ዛሬ ጥቅምት ፭/፳፻፲፰ ዓ/ም ከሌሊቱ ፱ ሰዓት ከተዘረፈው ቅኔ በከፊል👇
ግእዝ ጉባኤ ቃና
• ፍጡነ ንዒ እንዘ እጼውዐኪ ናሁ፥
• ምስጢረ ቅኔ ድንግል ለሕሊናየ ተስፋሁ።
ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ቤተ ክርስቲያን ሥጋየ ዘዲበ መምህራን ተክሊል፥
• እምቃለ ገዓርየ ጠግዐ ዲበ አዕፅምትየ ትብል።
ዘአምላኪየ
• እምዘ አናብስት ግበብ ወእምዘ አናምርት አድባር፥
• ወፃእኪ ለአውፅኦ ኵሉ በረቂቅ ምስጢር፥
• ኦ ድንግል ጸሎቱ ለገብረ ሕይወት መንክር።
ሚ በዝሑ
• ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሕያው ለእመ አልቦ በምድር ግብረ መቃብሪከ ዘአእመረ፥
• ኵሉ የአምር እንተ አስኬማከ መቃብረ፥
• እስመ አስኬማከ ለከ በመነኰሳት ደቅከ ለአምጽኦ ንዋይ ተገብረ።
ዋይዜማ
• መካነ ሕይወት ባዕልተ ጸጋ ሀብተ ዕበይኪ በዝሐ ወኢይትኌለቍ ሀብትኪ፥
• እስመ ለኪ ሀብተ ማርያም ሀብተ ጽድቅ ኮነኪ፥
• ወበበ መልክዑ ተዘርአ ስብሐተ ማኅሌት ዘርእኪ፥
• ወፍሬ ስብሐት ወሀበ ከመ ያስተፍሥሕኪ፥
• ወበቃሉ ዐማኑኤል ለኪ።
መስኮት ዋይ ዜማ
• መካነ ሕይወት ወላዲትየ ዘአስተቀጸልክኒ ክብረ ወአልበስክኒ ትፍሥሕተ፥
• እመ ረሳዕኩኪ ለኪ አሓተ ዕለተ፥
• የማንየ ትርስዐኒ ሊተ።
ሐፂር ዋይ ዜማ
• ሠናይትየ መካነ ሕይወት ንበሪ አምኣተ፥
• እስመ ሕይወትየ አንቲ ወአርአይክኒ ሕይወተ።
(• ሠናይትየ መካነ ሕይወት ንበሪ አምኣተ፥)
ሥላሴ
• ለመጽሐፍ ፊልሞና ይቤሎ ጳውሎስ ምስጢረ ቅኔ አስተበቍዐከ ለከ ላዕሌሁ ከመ ኢትግበር ኵነኔ፥
• በእንተ ውእቱ አናሲሞስ ቅኔ፥
• ወዘይፈድየከ ለከ እመቦ እፈድየከ ከዋኔ፥
• ዘበሃይማኖት አሐተኔ፥
• ወዘንተ ትግበር በኢምጣኔ፥
• በርእስየ ወሰንኩ ውሳኔ። (ፊል. ፩፡፩-፳፬)
ዘይእዜ
• አክርጳ መጽሐፍ ዘተሠየምከ ንቤለከ ለከ በቃለ ጳውሎስ ሊቅ፥ (ቈላ. ፬፡፲፯)
• ለወንጌል ዘተሠየምከ እምያሬድ እግዚአብሔር መልእክተከ ዑቅ፥
• ወከመ መሬት አንተ ዑቅ ወጠይቅ፥
• ዘኢተፈሥሐ ብከ አምላከ ይስሃቅ፥
• እምኀበ በልብከ ሐይወ አምልኮተ ብሩር ወወርቅ።
(• ዘኢተፈሥሐ ብከ አምላከ ይስሃቅ፥)
ሣህልከ
• በጽባሕ ወሠርክ ወበሌሊት፥
• ማኅልየ መኃልይ አኀሊ ለመካነ ሕይወት ብፅዕት፥
• ወእዜምር እንዘ እብል አራ-ኅ-ራኅክኒ እሕትየ መርዓት።
መወድስ
• ልሳነ ግእዝ ስመከ ዘይደመስስ መኑ ውእቱ ወመኑ ወልደ ተምያን፥
• እንዘ አንተ አንተ መዝገበ ጥበብ ወኪን፥
• እመጽሐፈ ሕይወት ሰማያዊ ስምከ አምጣነ ተጽሕፈ በብሩህ ዐይን፥
• ወእምድረ ግብጽ በእንቲኣከ ገብረ መንፈስቅዱስ ይምጻእ መናፍቃነ ግእዝ ከመ ያእምን።
• ወከመ ነገረነ በመጽሐፉ (ምሳ. ፲፫፡፳) ሰሎሞን፥
• እንተ ምስለ አብድ ያንዛኀልል አብደ ይከውን፥
• ወበትረ ጽእለት ይወፅእ እምአፈ አብዳን፥
