@Yefkr_Gojo
219 subscribers
112 photos
28 videos
6 files
127 links
የፍቅር ጎጆ

ስለ ፍቅር ይሰበካል

በፍቅር ሙድ ይያዛል

ውዶች ቁም ነገር እየተማሩ የሚዝናኑበት

ምርጥ ቻናል ትፈልጋላቹ

ይኸውላቹ ከእናንተ ሚጠበቀው

Join Jion ብቻ
Yafkrgojoooooo
Join jion
*https://t.me/yefkr_gojoo

CONTACT Minewer
PHONE 0989686903
Join Jion ብቻ
Download Telegram
HAPPY EID AL Adha 🤗!!! I wish u delicious ክትፎ😍, sweet ቃሪቦ😄, big ቆጮ😉, quality ዶሮ ወጥ🍗, amazing ጥብስ😘, good አይብ ❤️, nice cookies 🍪, peaceful &🐠 happy holiday 2 u & ur families 🤗
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።

@finding_hubullah
👑አንድት ሴት ከመገላለጥ👑
💍 ትጠንቀቅ 💍



✍🏻 አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ ዛሬ ላይ ብዙሃን ሴቶች እያደረጉት ያለው ድርጊት ከትልልቅና አፀያፊ ወንጀል ተደርጎ ይወሰዳል፦ ከቤታቸው ሌሎችን አማላይና ለራሳቸው የማለሉ ሆነው ተቀባብተው ተውበው መውጣታቸው ትልቅ የፊትና በር ከፋቾች ሆነዋል።

ያም ጌጥን ውበትን መገላለጥ
ሸቶ መቀባባት የተላያዩ ፈታኝ የሰውነት ክፍሎችን ማሳየት ወንዶችን መቀላቀል ይህ አስቀያሚ ድርጊት ይፈፅማሉ በራሳቸውም ላይ የአሏህን ቁጣ ያረጋግጣሉ።


قال الله تعالى: - (وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَٰكِن ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ٍۖ )
هود (101)

አሏህ እንድህ አለ፦ 【እኛ አልበደልናቸውም ነገር ግን እነሱ እራሳቸውን በደሉ።】
ሱረቱል ሁድ [101]

والله عز وجل يقول : " وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " [سورة الأحزاب، الآية : 33].

አሏህ እንድህ አለ፦ ((ቤታችሁ ተቀመጡ የቀደምት የመሀይማንን አገላለጥ አትገላለጡ))።
ሱረቱል አህዛብ [33]

ويقول سبحانه : " وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ " [سورة النور، الآية : 24].

ሉኡሉ ጌታችን ይላል፦ ((ጌጣቸውን ግልፅ አያድርጉ))
ሱረቱ ኑር [24]

📋وقال النبي صلى الله عليه وسلم «صنفان من أهل النار لم أرهما : قوم معهم سياط كأذناب البقر يضربون بها الناس، ونساء كاسيات عاريات مائلات مميلات رءوسهن كأسنمة البخت المائلة، لا يدخلن الجنة ولا يجدن ريحها، وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا»
📙 رواه مسلم وغيره

📋 የአሏህ ነብይ እንድህ አሉ፦ «ሁለት አይነት ሰዎች የእሳት ናቸው አሁን አላያቸውም ፤ ሰዎች ናቸው ከነሱ ጋር ሰዎችን የሚደበድቡበት የከብት ጅራት መሰል አለንጋ ያላቸው ፣ እናም ለብሰው ያለበሱ ለራሳቸው የሚማልሉ ሌሎችንም የሚያማልሉ ሴቶች ናቸው ፀጉራቸው እንደተዘነበለ ግመል ሻኛ ነው ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም…።»
ሙስሊምና ሌሎችም ዘግበውታል

💢 አንድት ሙስሊም የሆነች ሴት ጠባብ ዘርዛራ የሰውነት ቅርፅን ከሚያሳይ የሰውነትን ውበት ከሚያጋልጥ ልብስ መራቅ ይኖርባታል።

እንድሁም ከመሰባበር ድምፅን ከማቅለስለስና በአካሄድ ሰዎችን ከመፈተን ልትጠነቀቅ ይገባታል።

ከራሷ ላይ ሂጃብ ማንሳት ከደረት ከክንድ ከባት መሰል የሰውነት ክፍሎችን መግለጥን ትጠንቀቅ።
ጋጠ ወጥ የሆኑ ሴቶች የሚለብሱትን አይነት አጫጭር ልብስ ከመልበስ ልትጠነቀቅ ይገባታል።
ይህ አሏህ እርም ክልክል ካደረገው ነገር ስለሆነና እንድሁም ለአደገኛ ፊትና ስለሚያጋልጥ።

📋قال العلامة ابن باز رحمه الله :
💢فالواجب الحذر من ذلك، والمرأة عورة وخطرها عظيم على نفسها وعلى غيرها، فالواجب عليها أن تكون بعيدة عن أسباب الفتنة بالتحجب ولبس الجلباب الذي يسترها ...

