ቅኔ👇
ቆሞስ አባ #ገብረ_ሐና ወልደ ጻድቅ በብፁዕ አቡነ #በርተሎሜዎስ መልካም ፈቃድ ዛሬ ነሐሴ ፳፭/፳፻፲፯ ዓ/ም የድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (መንበረ ጵጵስና) አስተዳዳሪ ሆነው ተመድበዋል።
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
• መኑሂ ኢይክል ከመ ይክልአነ ክብረ፥
• #በሐይለ_ማርያም ድንግል እስመ ንቀጠቅጥ ፀረ።
፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በሐይለ ማርያም ንመውእ ለፀረ ማርያም ሐይሎ፥
• #ሐይለ_ማርያም ድንግል አምጣነ ይመውእ ኵሎ።
፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• መድሐኔ ዐለም ሢመት በመስቀሉ ዘኢይትሌቦ ምስጢሩ፥
• #ለገብረ_ሐና አዳም አግብኦ ኀበ ዘቀዳሚ መንበሩ፥
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ፍጡነ ይምጻእ ዘየኀሥሥ ኅብስተ ሕይወት በሊዐ፥
• እስመ #ገብረ_ሐና ሲሳይ ማሕየዊ በደብረ ምሕረት ተሠርዐ።
፪.፬. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በቀል ወቂም ወጽልሑት ለገብረ ሐና አልቦቱ፥
• ከመ መላእክት ይመስል አኮኑ #ለገብረ_ሐና ሕይወቱ።
፪.፭. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• በሥነ ተፈጥሮ ናነክር ዘደብረ ምሕረት ፍጥረተ፥
• በዋሕድ ዓመት እስመ ወለደት ሠለስተ፥
፫. ዘአምላኪየ
• ለእመ በሐጋይ መጽለዉ ዘለፍሬ ወንጌል ተዐቅቡ፥
• ዕንጐታት ካ-ህ-ናተ ደብር መዓዛ ወሀቡ፥
• እስመ #ገብረ_ሐና ዝናመ በወርሐ ነሓሴ ረከቡ።
፬. ሚ በዝሑ
• ትውልድ ዕሉት ለነገር እኩይ እስመ ታበቁ አፉሃ፥
• ወከመ አርዌ ምድር ጽምምት ጽምምት እዘኒሃ፥
• መልአከ ምሕረት አንጠብጥብ ጠለ ምሕረትከ ለከ ወኢትትኀየይ ደዌሃ።
፭. ዋይ ዜማ
• ሰማየ ገብረ ሐና #በርተሎሜዎስ እግዚእ ዘእምቅድመ ዓለም ነበረ፥
• በቅድስት ዕለተ እሑድ ቀዲሙ ፈጠረ
• ወበደሓሪ ዘመን ተቤዝዎተነ ሠምረ፥
• ሓጢአተኒ አብጠለ ወአስተሓፈረ፥
• ወመርገመ በመስቀል ሰዐረ። (ብንያሚ. ሃይ. ፹፱፡፳)፬
፰. ሥላሴ
• አንቲ ደብረ ምሕረት ዘበበ ዓመቱ ወበበ ወርሑ ዘወለድኪዮሙ ሞቱ ግብታዌ እምዓለመ ሢመት ሐላፊ፥
• እምላዕሌኪ ነገረ ሁከት ጸበለ ንግፊ፥
• ወዲበ መንበር ዘወርቅ ላዕላዊ ምስለ #ገብረ_ሐና ታዕርፊ፥
• ትርሲተ ሞገስኪ ተአጸፊ፥
• ወበቀለመ ወርቅ ንንበር ምስለ ሱራፊ፥
• በሕይወት ስመነ ጸሐፊ።
፱. ዘይእዜ
• ጸላኢ እኩይ ለእመ ደክመ ወለእመ አንሥአ ቅሥተ እንዘ ያቀድም አበወ፥
• ከመ ንድሐን ንሕነ እምገጸ ቅስት ረቂቅ #ሐይለ_ማርያም ምስሌነ ሀለወ፥