(ምሳ. ፲፬፡፫)
• ወትምህርተ ቅኔነ ዘወንጌል ክዱን ለኅርቱማን።
ኵልክሙ መወድስ
• ለአግብርቲሁ ምስጢረ እንበለ ይክሥት ኢይገብር ምንተ እግዚአብሔር አዶናይ፥ (አሞ. ፫፡፯)
• ወመልዕልቴሃ ለምድር ዘእንበለ ይዝንም ማይ፥
• ምስለ ኖኅ ገብረ ሕይወት ተማከረ እግዚአብሔር በብሩህ ፀሓይ፥
• ወምስጢረ ቅኔ ጊዮርጊሳዊ በምክረ እግዚእከ አርሕቅ ትግርምተ ዱድያኖስ መምዕላይ፥
• ወለእለ በግእዝ ይሣለቁ ተልእኮቶሙ እኩይ፥
• ከመ ጠል በማዕረር ወከመ ዝናም በሐጋይ። (ተግ. ፪፡፩)
• ወይቤ ጳውሎስ በዓለ ብዙሕ ራእይ፥
• ኢትትቃወምዎ ለእኩይ በእኩይ ወበሠናይ፥
• ሠናየ ንሕነ ንትሜነይ።
(• ኢትትቃወምዎ ለእኩይ በእኩይ ወበሠናይ፥)
●➖●➖●➖●
ቅኔን በቴሌግራም ለመማር👇
https://t.me/kineyared
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/yaredzer
ዩቲዩብ👇
https://www.youtube.com/@Yared-Zeraburuk

Forwarded from Ermiyas Teshome
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ሐና መካን ኢትዮጵያ ዘታፈደፍድ ሐዘነ፥
• ትቤ ብእሲት እኪተ መዋዕል አነ።
(፩ ሳሙ. ፩፡፲፭።)
• ሐና መካን ኢትዮጵያ ዘታፈደፍድ ሐዘነ፥
• ትቤ ብእሲት እኪተ መዋዕል አነ።
(፩ ሳሙ. ፩፡፲፭።)
"ሠናይ ለከ ከመ ታውሕድ ተናግሮ እምትኩን ጠቢበ ወማእምረ ወእምታውሕዝ አፍላገ ትምህርትከ በንደተ ልብ።" ማር. ይስ. አን. ፩. ምዕ. ፭።
ዘይእዜ
▪ሚካኤል ሥሉጥ ለተራድኦ እመ አሕዘነከ ለከ አንብዐ ራሔል ሥሉጥ፥
▪አይቴኑ ውእቱ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▪ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▪ረድኤትከኑ ብዙሕ ለህዝበ እስራኤል ፍሉጥ።
(▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥)
ወይም👇
▪ሚካኤል መልአክ እመ ሐዘንከ በልብሰ ዱራታዎስ ዐርክ ዘበሰብእናሁ ሥሉጥ፥
▪አይቴኑ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▪ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▪ረድኤትከኑ ብዙሕ ለዱራታዎስ ፍሉጥ።

ዛሬ የተዘረፈው ሙሉ ቤት ቅኔ👇
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ ክብረ በዓል በብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ እየተመራ በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ ዋለ። ከሌሊቱ ፰ ሰዓት ላይ የተዘረፈውን ቅኔ እንደሚከተለው ጻፍኩላችሁ!
መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
▫ አሐው ንበሩ እዜኑክሙ ለልየ፥
▫ በዛቲ ሌሊት ዘርኢክዎ ራእየ።
፩.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ ፍጡነ ረድኤት ምስጢር ሚካኤል ኀበ ኀበ ትሰፍሕ ክንፈ፥
▫ መንገሌየ ነዐ በከመ ታለምድ ዘልፈ።
፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ በእንተ ቅኔ አኀሊ ማ-ኅ-ሌተ ወዕበያቲሁ እዜኑ፥
▫ ፍቅረ ቃለ ቅኔ ረቂቅ ያጌብረኒ አኮኑ። መጽ. ምስ.።
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ ተቀንዮተ ቅኔ ርእስየ ምሉአ ጠል ዘእስከ ላዕሉ እምታሕቱ፥
▫ ወድምድማየኒ ምስጢር ነፍኒፈ ሌሊት ውእቱ።
(መኃ. ፭፡፪)
፫. ዘአምላኪየ
▫ አመ በብርተ ጽድቅ በሰለ ሥጋ ማኅሌተ ያሬድ ላሕም፥
▫ መኆስስ ተቀንዮተ ቅኔ ተደለወ ዮም፥
▫ ዛቲ ዕለት አኮኑ ዕለተ ስርየት አዳም።
፬. ሚ በዝሑ
▫ ሚካኤል ለሊከ ከመ አሰሰልከ ዝክተ ንዴተ ቤታ ለቴዎብስታ፥
▫ እስኩ አሰስል ለኢትዮጵያ ንዴታ፥
▫ ወንዴትሰ ዘእብል ዘንዴተ ሥጋ ኢኮነ ንዴተ ህፃናት መንታ።
፭. ዋይ ዜማ
▫ ኀበ ምድረ ባቢሎን ዝክረ ቅኔ ናቡከደነፆር ቅኔየ አመ ጼወወ አምኣተ፥
▫ ኢዮሴዴቅ ልቡና አበው ተጼወወ ግብተ፥ (፩ ዜና. ፮፡፲፭)
▫ ወበዝክረ ቅኔ ባቢሎን ድሕረ ሐደረ ወቤተ፥
▫ ሴዴቅያስ ሐጕል ግብተ ሞተ፥
▫ ወኢርእየ ዘቅኔ ምሕረተ።
፮. መስኮት ዋይ ዜማ
▫ ለህዝበ እስራኤል ዘመራሕኮሙ ሚካኤል ለሊከ እንዘ ታተሉ ሐይላተ፥
▫ ለኢትዮጵያ በግብጽ ሀብ ፍኖተ፥
▫ እስመ ግብጽ ተመነየት ሞተ።
፯. ሐፂር ዋይ ዜማ
▫ በገዳም ለደቂቀ ኅሬ ዘአውረድከ መና፥
▫ ሚካኤል አውርድ ለኢትዮጵያ ዳሕና።
(በገዳም ለደቂቀ ኅሬ ዘአውረድከ መና፥)
፰. ሥላሴ
▫ ሚካኤል ዘአውረድከ ኅብስተ መና ለእስራኤል እመ ኢታደሉ አንተ በዘመንፈስ ቅዱስ ልቡና፥
▫ አውርድ ለኢትዮጵያ ዘሰላም መና፥
▫ ወለእመ ፈቀድከ ታውሕዝ ማየ ነቅዐ ሕይወት ዳሕና፥
▫ ዝብጥ ኰኵሐ ግብረ ሙስና፥
▫ ወኀበ አርያም ሰደነ በጥዒና፥
▫ ወምርሐነ በረቂቅ ደመና።
፱.፩. ዘይእዜ
▫ ሚካኤል መልአክ በመስቀልከ ከመ አሕለፍኮሙ ባሕረ ለህዝበ እስራኤል ለሊከ፥
▫ ግብጸ አስጢመከ አሕልፈነ ባሕረ ተቃትሎ ወንቁም ቅድሜከ፥
▫ ባሕረ ተቃትሎ ይሰስል አምጣነ ቀሊል በኀቤከ፥
▫ ወመልዕልተ ኵልነ ከዐው ጠለ ምሕረትከ፥
▫ እስመ ይትቃጸቡነ ግብጽ ዘበማእከለ ባሕር አስጠምከ።
(▫ ወመልዕልተ ኵልነ ከዐው ጠለ ምሕረትከ፥)
፱.፪. ዘይእዜ
▫️ሚካኤል ሥሉጥ ለተራድኦ እመ አሕዘነከ ለከ አንብዐ ራሔል ሥሉጥ፥
▫️አይቴኑ ውእቱ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▫️ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▫️ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▫️ረድኤትከኑ ብዙሕ ለህዝበ እስራኤል ፍሉጥ።
(▫️ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥)
፲. ሣህልከ
▫ ሚካኤል ዘብከ ቃለ እግዚእ፥
▫ ከመ ዘትረ ኰኵሕ አውሐዝከ ለነገደ ያዕቆብ ሰብእ፥
▫ አውሕዝ ለነ ዘትረ ሰላም እስመ ኮነ በኢትዮጵያ ዘሰላም ጽምእ።
፲፩.፩. ሐፂር ሣህልከ
▫ ሚካኤል ንጽገብ ኅብስተ መና፥
▫ ኢንስእለከ ንሕነ ዘእንበለ ሰላም ወዳሕና።