📋 ኢማም ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ ነበር ያሉት፦
💢 «ግዴታው ከዚህ ልትጠነቀቅ ነው ፣ ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሃፍረተ ገላ ነው ፣ አደጋዋም በራሷም ሆነ በሌሎች ላይ የከፋ ነው ፣ ግደታው እሷነቷን ልሸፍን የሚችለውን ጅልባብ በመልበስ ከፊትና ምክናየቶች የራቀች ልትሆን ነው…።»

ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሊገለጥ የማይገባው ሃፍረተ ገላ ነው ወደ ሱቅ ስትወጣ ሸይጧን ይክባታል።
ለዚህም ልትሸፈንና ሂጃቧን አጥብቃ ልትይዝ ይገባታል ይህ የሰላም ምክናየት ስለሆነ።

والله يقول سبحانه في كتابه العظيم: (وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ )[الأحزاب:53]،

አሏህ በተከበረው ቃሉ እንድህ አለ፦ 【እቃን ስትጠይቁ ከመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ ጠይቁ ይህም ለናንተም ሆነ ለነሱ ልብ ንፅህና የተሻለ ነው።】
ሱረቱል አህዛብ [53]

እህቴ በመሸፈንሽ የሌሎችንም የራስሽንም ልብ ከተለያዩ በሽታዎች ትጠብቂያለሽ።

እህቴ አሏህ ይዘንልሽ እነዚያ ምርጥ ቆነጃጅት የነብዩ ምርጥ የነብዩ ባልደረቦች የነበሩት ጀግና ሴቶችን ሞደል አድርጊ ፤ እነዚህ ዛሬ ላይ ክብራቸውን ማንነታቸውን አርግፈው የጣሉ ክብራቸው መደፈሩ የማያሳስባቸው የዝንብ መዋያ የሆኑ ሴቶች እስታይል እንዳይሸውድሽ ስልጣኔ መስሎች የስልጣነውን ማማ የስልጣነውን ሰገነት አውልቀሽ አልሰለጠነው አውሬነት እንዳትመለሽ።

የነበባቹህ በሙሉ ሼር

የሴት ልጅ መስተካከከል
ለኢስላም ኡማ ቁልፍ ነዉ

ለሂዳያ ስበብ አንሁን
ለወድ እህቶቼ አድርሱልኝ

SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
JOIN: @yasin_nuru        
JOIN: @yasin_nuru            ╚════════════╝
ካንቺ ጋራ ስሆን❤️

የኔ አለም አዳምጪኝ 💋
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
#ኑዛዜ...

ኑርልኝ ብትይኝ
እነሆ ኖርኩልሽ
ሙትልኝም ብትይ
እነሆ ሞትኩልሽ
ህይወትና ህልፈት
ለእኔ አንድ ናቸው
ከፈጣሪ ተቀብዬ
ለአንቺ የሰጠሗቸው፡፡
.💐አስተዉሉ እህቶቼ...💐