• ወጸላኤ ሠናይ ይቅትል ጥዑየ ወሕያወ፥
• ለእመ ቀስቶ ወተረ ወአስተዳለወ፥
• እደ ገብረ ሐና እግዚእ መናግንተ ሰይጣን ፄወወ።
• (ለእመ ቀስቶ ወተረ ወአስተዳለወ፥)
፲፪. መወድስ
• #ለገብረ_ሐና ኤልያስ በዓለ አእምሮ ክብረ ንጽህናሁ ረቂቅ ሠረገላ እሳት ፄወዎ፥
• ለሢመት ኤልሳዕ ሐሜለተ ርእሱ ጸጊዎ፥
• አምጣነ ኤልያስ #ገብረ_ሐና በሕይወት ምድረ ሕያዋን አተወ ሕያዎ፥
• #ወበርተሎሜዎስ እግዚእነ ይቤለነ ለነ ከመ ለዳዊት ኢይሔስዎ። (መዝ. ፹፰፡፴፭)
• በጽባሕ ይጼውዐኒ ወእሰጠዎ። (መዝ. ፺፡፲፭)
• ወትውልድ ዘትመጽእ ለእግዚአብሔር ትዜንዎ፥
• ነጠብጣበ ምሕረት ይክዐው እምኢሀልዎ ሀልዎ፥
• ዘይጼውዖ ለማየ ባሕር ወውስተ ገጸ ምድር ዘይክዕዎ።
፲፫. ኵልክሙ መወድስ
• ዘይቤ ዮሐንስ መልአከ ምሕረት እምኔነ ወፅኡ ዘኢኮኑ እምኔነ፥ (፪ ዮሐ. ፪፡፲፱)
• በዝንቱ ዘመን እንዘ ይትፌጸም ርኢነ፥
• #ወበርተሎሜዎስ እግዚእነ ጾረ ሕማመ ዚኣነ ወነሥአ ደዌነ፥
• ወምስለ ሓጥኣን ተኈለቈ አመ ደሓሪት ዕለት ምስለ ነፍሰ ጻድቃን ይደምረነ። (ቅዳ. ዮሐ. ወል. ነጐ)
• ወለእመ ቦ መፍቅደ ሥጋ ዘይደልወነ፥
• ዘእንበለ ንስአሎ በፈቃዱ ይሁብ ፍትወተነ፥ (ኪዳ.)
• ወመልአከ ሐይል ጴጥሮስ ከመ ነገረነ፥ (፪ ጴጥ. ፩፡፲፮-፲፯)
• ኢኮነ ዘበከንቱ መኃድምተ ጥበብ ዘተሎነ፥
• ንሕነሰ በልብ ብዕለ ስብሐቲሁ ጠየቅነ።
• (ኢኮነ ዘበከንቱ መኃድምተ ጥበብ ዘተሎነ፥)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
• ይትገሐሥ እንከ ለደብረ ምሕረት ድካማ፥
• በጸሎት እስመ #ገብረ_ሐና ይፌውስ ሕማማ።
●➖●➖●➖●
ቅኔን በቴሌግራም ለመማር👇
https://t.me/kineyared
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/yaredzer
ዩቲዩብ👇
https://www.youtube.com/@Yared-Zeraburuk

``ቅዱስ መስቀል ክርስቶስን የሚሰብክ እንጂ የሚሸፍን አይደለም።``
መስቀል በሐዲስ ኪዳን ሁሉን በፈጠረ በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም የከበረ የክርስቲያን አርማ ነው። ቅዱስና ክቡር በሆነው በክርስቶስ ደም ስለ ተቀደሰም እናከብረዋለን፣ እንሳለመዋለን፣ እንመካበታለን። ቅዱስ መስቀል በአምላክ ቦታ ተተክቶ የአምልኮት ስግደት የሚቀርብለትና የሚመለክ አምላክ ሳይሆንም “ወጸሐፈ ጲላጦስ መጽሐፈ ወአንበረ ዲበ መስቀሉ፤ ወይብል መጽሐፉ እግዚእ ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሦሙ ለአይሁድ ● ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም ‹የአይሁድ ንጉሥ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ› የሚል