(ሚካኤል ንጽገብ ኅብስተ መና)
፲፩.፪. ሐፂር ሣህልከ
▫ኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ #መቅደስ
▫አስተጋብአነ ለነ በምጽአትከ ሐዲስ።
(ሚካኤል መልአክ ውስተ መቅደስ)
፲፩.፫. ሐፂር ሣህልከ
▫ ሚካኤል አስተምሕር ኀበ ክርስቶስ፥
▫ ከመ ያንብረነ ለነ በሰማያዊት #መቅደስ።
(ሚካኤል አስተምሕር ኀበ ክርስቶስ፥)
(መቅደስ ይህ ቅኔ ሲዘረፍ የቅኔ ሠርጕ ያበረከቱ ታላቅ እናት ናቸው።)
፲፪. መወድስ
▫ ኵላ ሀገር ድሕረ ተሀውከት ሮጹ ህዝብ በእደዊሆሙ ይስሐብዎ፥ (ግብ. ፲፬፡፲፱፤ ፳፩፡፴)
▫ አመ በትምይንት መከሩ ከመ ይቅትልዎ፥
▫ ለምስጢረ ቅኔየ ጳውሎስ ወኵሎሙ ከመ ተማከሩ ፍጡነ ነሥእዎ፥
▫ ወቅድመ ዓሠርቱ ወአርባዕቱ ለምስጢረ ቅኔ ጳውሎስ ዘበተፀምዶቱ ይትዓቀብዎ፥
▫ እስከነ ሰማይ ሣልሳይ መሠጥዎ፥
▫ ወሰምዐ ውስተ ህየ ዘኢይክሉ ይስምዕዎ፥
▫ እለ ኀበ ኵሉ ኢይክሉ ይተርጕምዎ፥
▫ ለኀበ ቆሮንቶስ ዘተጽሕፈ እስመ ከመ ዝ ያነብብዎ። (፪ ቆሮ. ፲፪፡፪-፬)
፲፫. መወድስ
▫ ይቤ ዳዊት ኢትዮጵያዊ እስከ ማእዜኑ ለምንት ጸላእትየ ያሐሙኒ፥
▫ ወእግዚአብሔር ለምንት ትረሥዐኒ፥
▫ እስመ ጻዕረ ሲኦል ዐገተኒ ወዳግመ መሣግረ ሞት ዳግመ በጽሓኒ፥
▫ እንዘ እብልሂ ታቀንተኒ ዘአውሮጳውያን ሐይለ ውሒዘ ዐመፃ ሆከኒ፥
▫ ወለእመሂ መልዕልተ ምድር ያቀውመኒ፥
▫ ወዲበ ልዑላት ያጼዕነኒ እግዚአብሔር ይሬእየኒ፥
▫ ወለእመ አልቦ ኅዳጥ ዘያኀጥአኒ፥
▫ ወውስተ ሥዑር ብሔረ ጽድቅ ለሊሁ ያሐድረኒ፥ (መዝ. ፳፪፡፩)
▫ ምንትኑ ውእቱ ዘያፈርሐኒ።
(▫ ወውስተ ሥዑር ብሔረ ጽድቅ ለሊሁ ያሐድረኒ፥)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
▫ ሚካኤል ዘቆምከ በኑሐ ሰማያት ዘላዕሉ፥
▫ ንሣእ ዕሴተ ቅኔየ ወዐስብየ ድሉ።
ዕዝል ክብር ይእቲ
▫ ተወካፌ ነግድ መስቀል በሀብቱ ጸወነ ሥጋ ኮነነ፥
▫ ጸዓዳ በግዐ አምጣነ አቅረበ ለነ፥
▫ ባሕቱ በፍቅር እምድሕረ ሥጋሁ በላዕነ፥
▫ ዐፅሞ ኢንብላዕ ለባሕቲቱ በይነ ምንትኑ ከልአነ። (ዘፀ. ፲፪፡፲፤ ፲፪፡፵፮)
ዕዝል ዕጣነ ሞገር
▫ ምዕራፈ አዕይንት ዘራሔል ተክለ ዕፀ ሕይወት ብካይ፥
▫ ምጽላለ ብዙሓን ኮነ በዕበይ፥
▫ አምጣነ ቆሙ እስከ ሰማይ ወመዓዛሁ ሠናይ፥
▫ ወለእመ ግብጽ ትትዔበይ፥
▫ በዐቃቤ ሥራይ ፈርዖን ዘቦቱ ኪነተ ሙሴ ነቢይ፥
▫ ፈርዖን ዐቃቤ ሥራይ ተሥዕረ በማይ።
ዐሠረ ነጋሢ
▫ ናሁ ወሀበ መዓዛሁ #በርተሎሜዎስ መጽርይ፥
▫ ወእንዘ ዐፅቁ ልምሉም ኢሀሎ እምአዕፁቂሁ ጠዋይ፥
▫ ወጊዜ ክረምት ወሐጋይ፥
▫ ላዕሌሁ ይውሕዝ ቡራኬ ቀላይ፥
▫ ወፍሬሁ ለኵሉ ሲሳይ።
▪🔹▪
ቅኔን በOnline ለመማር፦ https://t.me/kineyared
https://t.me/yaredzer
የፌስቡክ ገጽ፦
https://www.facebook.com/share/p/177pYRnS9t/
Share ቢያደርጉት ሌላውም ያተርፍበታል።

፪.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
• አምላከ አማልክት ሞት #በይባቤ ሰማየ ሰማያት ዐርገ፥
• ወዘበሥጋሁ ተወክፈ ቀዲሙ ንዴተ ህላዌ ሐደገ።
፲፫. ኵልክሙ መወድስ
• ኢትዮጵያ ዘቆምኪ ዲበ ተልፍዮስ ጸቃውዐ ቅኔ ይውሕዝ እምኀበ ሊቃውንት ከናፍርኪ፥
• ወአራኅራኅክኒ ምዕረ በአዕይንትኪ፥
• እምከመ ተኀጥአ #ይባቤኪ በደም እስመ ተገልበበ ጸዓዳ ገጽኪ፥