#ስንቶቻችን ነን ክብራችንን ምንጠብቀዉ??
ሼር
#እናቴ (ዝሙት) መስራት እፈልጋለሁ...
.
አንዲት ወጣት እንስት እናቷን ዝሙት ትፈጽም ዘንድ ታስፈቅዳታለች።
.
እናትየውም በእርግጥም የፈለግሽውን ነገር ከመፈጸምሽ በፊት
ለአንድ ሳምንት የማዝሽን መፈጸም ይኖርብሻል ስትል አቋሟን
ታሳውቃለታለች።
.
#እናትየውም እንዲህ ስትል ታዛታለች ወደ ንጉሱ ቤተ መንግስት ሂጂና
ልክ
ንጉሱ ከቤተ መንግስት ሲወጣ እራሱን እንደሳተ ሰው ውደቂ
.
▶️ #ልጅየውም ልክ እንደተባለችው እራሷን ስታ ትወድቃለች ንጉሱም
እራሱ ከሰረገላው ላይ ወረደና ሙሉ
እንክብካቤ እንዲደረግለትና ቤቷ
እንዲያደርሷት አዘዘ
.
▶️ #በሚቀጥለው ቀንም ንጉሱ ከቤተመንግስት ሲወጣ አሁንም
ራሷን ስታ ወድቃለች ንጉሱም ችላ
ብሎ አለፈ ዞር ብሎ እንኳን አልተመለከታትም
.
የንጉሱ ተከታይም ከወደቀችበት አነሳት በሶስተኛው ቀን እሱም
ይተዋትና የዘበኞች አለቃ ያነሳታል
.
▶️ #በአራተኛው ቀን አለቃውም ትቷት አንድ ተራ ወታደር ያነሳታል
በሚቀጥለው ቀን ግን እሱም ቀርቶ ሰዎች እየገፉ ወደ ዳር ያወጧታል።
እንደተለመደው በመጨረሻው ቀንም እራሱን እንደሳተ ሰው ወደቀች
.
#ይሄኔ ግን ፊቷን ከሚልሳት ውሻ ውጪ ምንም ነገር አላገኘችም
.
ከዚያም የእናቷ ተግባር የታከለበት ምክሯን እንዲህ ለገሰች
.
🎖🎖በማህብረሰቡ ውስጥ ክብሯን ያጣች ሴት ምሳሌም ይሄው ነው
በመጀመሪያ የተከበረች ሴት
በመሆኗ ሁሉም ይንሰፈሰፍላታል
.
☞ክብሯን ስታጣ ግን ፈላጊዋ ይጠፋል ሁሉም እንዳሻው ይጫወትባታል