ነበረ።” (ዮሐ. ፲፱፡፲፱) ተብሎ እንደ ተጻፈ በላዩ ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጐልቶ የነገሠበትና ዘወትር ክርስቶስን የምናነግሥበት የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ማንገሻችን ነው። በመሆኑም ቅዱስ መስቀል ክርስቶስን የሚሰብክ እንጂ የሚሸፍን አይደለም። ክርስቶስንም ለማንገሥ ቅዱስ መስቀሉን መያዝ ግድ ይላል። በክርስትናም ያለ ቅዱስ መስቀል የሚነግሥ ኢየሱስ የለም።
ቅዱስ መስቀል በማያምኑ ሰዎች ዘንድ
መጽሐፍ ቅዱስን ከስም በቀር ጠልቀው ገብተው ሕያው ቃሉን ያላነበቡ ሰዎች ቅዱስ መስቀልን በጥላቻ ዐይን ይመለከታሉ፤ ከቅዱስ መጽሐፍ ዐሳብ በመውጣትም በመስቀል ዙሪያ ያልተገባ ትርክትን ይተርካሉ። ቅዱስ ጳውሎስም “ወይእዜኒ ገሃደ እነግረክሙ ከመ እሙንቱ ጸላእቱ ለመስቀለ ክርስቶስ እለ ደሓሪቶሙ ለሕርትምና እለ ከርሦሙ ያመልኩ ወክብሮሙ ሐሳሮሙ እለ ይሔልዩ ዘውስተ ምድር ● ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉ፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ ዐሳባቸው ምድራዊ ነው።” (ፊልጵ. ፫፡፲፰-፲፱) በማለት የእነዚህ የመስቀል ጠላቶች ሰይጣናዊ ጠላትነታቸውን አጕልቶ በዚህ መልኩ ይነግረናል።
ዳግመኛም “ወነገረ መስቀሉሰ ዕበድ ውእቱ በኀበ ሕጉላን፤ ወበኀቤነሰ ለእለ ድሕነ ሐይለ እግዚአብሔር ውእቱ ● የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው።” (፩ ቆሮ. ፩፡፲፯-፲፰) በማለት በክሕደታቸው ምክንያት በሚጠፉ ሰዎች ዘንድ ቅዱስ መስቀል ዕብደት/ሞኝነት መስሎ እንደሚታይ ይገልጻል። ሆኖም ግን ቅዱስ መስቀል እንደ እግዚአብሔር ፍጹም ቃል ለምናምን ለእኛ ኀይል ነው።
በቅዱስ መስቀል አጠገብ የሚገኙት ቅዱሳን
ቅዱስ መስቀል በክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኘን ክርስቲያኖች ሁሉ የምንታመንበት የማይነቃነቅ ዐለታችን ነው። ወደ ቅዱስ መስቀልም በፍጹም እምነት ስንቀርብ በመስቀሉ አጠገብ የአምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን እና በእግዚአብሔር ቅድስና የከበሩ ቅዱሳንን ሁሉ እናገኛለን። ቅዱስ ዮሐንስም ይሄን ሲያስገንዝበን “ወይቀውማ ኀበ መስቀሉ ለኢየሱስ እሙ ወእኅታ ለእሙ ወማርያም እንተ ቀለዮጳ ወማርያም መግደላዊት ● በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊት ማርያምም ቆመው ነበር።” ብሏል። ዮሐ. ፲፱:፳፭። ከአምላክ እናት ከድንግል ማርያም እና ከቅዱሳን ጋር ለመዛመድም ቅዱስ መስቀልን መያዝ የግድ ይላል።
●መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ

ዛሬ ጥቅምት ፭/፳፻፲፰ ዓ/ም ከሌሊቱ ፱ ሰዓት ከተዘረፈው ቅኔ በከፊል👇
ግእዝ ጉባኤ ቃና
• ፍጡነ ንዒ እንዘ እጼውዐኪ ናሁ፥
• ምስጢረ ቅኔ ድንግል ለሕሊናየ ተስፋሁ።
ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ቤተ ክርስቲያን ሥጋየ ዘዲበ መምህራን ተክሊል፥
• እምቃለ ገዓርየ ጠግዐ ዲበ አዕፅምትየ ትብል።
ዘአምላኪየ
• እምዘ አናብስት ግበብ ወእምዘ አናምርት አድባር፥
• ወፃእኪ ለአውፅኦ ኵሉ በረቂቅ ምስጢር፥
• ኦ ድንግል ጸሎቱ ለገብረ ሕይወት መንክር።
ሚ በዝሑ
• ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሕያው ለእመ አልቦ በምድር ግብረ መቃብሪከ ዘአእመረ፥
• ኵሉ የአምር እንተ አስኬማከ መቃብረ፥
• እስመ አስኬማከ ለከ በመነኰሳት ደቅከ ለአምጽኦ ንዋይ ተገብረ።
ዋይዜማ
• መካነ ሕይወት ባዕልተ ጸጋ ሀብተ ዕበይኪ በዝሐ ወኢይትኌለቍ ሀብትኪ፥
• እስመ ለኪ ሀብተ ማርያም ሀብተ ጽድቅ ኮነኪ፥
• ወበበ መልክዑ ተዘርአ ስብሐተ ማኅሌት ዘርእኪ፥
• ወፍሬ ስብሐት ወሀበ ከመ ያስተፍሥሕኪ፥
• ወበቃሉ ዐማኑኤል ለኪ።
መስኮት ዋይ ዜማ
• መካነ ሕይወት ወላዲትየ ዘአስተቀጸልክኒ ክብረ ወአልበስክኒ ትፍሥሕተ፥
• እመ ረሳዕኩኪ ለኪ አሓተ ዕለተ፥
• የማንየ ትርስዐኒ ሊተ።
ሐፂር ዋይ ዜማ
• ሠናይትየ መካነ ሕይወት ንበሪ አምኣተ፥
• እስመ ሕይወትየ አንቲ ወአርአይክኒ ሕይወተ።
(• ሠናይትየ መካነ ሕይወት ንበሪ አምኣተ፥)
ሥላሴ
• ለመጽሐፍ ፊልሞና ይቤሎ ጳውሎስ ምስጢረ ቅኔ አስተበቍዐከ ለከ ላዕሌሁ ከመ ኢትግበር ኵነኔ፥
• በእንተ ውእቱ አናሲሞስ ቅኔ፥
• ወዘይፈድየከ ለከ እመቦ እፈድየከ ከዋኔ፥
• ዘበሃይማኖት አሐተኔ፥
• ወዘንተ ትግበር በኢምጣኔ፥
• በርእስየ ወሰንኩ ውሳኔ። (ፊል. ፩፡፩-፳፬)
ዘይእዜ
• አክርጳ መጽሐፍ ዘተሠየምከ ንቤለከ ለከ በቃለ ጳውሎስ ሊቅ፥ (ቈላ. ፬፡፲፯)
• ለወንጌል ዘተሠየምከ እምያሬድ እግዚአብሔር መልእክተከ ዑቅ፥
• ወከመ መሬት አንተ ዑቅ ወጠይቅ፥
• ዘኢተፈሥሐ ብከ አምላከ ይስሃቅ፥
• እምኀበ በልብከ ሐይወ አምልኮተ ብሩር ወወርቅ።
(• ዘኢተፈሥሐ ብከ አምላከ ይስሃቅ፥)
ሣህልከ
• በጽባሕ ወሠርክ ወበሌሊት፥
• ማኅልየ መኃልይ አኀሊ ለመካነ ሕይወት ብፅዕት፥
• ወእዜምር እንዘ እብል አራ-ኅ-ራኅክኒ እሕትየ መርዓት።
መወድስ
• ልሳነ ግእዝ ስመከ ዘይደመስስ መኑ ውእቱ ወመኑ ወልደ ተምያን፥
• እንዘ አንተ አንተ መዝገበ ጥበብ ወኪን፥
• እመጽሐፈ ሕይወት ሰማያዊ ስምከ አምጣነ ተጽሕፈ በብሩህ ዐይን፥
• ወእምድረ ግብጽ በእንቲኣከ ገብረ መንፈስቅዱስ ይምጻእ መናፍቃነ ግእዝ ከመ ያእምን።