• ወአነ እቤለኪ ሶበ ተአምሪ ዮም ዮም ሰላምኪ።
(እኔ ግን ዛሬ ብታውቂ ኖሮ [ይባቤ ቢኖር ኖሮ] ዛሬ ሰላምሽ ነበር እልሻለሁ።)
• ወበርእሰ ፍኖት እመ ሐነጽኪ ራማተኪ፥
• ቆምኪ ዕራቀኪ ወጽንቅቅት በደምኪ፥
• ወአይቴ ሀለወ ዘበጥንተ ዘመን ክብርኪ፥
• ለሐላፌ ፍኖት በፈቃድኪ አምጣነ ቀፈጽኪ አቍያጸኪ፥ (ሕዝ. ፲፮፡፳፭)
• ወእመ ርእየተኪ ጽዮን ትቀውምኑ ምስሌኪ።
• (ለሐላፌ ፍኖት በፈቃድኪ አምጣነ ቀፈጽኪ አቍያጸኪ፥)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
• #ይባቤሰ ተርፈ በዘአበዊነ ሶቤ፥
• በኀቤነ እስመ ኢሀለወ ዘትካት ይባቤ።
• ሕዳር ፳፪/፳፻፲፰ ዓ/ም ከተዘረፈው ቅኔ የተቀነጨበ👇
• መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
ሙሉውን ቅኔ ለማየት ከሥር ያለውን Link ጠቅ አድርገው ይግቡ👇

``የፈረሰው መቅደስና አማናዊት መቅደሰ እግዚአብሔር``
❶ ``የፈረሰው መቅደስ``
መቅደስ "ቀደሰ" ከሚል የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ``ማመስገኛ፣ ማስመስገኛ፣ ማመሰጋገኛ፣ መመስገኛ፣ መመሰጋገኛ`` ተብሎ በመተርጐም ልዩ ስፍራን፣ ልዩ ቦታንና ልዩ አከባቢን ያመለክታል። መቅደስ እግዚአብሔር የቸርነቱን ሥራ ሽተው ደጅ ለሚጸኑ ወዳጆቹ በረድኤት የሚገለጥበት፣ የምሕረት እጁን የሚዘረጋበት፣ የሰዎችን ዕንባና ለቅሶ፣ ልመናና ምኅላን የሚመለከትበት፥ ይቅርታውንና ቸርነቱን የሚያፈስበት የምሕረት መስጫ ቅዱስ ዐደባባይ ነው።
እግዚአብሔር በሁሉ ምሉእ ቢሆንም "በመካከላችሁ አድር ዘንድ መቅደስ ሥሩልኝ።" ዘፀ. 25:8። በማለት በምድር በተወሰነና በተመረጠ ቦታ መቅደስ እንዲሠራለት ያዘዘው ራሱ ነው። በትእዛዙም መሠረት ለጊዜው ቅድስተ ቅዱሳንና ቅድስት ያሉት ደብተራ (ድንኳን - መቅደስ) ተሠርቶለታል። ተሠርቶ እንደ ተጠናቀቀም እግዚአብሔር ቀድሶ የራሱ ልዩ ማደሪያ በማድረግ የቅዱሱ እስራኤል ልጆች እስራኤላውያንን በቅድስናው እየ ቀደሰ ይቀደስበት ነበር። "ከእስራኤልም ልጆች ጋር በዚያ እገናኛለሁ፤ ድንኳኑም በክብሬ ይቀደሳል። የመገናኛውንም ድንኳን መሠዊያውንም እቀድሳለሁ።" ዘፀ. 29:43-44።
በዚህ በእግዚአብሔር ትእዛዝ በሙሴ እጅ በተሠራው ድንኳን ላይም የእግዚአብሔር ክብር በደመና ይገለጥ ነበር። "ደመናውም የመገናኛውን ድንኳን ከደነ፥ የእግዚአብሔርም ክብር ማደሪያውን ሞላ። ደመናውም በላዩ ስለ ነበረ የእግዚአብሔርም ክብር ማደሪያውን ስለ ሞላ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ይገባ ዘንድ አልቻለም።" ዘፀ. 40:34-35።
ይህ ድንኳን ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበት፥ ለእግዚአብሔር የተለየ፥ መዓዛ ቅዳሴ ያለበት፥ ሰዎች የሚቀደሱበት ቅዱስ መቅደስ ነበር። ይህ የከበረ ድንኳን በደመናው ከመጋረድ ባሻገርም አልፎ አልፎ ሌሊት ላይ በረቂቅ እሳት ይጋረድ ነበር። "የእግዚአብሔር ደመና በማደሪያው ላይ በቀን ነበረ፥ እሳትም በሌሊት በዚያ ላይ ነበረ።" ዘፀ. 40:38።