☞በመጨረሻ ግን ማንም የማይፈልጋት ርካሽ እቃ ትሆናለች። ስትል
ልጇን
በጥበብ አስተማረቻት።
~~~~
⭐️ፈጣሪን መፍራት ጥበብ ነው! ከሀጢያት መራቅ ማስተዋል ነው።

⭐️ሴቶች ለወደፊት ትዳር ካሰባችሁ ከዚና መራቅ አለባችሁ

⭐️በዚህ በአለንበት ዘመን ሰውን ያንበረከከ ትልቁ ሀጢያት እንደ ቻይና ልብስ የተያዘ ፋሽን ቢኖር "ዝሙት" ነው

⚠️⚠️እህቶቼ ተጠንቁቁ

SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
JOIN: @yasin_nuru        
JOIN: @yasin_nuru            ╚════════════╝
የፍቅር ጎጆ

ስለ ፍቅር ይሰበካል

በፍቅር ሙድ ይያዛል

ውዶች ቁም ነገር እየተማሩ የሚዝናኑበት

ምርጥ ቻናል ትፈልጋላቹ

ይኸውላቹ ከእናንተ ሚጠበቀው

Join Jion ብቻ
Yafkrgojoooooo
Join jion
*https://t.me/yefkr_gojoo

CONTACT Minewer
PHONE 0989686903
Join Jion ብቻ
#ኑዛዜ...

ኑርልኝ ብትይኝ
እነሆ ኖርኩልሽ
ሙትልኝም ብትይ
እነሆ ሞትኩልሽ
ህይወትና ህልፈት
ለእኔ አንድ ናቸው
ከፈጣሪ ተቀብዬ
ለአንቺ የሰጠሗቸው፡፡
🌺✿»🌺 አይንሽን ጨፍኚ 🌹❣️💘

ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ

@Yfiker_Gojo1
▬▬ የሰው ልጅ ታማኝ ጓደኛ ▬▬

➠ የሰው ልጆች ታማኝ ጓደኛ እና አስተዋይ እንስሳ ውሻ ነው።

➠ ውሾች በሚያንቀላፉበት ወቅት በብዛት ህልም ያልማሉ። አብዛኛው ህልማቸው ደግሞ ስለ አሳዳጊያቸው እና ስለሚወዱት ሰው ነው። በቅርቡ በተሰራ ምርምር መሰረት ያለሙትን ህልም ልክ እንደ ሰው ማስታወስ ከሚችሉ አስተዋይ እንስሳት መካከል ውሾች ይገኙበታል።

➠ ውሾች አስተዋይ እንስሳ ከመሆናቸው የተነሳ እስከ 200 ቃላትን መማር ይችላሉ።

➠ የውሾች የማሽተት ችሎታ  ከሰው ልጆች በ10,000 እጥፍ ይበልጣል።

➠ ውሾች ኮምፓስን በየእለቱ ይጠቀማሉ። ይህ ኮምፓስ በተፈጥሮ የተሰጣቸው ልዩ መሳርያ ነው። ውሾች ሰገራቸው የሚጥሉት ወደ ሰሜን ወይም ወደ ደቡብ አቅጣጫ ዞረው ነው። ይህንንም የሚከውኑት ልክ እንደ ኮምፓስ የመሬት መግነጢሳዊ አቅጣጫ ተከትለው ነው።
#ሀገር ዛሬ ሞተች
በ ያንተና በኔ ስራ ተወጥረን
በዘር በሀይማኖት መታቀብን ፈጥረን
ትዉልድ የሚያጠፋ ሀገር የሚበትን
መርዝ ስንጠነስስ ሰርክ ሳይታክተን
በጠበበ መንደር እልፍ ሀገርን ሆና
ጨቅሎቿን ከቤቷ እሷ ከጎዳና
ሳትበላ እያበላች ሳጠጣ እያጠጣች
በነሱ ፌሽታ ዉስጥ እርሷ እያበበች
ይኸዉ ለሰዉ ኖራ ደሟን እንደሰጠች
በኛ አይነቱ መሃል  ሀገር ዛሬ ሞተች
"ኢትዮጵያ"
ወርቅ ናት እናቴ ባለቅኔ አንድምታ
በሊቃውንት ልሳን ታስራ የምትፈታ
የስልጣኔ ህዳግ መንደርደሪያ ዋልታ
የተራሮች እናት የምድር ከፍታ
ጉብታየ አንችነሽ ማማ የትም ቦታ


           አንች ማለት እማ
          የእግዜር ውቅር አለት
          አምባ ነሽ ለፍጥረት
          የእውነት ከተማዋ
          የፍቅር ጽዋዋ
የት ሊገኝ እንዳንች ሀገር ብሎ መኩሪያ
የእናት የአባት ጥሪት አልማዝ ወርቅ መቆያ
ማን እለ እንዳች እምዬ ኢትዮጵያት?
እውነታ!!

"በየትኛውም ወቅት በአፍሪካ ምድር ላይ የታዩ መሪዎች ሁሉም ማለት በሚያስደፍር ሁኔታ ነጋዴዎች ናቸው፤ ሁሉም ገዢዎች ናቸው ንግዳቸው ግን አትርፈው ለመሸጥ ነው"

ለመሸጥ እስከሆነ ማንም ይግዛኝ፡ የምሸጥበት ዋጋ ነው የሚያሳስበኝ

የመጣው የሄደው
የዳበሰኝ ሁሉ ወዳጄ የሚመስለኝ
ሳቅ የሚጭርልኝ
ገዝግዞ አዳክሞ ሊጥለኝ መሰለኝ!!


ብሩህ ቀን ያምጣልን!!
▬▬ ሳቅ ለጤናችን ያለው ጠቀሜታ ▬▬

➠ የጭንቀት ሆርሞኖችን መቀነስ።

➠ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይጨምራል።

➠ የልብ ጤናን ያሻሽላል።

➠ የደም ግፊትን ይቀንሳል።

➠ ሆድ አካባቢ ያሉ ጡንቻዎችን ማሳሳብ።

➠ ከልብ ከሳቅን በኋላ ጡንቻዎቻችን ለ 45ቨ ደቂቃ ያህል ዘና እንዲል ያደርጋል።

➠ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያደርጋል።

➠ ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ይጨምራል።

➠ ሳቅ ከአንጎላችን ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በማስወገድ ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል።
ዉዴ😘ዛሬ ቃል የመግባት ቀን ነዉ💗
ቃል ደግሞ ሰማይና ምድር የፀናበት،አለም ሁሉ የተፈጠረበት ሀያል ነገር ነዉ🥰🥰🥰🥰
እናም እኔ ዛሬ ምንም ማስመሰል በሌለበት💋
በእዉነት ቃል እልሀለሁ/እልሻለሁ አንተ/አንቺ በሂወቴ ትልቅ ቦታ ካላቸዉ ሰወች ዉስጥ አንዱ ነህ /ነሽ::
በእዉነተኛ የጓደኛ ፍቅር እወድሀለሁ/እወድሻለዉ❤️😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይህንን መልክት ቢያንስለ 10 ለምትወዱት ሠዉ በመላክ ለጓደኛችሁ  ያላችሁን ፍቅር ግለፁ
ከምቶዷቸዉ ጓደኛችሁ  መካከል እኔ አንዱ  ከሆንኩ ለኔም መልሳችሁ ላኩልኝ
😍😍😍😍መልካም ቃል የመግባት ቀን ይሁንላችሁ💋💋🥰የኔ ምርጥ ጓደኞች💞💞
.       💞 "........"💞

ዛሬም እዛው ቁማ - ትጠብቀዋለች
ይመጣል አይቀርም - በር በሩን ታያለች
ሁልጊዜ እየመጣ - ሁልጊዜ እያየችው
ከቀን ቀን ሲገፋ - በጣም ወደደችው
አናግሯት አያቅም - ድምፁን አታቀውም
ተሳስቶ እንኳ ላንዴ - አፉን አይከፍተውም

ሳያያት አይውልም - እሱም ግን ወዷታል
ሚገዛው ባይኖርም - ዝም ብሎ ይገዛታል
አንድ ጊዜ ሳሙና - አንዳንድ ጊዜ ኦሞ
ጠቁሞ ይገዛታል - ከበሩ ዳር ቆሞ

በጣም ሰልችቷቷል - እሱን መጠበቁ
በቅጡ አላወሩ - ወይ አልተዋወቁ
ልፈትነው ብላ - እሱ እንደሚወዳት
ከሌላ ጋር አይቶ - ቀንቶ እንዲያናግራት
ከወንድ ጋር ሆና - ሱቋ ጠበቀችው
ወደሷ ሲጠጋ ፊቱ ሲለዋወጥ...
                             ...ከሩቅ ላይ አየችው

ከሌላ ጋር ሲያያት - በጣሙን ተከፋ
ከዛ ቀን በኋላ - ሳታገኘው ጠፋ

ከሳምንት በኋላ - ስለሱ ጠየቀች
ያ ልጅኮ ጠፋ - የት ሄዶ ነው አለች
አልሰማሽም እንዴ - ያ ልጅኮ ሞቷል
በሲባጎ ገመድ - ራሱን አጥፍቷል
የሚወዳትን ልጅ - ከሌላ ጋር አይቶ
ሞቱን አፋጠነ - ራሱን አጥፍቶ

ስትል የነበረ - ለምን አይነግረኝም
ድምፅ አውጥቶ ባፉ - ወደድኩሽ አይለኝም
እውነቱን ስታውቀው - ስሜቷ ተነካ
ያ የምትወደው ልጅ - 'ዱዳ' ነበር
   🙏Please
#Share🙏
      
ራስህን ውደደው!

ሰዎች ከሚወዱህ በላይ ራስህን ስትወደው እውነተኛ ደስታ ይሰማሀል፤ በዛ ላይ ያለ ምንም መስፈርት የሚወድህ ፈጣሪ አለ። ከነ ድክመትህ ሰዎች እንዲወዱህ ከፈለክ መጀመሪያ አንተ ራስህ ከነጉድለትህ ራስህን ውደደው! ራስን መቀበል ማለት ይሄ ነው።

እስከዛሬ የህይወት ውሳኔዎችህ ሙሉ ለሙሉ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል፤ ብዙ የሚቆጭህ ነገር ይኖራል፤ ሁሉም ወደ ኋላ ተመልሶ ማስተካከል የሚፈልገው ነገር አለው። ራስህን መውቀስ ሳይሆን ራስህን መቀበል ነው ያለብህ ምክንያቱም ስህተት የስኬት ተቃራኒ አይደለም እንደውም የስኬት አካል ነው
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
የአይጥ ወተት በዓለም ላይ በጣም ውዱ ወተት ነው ! ዋጋው per liter ከ22,000 ዶላር በልጧል ! 1 ሊትር ወተት ከ 4000  አይጦች ይገኛል !

በተጨማሪም የአይጥ ወተት በመድኃኒት ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል እና ከላም ወተት 4 እጥፍ ገንቢ ነው ! 🤷‍♂
ጨረቃ ስትወጣ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ
በዓይኔ አይሻለው……
ከዋክብት ሲጓዙ ከነሱ መካከል
አንቺን ፈልጋለው……
ከፀሃይ ጋር ብትወጪ ብዬ
ሁል ጊዜ ጠዋት እጠብቅሻለው
አንዳንዴም በህልሜ አቅፌሽ አድራለው።
ዝም ብለሽ በሀሳቤ ሁሌ ትመጪያለሽ
ምክንያቱን ባላቅም ትናፍቂኛለሽ
ያነጫንጨኛል ላገኝሽ እሻለው…
በሰበብ አስባቡ ስላንቺ አወራለው
የፅድቄ ሽልማት የኔ ገነት ውዴ
ኧረ ጉዴ ፈላ…ፍቅር ያዘኝ እንዴ 😳
#ሰበር_ዜና #Breaking_News

ከ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት ያመጡት ሦስት በመቶ ብቻ ናቸው ተባለ 😳

ኩረጃን ለማስቀረትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚል፣ በልዩ ሁኔታ ከተሰጠው የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት (የማለፊያ ነጥብ) ያገኙ ተማሪዎች 28 ሺሕ ብቻ መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ከአስተማማኝ ምንጮቿ መስማቷን ዘግባለች።