• ወከመ ነገረነ በመጽሐፉ (ምሳ. ፲፫፡፳) ሰሎሞን፥
• እንተ ምስለ አብድ ያንዛኀልል አብደ ይከውን፥
• ወበትረ ጽእለት ይወፅእ እምአፈ አብዳን፥
(ምሳ. ፲፬፡፫)
• ወትምህርተ ቅኔነ ዘወንጌል ክዱን ለኅርቱማን።
ኵልክሙ መወድስ
• ለአግብርቲሁ ምስጢረ እንበለ ይክሥት ኢይገብር ምንተ እግዚአብሔር አዶናይ፥ (አሞ. ፫፡፯)
• ወመልዕልቴሃ ለምድር ዘእንበለ ይዝንም ማይ፥
• ምስለ ኖኅ ገብረ ሕይወት ተማከረ እግዚአብሔር በብሩህ ፀሓይ፥
• ወምስጢረ ቅኔ ጊዮርጊሳዊ በምክረ እግዚእከ አርሕቅ ትግርምተ ዱድያኖስ መምዕላይ፥
• ወለእለ በግእዝ ይሣለቁ ተልእኮቶሙ እኩይ፥
• ከመ ጠል በማዕረር ወከመ ዝናም በሐጋይ። (ተግ. ፪፡፩)
• ወይቤ ጳውሎስ በዓለ ብዙሕ ራእይ፥
• ኢትትቃወምዎ ለእኩይ በእኩይ ወበሠናይ፥
• ሠናየ ንሕነ ንትሜነይ።
(• ኢትትቃወምዎ ለእኩይ በእኩይ ወበሠናይ፥)

Forwarded from Ermiyas Teshome
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ሐና መካን ኢትዮጵያ ዘታፈደፍድ ሐዘነ፥
• ትቤ ብእሲት እኪተ መዋዕል አነ።
(፩ ሳሙ. ፩፡፲፭።)
• ሐና መካን ኢትዮጵያ ዘታፈደፍድ ሐዘነ፥
• ትቤ ብእሲት እኪተ መዋዕል አነ።
(፩ ሳሙ. ፩፡፲፭።)
"ሠናይ ለከ ከመ ታውሕድ ተናግሮ እምትኩን ጠቢበ ወማእምረ ወእምታውሕዝ አፍላገ ትምህርትከ በንደተ ልብ።" ማር. ይስ. አን. ፩. ምዕ. ፭።
ዘይእዜ
▪ሚካኤል ሥሉጥ ለተራድኦ እመ አሕዘነከ ለከ አንብዐ ራሔል ሥሉጥ፥
▪አይቴኑ ውእቱ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▪ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▪ረድኤትከኑ ብዙሕ ለህዝበ እስራኤል ፍሉጥ።
(▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥)
ወይም👇
▪ሚካኤል መልአክ እመ ሐዘንከ በልብሰ ዱራታዎስ ዐርክ ዘበሰብእናሁ ሥሉጥ፥
▪አይቴኑ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▪ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▪ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▪ረድኤትከኑ ብዙሕ ለዱራታዎስ ፍሉጥ።

ዛሬ የተዘረፈው ሙሉ ቤት ቅኔ👇
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ ክብረ በዓል በብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ እየተመራ በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ ዋለ። ከሌሊቱ ፰ ሰዓት ላይ የተዘረፈውን ቅኔ እንደሚከተለው ጻፍኩላችሁ!
መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
▫ አሐው ንበሩ እዜኑክሙ ለልየ፥
▫ በዛቲ ሌሊት ዘርኢክዎ ራእየ።
፩.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ ፍጡነ ረድኤት ምስጢር ሚካኤል ኀበ ኀበ ትሰፍሕ ክንፈ፥
▫ መንገሌየ ነዐ በከመ ታለምድ ዘልፈ።
፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ በእንተ ቅኔ አኀሊ ማ-ኅ-ሌተ ወዕበያቲሁ እዜኑ፥
▫ ፍቅረ ቃለ ቅኔ ረቂቅ ያጌብረኒ አኮኑ። መጽ. ምስ.።
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
▫ ተቀንዮተ ቅኔ ርእስየ ምሉአ ጠል ዘእስከ ላዕሉ እምታሕቱ፥
▫ ወድምድማየኒ ምስጢር ነፍኒፈ ሌሊት ውእቱ።
(መኃ. ፭፡፪)
፫. ዘአምላኪየ
▫ አመ በብርተ ጽድቅ በሰለ ሥጋ ማኅሌተ ያሬድ ላሕም፥
▫ መኆስስ ተቀንዮተ ቅኔ ተደለወ ዮም፥
▫ ዛቲ ዕለት አኮኑ ዕለተ ስርየት አዳም።
፬. ሚ በዝሑ
▫ ሚካኤል ለሊከ ከመ አሰሰልከ ዝክተ ንዴተ ቤታ ለቴዎብስታ፥
▫ እስኩ አሰስል ለኢትዮጵያ ንዴታ፥
▫ ወንዴትሰ ዘእብል ዘንዴተ ሥጋ ኢኮነ ንዴተ ህፃናት መንታ።
፭. ዋይ ዜማ
▫ ኀበ ምድረ ባቢሎን ዝክረ ቅኔ ናቡከደነፆር ቅኔየ አመ ጼወወ አምኣተ፥
▫ ኢዮሴዴቅ ልቡና አበው ተጼወወ ግብተ፥ (፩ ዜና. ፮፡፲፭)
▫ ወበዝክረ ቅኔ ባቢሎን ድሕረ ሐደረ ወቤተ፥
▫ ሴዴቅያስ ሐጕል ግብተ ሞተ፥
▫ ወኢርእየ ዘቅኔ ምሕረተ።
፮. መስኮት ዋይ ዜማ
▫ ለህዝበ እስራኤል ዘመራሕኮሙ ሚካኤል ለሊከ እንዘ ታተሉ ሐይላተ፥
▫ ለኢትዮጵያ በግብጽ ሀብ ፍኖተ፥
▫ እስመ ግብጽ ተመነየት ሞተ።
፯. ሐፂር ዋይ ዜማ
▫ በገዳም ለደቂቀ ኅሬ ዘአውረድከ መና፥
▫ ሚካኤል አውርድ ለኢትዮጵያ ዳሕና።
(በገዳም ለደቂቀ ኅሬ ዘአውረድከ መና፥)
፰. ሥላሴ
▫ ሚካኤል ዘአውረድከ ኅብስተ መና ለእስራኤል እመ ኢታደሉ አንተ በዘመንፈስ ቅዱስ ልቡና፥
▫ አውርድ ለኢትዮጵያ ዘሰላም መና፥
▫ ወለእመ ፈቀድከ ታውሕዝ ማየ ነቅዐ ሕይወት ዳሕና፥
▫ ዝብጥ ኰኵሐ ግብረ ሙስና፥
▫ ወኀበ አርያም ሰደነ በጥዒና፥
▫ ወምርሐነ በረቂቅ ደመና።
፱.፩. ዘይእዜ
▫ ሚካኤል መልአክ በመስቀልከ ከመ አሕለፍኮሙ ባሕረ ለህዝበ እስራኤል ለሊከ፥
▫ ግብጸ አስጢመከ አሕልፈነ ባሕረ ተቃትሎ ወንቁም ቅድሜከ፥
▫ ባሕረ ተቃትሎ ይሰስል አምጣነ ቀሊል በኀቤከ፥
▫ ወመልዕልተ ኵልነ ከዐው ጠለ ምሕረትከ፥
▫ እስመ ይትቃጸቡነ ግብጽ ዘበማእከለ ባሕር አስጠምከ።
(▫ ወመልዕልተ ኵልነ ከዐው ጠለ ምሕረትከ፥)
፱.፪. ዘይእዜ
▫️ሚካኤል ሥሉጥ ለተራድኦ እመ አሕዘነከ ለከ አንብዐ ራሔል ሥሉጥ፥
▫️አይቴኑ ውእቱ ረድኤትከ እስመ ሰብእ ኢትዮጵያዊ ይሠየጥ በሤጥ፥
▫️ወከመ በግዕ ግዱፍ በሤጠ በግዕ ይትዌለጥ፥
▫️ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥
▫️ረድኤትከኑ ብዙሕ ለህዝበ እስራኤል ፍሉጥ።
(▫️ወማእከለ ምሥያጥ ይትገደፍ ወይትቀጠቀጥ፥)
፲. ሣህልከ
▫ ሚካኤል ዘብከ ቃለ እግዚእ፥
▫ ከመ ዘትረ ኰኵሕ አውሐዝከ ለነገደ ያዕቆብ ሰብእ፥
▫ አውሕዝ ለነ ዘትረ ሰላም እስመ ኮነ በኢትዮጵያ ዘሰላም ጽምእ።
፲፩.፩. ሐፂር ሣህልከ
▫ ሚካኤል ንጽገብ ኅብስተ መና፥
▫ ኢንስእለከ ንሕነ ዘእንበለ ሰላም ወዳሕና።
(ሚካኤል ንጽገብ ኅብስተ መና)
፲፩.፪. ሐፂር ሣህልከ
▫ኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ #መቅደስ
▫አስተጋብአነ ለነ በምጽአትከ ሐዲስ።
(ሚካኤል መልአክ ውስተ መቅደስ)
፲፩.፫. ሐፂር ሣህልከ
▫ ሚካኤል አስተምሕር ኀበ ክርስቶስ፥
▫ ከመ ያንብረነ ለነ በሰማያዊት #መቅደስ።
(ሚካኤል አስተምሕር ኀበ ክርስቶስ፥)
(መቅደስ ይህ ቅኔ ሲዘረፍ የቅኔ ሠርጕ ያበረከቱ ታላቅ እናት ናቸው።)
፲፪. መወድስ
▫ ኵላ ሀገር ድሕረ ተሀውከት ሮጹ ህዝብ በእደዊሆሙ ይስሐብዎ፥ (ግብ. ፲፬፡፲፱፤ ፳፩፡፴)
▫ አመ በትምይንት መከሩ ከመ ይቅትልዎ፥
▫ ለምስጢረ ቅኔየ ጳውሎስ ወኵሎሙ ከመ ተማከሩ ፍጡነ ነሥእዎ፥
▫ ወቅድመ ዓሠርቱ ወአርባዕቱ ለምስጢረ ቅኔ ጳውሎስ ዘበተፀምዶቱ ይትዓቀብዎ፥
