላህን አትፈሪም ብቻ የስራሽን አላህ ይስጥሽ አንችን ብሎ ጓደኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ዉሸት ሆነ እያልኩ ስለፈልፍ እናቷ እየሰማችን  ነበር.።

ደንግጣ ምንድን አይነት ቀልድ ነዉ ሰዉ እንዴት በሞት ይቀልዳል አላህን አትፈሪም መኩ!....  ኧረ ችግር የለዉም  ምን እሷ ስላለች ይሞታሉ እንዴ አላህ ስላለ እንጂ አትቆጫት ደሞ እየተጫወትን ነበር   ።  በሉ አሁን ጨዋታዉ ይብቃቹህ ብላ  ምግብ አቀረበችልን ምግቡንም አብረን ከበላን ቡሀላ አመስግኛቸዉ እኔም ወደ ቤቴ መጣሁ እልሻለሁ አያቴ። ይህን ከነገርኳት ቡሀላ ፊቷ ተቀያየረ በጣም ተቆጣች።  አያቴ በአላህ ይሄኮ ምንም ማለት አይደለም ደሞ የቀልዷን ነዉ በአላህ አያቴ መክያን ምንም ነገር እንዳትያት እሷኮ ለጨዋታ ነዉ እና የኔ ልጂ መቀለጃ፣መጨዋቻ ናት እንዴ ቁጣሽኮ ይገባኛል ግን ለምንድን እንደዚህ አልሻት ብትያት ነገሩን ማባባስ ይሆናል......


እንደዉም የነገርኩሽን የምትናገሪ ከሆነ ወላሂ አያቴ ከእንግዲህ ምንም ነገር አልነግርሽም።  አደራየ እኔኮ አንችን አስከፋችብኝ ብየ ነዉ እንጂ መናገር ፈልጌ አይደለም አይ ዉዷ አያት የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር..... እኔስ የምናደድ የነገረች ነገር እዉነት ቢሆን... እኔጃ በሂወት ሁሉ የምኖር አይመስለኝም። ግን አላሀምዱሊላህ የቀልዷን ነዉ።  ግን አደራየ ሁሉም ሰዉኳ ይሞታል እሱማ ልክ ነሽ ግን በሂወት ያለን ሰዉ ሞቷል  አይባልም.... አደራየ ግን ስአቱን አየሽዉ ገና ነዉ እንዴ ትምህርትሽ ደሞ
እንዳይረፍድብሽ።  እስኪ ሰአቱ ስንት ሰአት ነዉ 1፡30ይላል...


ወይኔ አያቴ እስከ ሁለት ሰአት ካልደረስኩ መዘጋቱ ነዉ  ዪኒፎርሜን እየለበስኩ በአንድ እጀ ቦርሳየን ይዜ በፍጥነት ወጣሁ።
ኧረ ቀስ በይ ደሞ መኪና አየተጠነቀቅሽ እየሰማሽኝ ነዉ አደራየ....  ቁርስ አንኳን ሳትበይ...  ችግር የለዉም አያቴ ደህና ዋይልኝ ቻዉ ብየ መሮጥ ጀመርኩ ልክ መሀል ምንገድ ስደርስ የያቴኔን ነጠላ ጫማ ነዉ የለበስኩት በጣም ደነገጥኩ።  እሽ አሁን ተመልሸ ልቀይረዉ ወይስ ይህን እንደለበስኩ ልግባ ተመልሸ ከሄድኩ አልደርስም ግቢዉ ይዘጋብኛል ከተዘጋ የዛሬ ትምህርት ይቀርብኛል። እሽ ምን ይሻለኛ? ይህንን ጫማ ለብሸ ከገባሁ ደግሞ ተማሪዎች ይስቁብኛል እያልኩ ቆሜ አሰብኩ ግን ወዲያዉኑ አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ.....

በአላህ ፍቃድ
ክፍል ❺
............ይ
..................ቀ
........................ጥ
...............................ላ
......................................ል

#share
@yefkr_world2
@yefkr_world
ሳይወደኝ ወድጀው 🙆‍♀️


ሳይወደኝ ወድጄው በሙሉ ስሜቴ
ሳይቀርበኝ ቀርቤዉ ከነ ማንነቴ

በትዝታህ ጠረፍ በፍቅርህ ታስሬ
በአንተ ሀሳብ ብቻ በፍቅርህ ሠክሬ

መች አወቁኝ እኔ አንተ እንደማፈልገኝ
መች ተረዳሁ እኔ አይንህ አታለለኝ

ጥርስህም ደለለኝ ሳቅህ ገመድ ሆኖ
ልቤን አሠረብኝ ውበትህ ገደለኝ
ፍቅርህም ገነዘኝ ሳትወደኝ መውደዴ
  በቁሜ ቀበረኝ።

ሌላ አካል ብሠጥህ አውጥቼ ከጎኔ
  ቀልደህ ስቅህብኝ ሳታስበኝ ለኔ

አሳድጌው ነበር ፍቅርህን ኮትኩቼ
ሠጥቼህ ነበረ ልቤንም አውጥቼ💔


አብርሀም(AB)


#Share @yefkr_world2

@yefkr_tube_1
👩School life👨

👩ሀይ
👨ሰላም
👩ደና አደርክ
👨ደና ነኝ ግን አላወኩሽም
👩አንተ ሞዛዛ ሄለን ነኝ
👨ሄለን ደናነሽልኝ እማ
👩አለሁ ደና ነኝ ጠፋህ ተምሮ መተህ አታቅም ሰሞኑን
👨አወ ሄሉ ትንሽ ስላልተመቻቸልኝ ነው
👩ስጠፋ ግዜ ስልክህን አጠያይቄ ያገኘሁት
👨ደስ ይላል እና ምን አዲስ?
👩ተናፍቀካል
👨እኔም ናፍቃችሁኛል
👩እና መቼ ብቅ ትላለህ
👨አላወኩትም
👨አንቺ መሆንሽን ማመን ከበደኝ ሄሉ ታውቂለሽ የጠየቀኝ ሰው የለም እስካሁን ምን ሆንክ ብሎ
👩ስልክህ ቆየሁ ከተቀበልኩት ግን ፈራሁህ
👨ምኔ ነው የሚስፈራው ቆይ😳
👩እኔንጃ ብቻ ፈራሁህ
👨እዴት ነው ክላሳችን
👩ጭር ብሏል ባዶ የሆነ ያክል ነው አንተ ስትኖር ድምቀቱ ይለይ ነበር እብድ ነህኮ ግን
👨ኧረ ያን ያክል የኔ አለመምጣት ለውጥ አለው
👩አወ አቤላ በጣም ደባሪ ነው እኔጃ ትምህርት እራሱ እያስጠላኝ ነው።
👨ግን ሄለን ነሽ ሄለን ሳውቃት ብቸኛ ዝምተኛ እና ጎበዝ ተማሪ ነች
👩አንተ የምታውቀው እሱን ነው ሌላ ማንነቴን ማንም አያቀውም ብቻ አቤላ ቶሎ የማትመለስ ከሆነ አልሄድም ወደ ክላስ
👨ኧረ እደዛማ አይሆንም በቃ አመቻቻለሁ
👩ከምሪን ነው ነገ ና እጠብቅሀለሁ
👨ኧረ አይመቸኝም
👩ትመጣለህ እጠብቅሀለሁ
👨እሺ በቃ ገገማ
👩እደሱ ነው የሚያምርብህ
👨የሚገርም ነው ሄሉ ሰዎች በዚህ ሁኔታ ከዝምተኝነት ወደተጫዎችነት ከፍ ሲል አየሁ
👩ገና አላየከኝም በዙ የማታቀው ነገር አለህ ስለኔ
👨እስኪ አንዱን ንገራኝ
👩ገጣሚና ደራሲም ነኝ ድምጼም አሪፍ እደሆነ በቴሌግም ቻናል በምለቀው post ብዙዎች ነገረውኛል።
👨ነገ አንድ ግጥም አዘጋጂልኝ
👩ስላንተ የተገጠሙ ግጥሞች ከ100 ገጽ በላይ ናቸው ነገ አንዱን አነብልሀለሁ
👨እሺ እመጣለሁ
👩ደና ደር
👨ደና ደሪ

ከተመቾት #Like #Share ማረግ አይርሱ

Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_tube_1
ስለሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸው

እሷ ነፍስ እንጂይ አካል አይደለችም 

አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም 

እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም

ብርሀን እንጂ ጨለማ አይደለችም

ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም

አምላክ ከአዳም አጥንት የሰራት የሁሉም አዳም አደራ ናት❤️

ሴት ልጅ እደዚህ ናት🥰🥰🥰🥰🥰


🌹 ከተመቻቹ #Like#Share ማረጊ አይርሱ 🌹

👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_tube_1
🥰ሴት ልጅ🥰

  ሴት ልጅ ከወንድ ፍቅርን ትፈልጋለች የሚፈቅራትም ወንድ ስታገኝ ትሞትልሀለች ለፍቅሯ🥰🥰

❤️ወንድ ልጅ❤️

  ፍቅር እዳለ ሁኖ የምትታዘዘው ይፈልጋል።ክብርን ይሻል አፍቅረሺው ክብርን ከሰጠሺው ይሞትልሻል።

ከተመቻቹ #Like #Share ማረግ አይርሱ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Join us @yefkr_world2
Join us @yefkr_tube_1