ይህ ድንኳን የቃል ኪዳኑ ታቦት መቀመጫም ነበር። ታቦቱም ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፤ ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል፤ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ፥ አራት ቀለበቶችና ሁለት መሎጊያዎች ያሉበት፥ በስርየት መክደኛው ላይ ሆነው ከወርቅ ተለብጠው የተሠሩ ኪሩቤል የሚጋርዱት ታቦት ነበር። በታቦቱም ውስጥ ዓሥሩ ትእዛዛት የተጻፉባቸው ሙሴ በኮሬብ ያስቀመጣቸው ሁለቱ ጽላት፣ ሳይተክሏት ተተክላ፥ ውኃ ሳያጠጧት ለምልማ፥ አብባ የተገኘችው የአሮን በትርና ለእስራኤላውያን 40 ዓመት እምኀበ አልቦ ይወርድ ከነበረው መና አንድ ጎሞር መናን የያዘች፥ በወርቅ የተለበጠች የወርቅ መሶብ ይኖሩ ነበር። ዘፀ. 25:10 ፤ ዕብ. 9:1-7 ፤ ዘፀ. 16:36።
እነዚህን የከበሩ ንዋያት የያዘውን ታቦት የያዘው ይህ ተንቀሳቃሽ መቅደስ በሲና ምድረ በዳ በሙሴ ከተሠራበት ዘመን አንሥቶ እስከ ሰሎሞን ዘመነ መንግሥት መንፈሳዊ አገልግሎት ሲሰጥበት ቆይቷል። 1ኛ ነገ. 3:2።
በሰሎሞን ዘመነ መንግሥትም ቅድስተ ቅዱሳን፣ ቅድስትና ቅኔ ማኅሌትን የያዘው ባለ ሦስት ክፍል መቅደስ ተሠርቶ ሲጠናቀቅ "ደመናው የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው።" 1ኛ ነገ. 8፡10። እንዲል እግዚአብሔር ቀድሶታል።
ይህ መቅደስ እስከ ንጉሥ ሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት (፭፻፹፯ ቅ.ል.ቅ) የቆየ ቢሆንም በናቡከደነጾር ትእዛዝ በልጁ ናቡዛርዳን እጅ ፈርሷል። ከ70 ዓመት በኋላም በቂሮስ ትእዛዝ በዘሩባቤል እጅ ዳግም ተሠርቷል። በ46 ቅ.ል.ክ ደግሞ በቀዳማዊ ሄሮድስ ዕድሳት ተደርጎለታል። ዮሐ. 10:22። በመጨረሻም በ70 ዓ.ም በሮማዊው ጥጦስ እጅ ፈርሷል። ዮሴ. ኮር. 68፡7-14።
❷. ``አማናዊት መቅደሰ እግዚአብሔር``
የፈረሰው መቅደስ ቅድስተ ቅዱሳን ዓመቱን ሙሉ ተዘግቶ በዓመት አንድ ጊዜ በሰባተኛው ወር በጥቅምት 10 ቀን ብቻ የሚከፈት፥ ጊዜያዊ የሥጋ ስርየተ ሓጢአት የሚገኝበት መቅደስ ነበር። የእንስሳት ደም ቢሠዋበት፥ ዕጣን ቢታጠንበትም ነፍሳትን ከሲኦል ማርኮ የሚያስወጣ ሊቀ ካህናትን አላስገኘም።
ይህች መቅደስ ግን በዕለተ እሑድ ከተፈጠረው ድንጋይና በዕለተ ሠሉስ ከተፈጠረው ዕንጨት በሰው እጅ በጥበብ ያልተሠራች፣ በዓመት አንድ ጊዜ ያይደለ ለዘለዓለም በማሕተመ ድንግልና የተዘጋችና የተቈለፈች፣ በወርቅና በዕንቊ ያይደለ በንቅድስናና በንጽሕና የተዋበች፥ በ5485 ዓ.ዓ በሊባኖስ ተራሮች ከአረጋዊው ኢያቄምና ከአረጊት ሐና ሓጢአት አሜከላ ሳይወጋት በብፅዓት የተወለደች አማናዊት የእግዚአብሔር መቅደስ ድንግል ማርያም ናት።
ይህች የጸናች የማትፈርስ መቅደስ በተወለደች በ2 ዐመት፣ ከ7 ወር፣ ከ3 ቀን በሮማዊው ጥጦስ ተከታዮች ሊፈርስ ወዳለው መቅደስ እንድትገባ ተደረገ። የሚፈርሰው መቅደስ እንደማይፈርስ ሆኖ በድፍረት የማትፈርሰውን መቅደስ ተቀበለ።
ብልየት የሚፈራረቅበት አሮጌው መቅደስ ብልየተ ሓጢአት ለሌለባት፥ የብዙዎች ነፍሳት ማረፍያና መጠለያ ለሆነችው መቅደስ ማረፊያና መጠለያ ሆነ።
የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጥ ምልክት የሆነው ደመና ያርፍበት የነበረው ድንኳን አምሳል የሆነው የዘሩባቤል መቅደስ ሰማይና ምድር ለፈጠረው ጌታ ማደሪያ ለምትሆነው የእግዚአብሔር ማደሪያ ማደሪያዋ ሆነ። ራሷም ደመና ስትሆን ልጇ ዝናብ ሆነ።