▫ እስከነ ሰማይ ሣልሳይ መሠጥዎ፥
▫ ወሰምዐ ውስተ ህየ ዘኢይክሉ ይስምዕዎ፥
▫ እለ ኀበ ኵሉ ኢይክሉ ይተርጕምዎ፥
▫ ለኀበ ቆሮንቶስ ዘተጽሕፈ እስመ ከመ ዝ ያነብብዎ። (፪ ቆሮ. ፲፪፡፪-፬)
፲፫. መወድስ
▫ ይቤ ዳዊት ኢትዮጵያዊ እስከ ማእዜኑ ለምንት ጸላእትየ ያሐሙኒ፥
▫ ወእግዚአብሔር ለምንት ትረሥዐኒ፥
▫ እስመ ጻዕረ ሲኦል ዐገተኒ ወዳግመ መሣግረ ሞት ዳግመ በጽሓኒ፥
▫ እንዘ እብልሂ ታቀንተኒ ዘአውሮጳውያን ሐይለ ውሒዘ ዐመፃ ሆከኒ፥
▫ ወለእመሂ መልዕልተ ምድር ያቀውመኒ፥
▫ ወዲበ ልዑላት ያጼዕነኒ እግዚአብሔር ይሬእየኒ፥
▫ ወለእመ አልቦ ኅዳጥ ዘያኀጥአኒ፥
▫ ወውስተ ሥዑር ብሔረ ጽድቅ ለሊሁ ያሐድረኒ፥ (መዝ. ፳፪፡፩)
▫ ምንትኑ ውእቱ ዘያፈርሐኒ።
(▫ ወውስተ ሥዑር ብሔረ ጽድቅ ለሊሁ ያሐድረኒ፥)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
▫ ሚካኤል ዘቆምከ በኑሐ ሰማያት ዘላዕሉ፥
▫ ንሣእ ዕሴተ ቅኔየ ወዐስብየ ድሉ።
ዕዝል ክብር ይእቲ
▫ ተወካፌ ነግድ መስቀል በሀብቱ ጸወነ ሥጋ ኮነነ፥
▫ ጸዓዳ በግዐ አምጣነ አቅረበ ለነ፥
▫ ባሕቱ በፍቅር እምድሕረ ሥጋሁ በላዕነ፥
▫ ዐፅሞ ኢንብላዕ ለባሕቲቱ በይነ ምንትኑ ከልአነ። (ዘፀ. ፲፪፡፲፤ ፲፪፡፵፮)
ዕዝል ዕጣነ ሞገር
▫ ምዕራፈ አዕይንት ዘራሔል ተክለ ዕፀ ሕይወት ብካይ፥
▫ ምጽላለ ብዙሓን ኮነ በዕበይ፥
▫ አምጣነ ቆሙ እስከ ሰማይ ወመዓዛሁ ሠናይ፥
▫ ወለእመ ግብጽ ትትዔበይ፥
▫ በዐቃቤ ሥራይ ፈርዖን ዘቦቱ ኪነተ ሙሴ ነቢይ፥
▫ ፈርዖን ዐቃቤ ሥራይ ተሥዕረ በማይ።
ዐሠረ ነጋሢ
▫ ናሁ ወሀበ መዓዛሁ #በርተሎሜዎስ መጽርይ፥
▫ ወእንዘ ዐፅቁ ልምሉም ኢሀሎ እምአዕፁቂሁ ጠዋይ፥
▫ ወጊዜ ክረምት ወሐጋይ፥
▫ ላዕሌሁ ይውሕዝ ቡራኬ ቀላይ፥
▫ ወፍሬሁ ለኵሉ ሲሳይ።
▪🔹▪
ቅኔን በOnline ለመማር፦ https://t.me/kineyared
https://t.me/yaredzer
የፌስቡክ ገጽ፦
https://www.facebook.com/share/p/177pYRnS9t/
Share ቢያደርጉት ሌላውም ያተርፍበታል።