የአማርኛ ጥቅሶች ❤️
202 subscribers
268 photos
20 videos
4 links
Download Telegram
መንታ ልብ 💔

እንዴት ልጠብቅሽ ውስጤን አባብዬ
በምን ልሸንግለው ከቶ ምንስ ብዬ 🥹
ትመጣለች አልል መቅረትሽን ፈርቼ 😢
ትቀራለች አልል ምንድፍረት አግኝቼ?
ወይ አትደላደይ ወይ ከሆዴ አትወጪ
መንታ ልብ አረግሽኝ ስትገላበጪ🤦‍♂
ሂጂልኝ እንዳልል.....🙎‍♂
መውደዴ አልከተመ☹️ትዝታዬ አልሻረ
ነይልኝም አልል መሄድሽ ካልቀረ.....💔
My adrk @Edu2267👰👰
ታሪክ💔

እናቱ የሞተችበት ህፃን መንገድ ላይ ተቀምጦ ጭቃ እያቦካ ሳለ
አባቱ ያገኘውና ልጄ በጭቃ አትጫወት ልብስክ ይቆሽሻል ብዬክ አልነበረ
በል ተነስና ወደ ቤት እንሂድ ይለዋል
የልጁ ምላሽ ግን የማይጠበቅ ነበር🥹
ልጁም ድንገት እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል
አባ የሰው ልጅ ከጪቃ ነው የተፈጠረው አላልከኝምእ?
አባትም በመገረም አው ብዬካለው ልጄ ከጪቃ ነው የተፈጠረው ሲል ይመልስለታል
እንዲህ ነበር ያለው አባ እባክህን🙏 እርዳኝና
እናቴን አቡክተን እንደገና እንስራት ናፍቃኛለች🥹
ፍቅር ይህ ነው 🥺
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍቅር ትልቅ ዉሸት😭😭😭