Yared kassa
116 subscribers
759 photos
120 videos
20 files
360 links
10 years of experience

🇪🇹

i like thinking Long term.

Interested in ML, ASML, Robotics, photonic computing, faith and Humanity.

worked in: ML, Robotics, Full stack Dev.

Here I will log what's in my mind & share a random glimpse to my Life.
Download Telegram
በደቡብ ኦሞ ዞን በሚገኘው የኛንጋቶም ብሄረሰብ ወጣት ልጃገረዶች ዶቃዎችን ማንገት የሚጀምሩ ሲሆን ፤ ተጨማሪ ንብርብሮች በአመታት ውስጥ ይጨምራሉ፡፡ ይህም የሃብት ደረጃን ዕድሜን እና የግል ማንነትን ይወክላል፡፡ የሃገራችን አርብቶ አደር በርካታ የእንስሳት ሃብት ባለቤት ቢሆንም የአኗኗር ሁኔታው ግን ካለው ሃብት ጋር የሚጣጣም አይደለም፡፡ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ተጠቃሽ ሲሆኑ በዋናነት የግንዛቤ እጥረት ፣ የፋይናንስና የቴክኖሎጀ አቅርቦት ማነስ ዋናዋና ናቸው፡፡

የአርብቶ አደሩን የኑሮ ሁኔታ ከማሻሻል አንጻር ቴክኖሎጂን መሰረት ባደረገና አካታች በሆነው የፋይዳ መታወቂያ ዜጎች ይበልጥ ማንነታቸውና ያላቸው ሃብት እንዲታወቅ እና እንዲጠበቅ በማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #አካታች
👍1
Channel photo updated
Channel name was changed to «Yared Kassa stuff»
❤1
👏1
✨
ማርያም
ማርያም
ማርያም ❤️
❤1
✨
በብዙ ነገር ትፈተናለህ፤ ነገር ግን ምንም ያክል ኃጢአት ብትሰራ ከቤተክርስትያን አትራቅ
እዛው በቤቱ ሆነህ እየወደክ ፡ እየተነሳህ ንስሐ እየገባህ ኑር። አንድ ቀን ትስተካከላለህ
🥰1
The oldest steel standing Ethiopian domains

Credit yegarahosting

for more interesting and on edge tech bloob join my journey @yaredone
❤1
Forwarded from Yared
SQLite is the most comfy DBMS I used, and it's also my first DB. Back in the days, I built my first Java desktop app with it—my first app with a Swing GUI and a SQLite standalone DB ❤️❤️❤️
❤1
Forwarded from Hacker News
SQLite as an Application File Format (Score: 150+ in 1 day)

Link: https://readhacker.news/s/6GnPc
Comments: https://readhacker.news/c/6GnPc
🔥1