አባ ጽጌ ድንግል የአማናዊት መቅደስ በሚፈርስ መቅደስ መኖር ከሕሊና በላይ ቢሆንበት "ከመ ታቦት ሥርጉት በወርቀ ዓረብ ወተርሴስ፤ በድንግልና ማርያም ሥርጉተ ሥጋ ወነፍስ፤ #ተአምረ_ነቢር አርአይኪ በቤተ መቅደስ፤ ኢያቄም ወሐና ቀንሞስ ቀናንሞስ፤ እምዘጸገዩኪ ለጳጦስ በዓመት ሠላስ፡፡" በማለት ተአምር ነው ብሎ አልፎታል።
እውነተኛውን መናንና እውነተኛው የሕይወት መጠጥ የምታስገኘው መቅደስ ለዓሥራ ሁለት ዓመታት ያህል ሰማያዊ መናንና ሰማያዊ መጠጥን በፋኑኤል እጅ ስትመገብ ኖራለች። ኢያሱ የሰገደለት፥ ዳዊት ከአረጋውያን ጋር የተንቀጠቀለት መልአክም ይላላካት ነበር። የኤልሳዕን ቤት ከበው ሰፍረው ለኤልሳዕ ደቀ መዝሙር የተገለጡት ቅዱሳን መላእክት ሁሉ ዘወትር ያገለግሏት ነበር። ቅዱስ ያሬድም በአንቀጸ ብርሃን ድርሰቱ "ከመ ዝ ነበርኪ ውስተ ቤተ መቅደስ፥ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ፥ ከመ ዝ ነበርኪ ፲ተ ወ፪ተ ዐመተ እንዘ ትትናዘዚ እምኀበ መላእክት፥ ስቴኪኒ ስቴ ሕይወት ውእቱ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ።" በማለት ስለምግቧ ነገርና ስለ አኗኗሯ መንፈስ ቅዱስ እንደ ገለጠለት መስክሯል።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም በሰዓታት ድርሰቱ "ንጽሕተ ንጹሓን ከዊና፤ ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና፤ ሲሳያ ህብስተ መና፤ ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና።" ያለ ሲሆን አባ ሕርያቆስ "ኦ ድንግል አኮ ኅብስተ ምድራዌ ዘተሴሰይኪ አላ ኅብስተ ሰማያዌ እምሰማየ ሰማያት ዘበሰለ። ኦ ድንግል አኮ ስቴ ምድራዌ ዘሰተይኪ አላ ስቴ ሰማያዌ እምሰማየ ሰማያት ዘተቀድሐ።" ብሎ መስክሮላታል።
አባ ጽጌ ድንግልም "ያሐዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትምና፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ እንዘ ትጠብዊ ሐሊበ ሐና፤ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና፤ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፤ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና።" በማለት ያሞግሳታል።
ሰሎሞን በሠራው መቅደስ ውስጥ ያለውን ታቦት የሚጋርዱት ኪሩቤል ከወርቅ የተቀረጹ ሲሆኑ ይህችን ዘኢትትነሠት መቅደስ የሚጋርዱ ኪሩቤል ግን ያልተቀረጹ፥ ሕያዋን የሆኑ ኪሩቤል ነበሩ።

ሙሴ በሳላቸው ኪሩቤል አምሳልና ሰሎሞን በሳላቸው ኪሩቤል አምሳል አማናውያን ኪሩቤል የሚጋርዷት "ዘኢትትነሠት መቅደስ - የማትፈርስ መቅደስ" ወደሚፈርሰው መቅደስ ከገባችበት ዕለት ጀምሮ ያሉት ዓመታት ሲቈጠሩም እነሆ ዛሬ ታኅሣሥ 3/2017 ዓመተ ምሕረት ላይ 2030 ዓመታት ይሆናሉ። ለ2030 ዓመታት ያህል ብልየተ ሓጢአት ያላገኛትንና ለዘለዓለም የማያገኛትን መቅደስ መቀደስ ምንኛ መቀደስ ነው።
"ኦ መቅደስ ዘኮነ ባቲ እግዚአብሔር ካህነ - - - እግዚአብሔር ያገለገለባት መቅደስ ወዮ! እንደምን ያለች ናት!?፥ ምን ያህል ትደንቅ፥ ምን ያህል ትረቅ" ሃይ. አበ. ዘኤራቅሊስ. ፵፰፡፲፯።
➌ ``በደም የታነጸው መቅደስ``
ይህ መቅደስ እግዚአብሔር ቀድሞ በአርአያውና በአምሳሉ ያነጸው፥ በእግዚአብሔር መልክ ቅርጽ የተሠራ፥ የማንም እጅ ያልተጠበበበት ሕያው መቅደስ ነበር። ነገር ግን በጠላት ዲያ*ብሎስ ሴራ በተሠራ በሰባት ዐመቱ ድንገት ፈርሶ ለ5500 ዘመናት የአጋንንት ማደሪያ ባድማ ዑና ስፍራ ሆኖ ቆይቷል። በኋላም ሕያው ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ሕያው ደሙን አፍሶ፥ በፈሰሰው ደሙ ያደፈውን፥ መቅደስ የተባለው ሰው አጥቦ፥ በወርቀ ደሙ ዋጅቶ የራሱ ቤተ መቅደስ አድርጎታል። ቅዱስ ጳውሎስም "ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።" 1ኛ ቆሮ. 6:19-20። ያለው ለዚህ ነው።
ይህን ጽሑፍ የምታነቡ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሁላችንም በሕያው የክርስቶስ ደም የተዋጀን ሕያዋን አብያተ መቅደስ ነን። ሓጢአታችንን ሳይመለከት በሕያው ደሙ የዋጀንም ስሙ፦ አልፋና ኦሜጋ፥ ቀዳማዊና ደሓራዊ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል።
ቅዱስ ጳውሎስም "ኢተአምሩኑ ከመ ታቦቱ ለእግዚአብሔር አንትሙ፤ ወመንፈሰ እግዚአብሔር ሕዱር ላዕሌክሙ፤ ወዘሰ አማሰነ ቤተ እግዚአብሔር ሎቱኒ ያማስኖ እግዚአብሔር ወቤቱሰ ለእግዚአብሔር አንትሙ ውእቱ ወቅዱሳን አንትሙ፤ ወኢታርኵሱ ቤቶ ለእግዚአብሔር - - - የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን? ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።" 1ኛ ቆሮ. 3:16-17። ይለናል።
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሆናችንም የሚረጋገጠው እንደ ቃሉ መኖር ስንችል ብቻ መሆኑን ሲነግረን "ዘያፈቅረኒ ይዕቀብ ቃልየ ወያፈቅሮ አቡየ። ወእመ ቦ ዘዐቀበ ቃልየ አነ ወአቡየ ንመጽእ ኀቤሁ ወንገብር ምዕራፈ ውስቴቱ --- የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል፥ ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።" ዮሐ. 14:23። በማለት መድሕነ ዐለም ክርስቶስ አረጋግጦልናል።
👉ወዳጆቼ!! የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁን❓ነንን❓
●መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርእ ቡሩክ
●ታኅሣሥ ፫/፳፻፲፯ ዐም፤ ሐረር መልዕልተ አድባራት መድሐኔ ዐለም ቤተ ክርስቲያን።
ለበለጠ መንፈሳዊ መረጃ፦
የዩቲዩብ👇
https://www.youtube.com/@yaredzera-buruktube8843
የፌስቡክ👇
https://www.facebook.com/Yared.ZeraBuruk?mibextid=ZbWKwL
የቴሌግራም ቻናል👇
https://t.me/yaredzer
Share የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ከእርስዎ ጋር ይሁን!
የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቃውንት ጉባኤ ነገ ታኅሣሥ እሑድ 4/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ላይ በድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት አዘጋጅቶሎታል።
ስለሆነም እርስዎ ቤተሰብዎን ይዘው በመገኘት እንዲማሩ መንፈሳዊ መልእክታችን ነው።
ፕሮግራም፦
፩. ነገረ ክርስቶስ
፪. ጥያቄና መልስ