ዐጃኢብ
ተፈኩር
ቁርዐን ውስጥ ሱራ አን'ነህል ላይ አላሁ ጀለ ጀላሉህ ወደ ንቦች እንዳሳወቀና ማር እንዲያዘጋጁ እንደመራቸው የሚናገረው አያ ላይ የሚጠቀመው የእንስት ፆታ አመላካችን ነው :-
«ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣(ሰዎች) ከሚሠሩትም (ቀፎ) ቤቶችን #ያዢ» (ٱتَّخِذِی)
« ከዚያም ከፍሬዎች ሁሉ #ብይ» ( كُلِ )
«የጌታሽንም መንገዶች (ላንቺ) የተገሩ ሲኾኑ #ግቢ» (فَٱسۡلُكِی)
በዚህ አያ ሁሉንም ፍጥረታት መንገድ የመራው ‹አል ሀዲ› worker bees/ሰራተኛ ንቦችን እንዴት እንደመራቸው እየነገረን ነው ። ሰራተኛ ንቦች ደግሞ ሳይንሱ እንደሚነግረን በሙሉ ሴቶች ናቸው። ንብ በመጠን አነስተኛ ከሚባሉ ነፍሳት አንዷ ናት ። ያለ ቴክኖሎጂ እገዛ ካልሆነ በቀር የዚህችን አነስተኛ Insect ፆታና የትኞቹ ሰራተኛ ንቦች እንደሆኑ መለየት በፍፁም የሚታሰብ አልነበረም ።
إِنَّ فِی ذَ ٰلِكَ لَـَٔایَةࣰ لِّقَوۡمࣲ یَتَفَكَّرُونَ
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal