✨✨✨
የሦስተኛው ቀን መርሐግብር በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ተከናውኗል።
የአበው ምክር፡
✍በመምህራን፡ መምህር አዕምሮ እና መምህር ምሥጢሩ
🌼 ስለፍቃደ እግዚአብሔር
🌼 ስለ መንግሥት እና ሃይማኖት
🌼 ስለ ያሬዳዊ ዜማ መለኪያዎች
🌼 ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይሄን ዘመን እንዴት ትመለከተዋለች🌼 ስለ ንስሓ አባት መያዝ አስፈላጊነት
🔔🔔🔔🔔🔔🌼🌼🔔🔔🔔🔔🔔
👉 ነገ የአራተኛው ቀን መርሐግብርም ይከናወናል።
⌚️ በሰዓት ተገኝተን ከመርሐግብሩ እንቋደስ።
🔔🔔🔔🔔🔔🌼🌼🔔🔔🔔🔔🔔
🌼🌼🌼ወዳጅ ዘመዶቻችንን ጎረቤት ጓዶቻችንን እንጋብዝ ከቅዱስ ያሬድ በረከት እንቋደስ
© የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ጋር በመተባበር
✍️Facebook👇🔔 https://www.facebook.com/wuludeyared.sundayschool/
✍️YouTube👇🔔 https://www.youtube.com/@wuludeyaredsundayschool1962 ✍️Telegram👇🔔
https://t.me/wuludeyared ✍️ Tiktok
https://www.tiktok.com/@wuludeyared?_t=8Zq6i8ZXkoA&_r=

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴
እንኳን #ለኢትዮጵያኑ_ጻድቃን ለደብረ ድማሕ(ዲማ) ገዳም አበምኔት በፊትም በኋላም የሚያዩ ለሆኑ #ለታላቁ_አባት_ለአቡነ_ለተክለ_አልፋ ለዕረፍት በዓል፣ የኢትዮጵያ ሕዝብን ማልኝ ብለው በአባይ ወንዝ ውስጥ ለዘጠኝ ዓመት ለጸለዩ #ለአቡነ_እስትፋሰ_ክርስቶስ_ለልደት በዓል፣ በክርስቶስ ለሚታመንየሰማዕታትንና የጻድቃንን በየዕረፍታቸው ቀን ለእያንዳንዳቸው ርኁባንን በማጥገብ የተራቆቱትን በማልበስ መታሰቢያቸውን ለሚያደርግ ለነበረ #ለቅዱስ_ገብረ_ማርያምና፣ ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ኪሮስና ከግብጽ ለኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ተሾመው ለመጡ በኢትዮጵያ ብዙ የዋሻ ቤተ ክርስቲያንን ላነጹ #ለብጹዓዊ_ለአቡነ_ሙሴ_ዘድባ ለልደታቸው በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️

✨✨✨🌻🌻🌻✨✨✨🌻🌻🌻
ወንድምህን ከሚገባው ይልቅ ለማክበር ሰውነትህን አትጋት። ባገኘህውም ጊዜ እጁን እግሩን ሳመው፤ በጎ አድርግለት አክብረህ ወደህ እየው፡፡ ሥራው ባይደለ ሥራ አመስግነው፣ ከአንተም በተለየ ጊዜ የእሱን ነገር ተናገር፡፡ ከበጎ ሥራው ወገን መናገር በሚቻልህ ገንዘብ በጎ በጎ አድርግለት፡፡
✨✨✨
በጎ ነገር በመናገርህ ወደ በጎ ሥራ ትስበዋለህ ታነቃቀዋለህ፡፡ አንተ ባመሰገንከው ምስጋና፣ አንተ ባከበርከው ክብር የተነሣ ያፍር ዘንድ እንዳመሰገንከው ያልሆነ እንደሆነ ያፍራል፤ እንዲህ የሆነ እንደሆነ ዘርአ ትሩፋትን ትዘራበታለህ፡፡
✨✨✨
ነፍስህ ከለመደችው ባልንጀራህን ከማክበር የተነሣ በጎ ነገርን መውደድ በልቡናህ ይቀርጻል፡፡ ፍጹም ትሕትናን ገንዘብ ታደርጋለህ ሳትጥር ብዙ ሥራ ትሠራልህ፡፡ የምታከብረው በጎውን ሰው ብቻ አይደለም ነውር ያለበትም ቢሆን አክብረው እንጂ፡፡ እንዲህ የሆነ እንደሆነ አንተ ካከበርከው ክብር የተነሣ አፍሮ ካንተ ድኅነትን ያገኛል።
✨✨✨
ገንዘብህ የምትሆን ይህችን ጥበብ ለሁሉ አድርጋት፤ ጥበብም የተባለች ሰውን ማክበር ለሰው ማዘን መራራት ናት። አንዱንስ እንኳን አትቈጣ፣ ተቈጥተህ አታሳዝነው፣ ቍጣ ድል አይንሳህ፡፡ ስለ ሃይማኖትም ቢሆን፣ ሥራው ክፉ ስለሆነም ቢሆን ሰው እንዳታማ ተጠበቅ እንጂ አትፍረድበት፡፡ በልዕልና ፊት አይቶ ሳያዳላ የሚፈርድ ዳኛ ክርስቶስ አለንና፡፡ ወደ በጎ ሥራም ልትመልሰውም ብትወድ እዘንለት፤ እያለቀስህ የለዘበ ነገር ንገረው፤ በቍጣ አትናደድበት፤ ጸብ ያለህ ይመስለዋል ፍቅር ውስጣዊ ቍጣን አይሻምና።
#ቁጣ_ድል_አይንሣህ
(#ምክር_ወተግሣጽ_ዘማር_ይስሐቅ)

✍️Facebook👇🔔
https://www.facebook.com/wuludeyared.sundayschool/
✍️YouTube👇🔔 https://www.youtube.com/@wuludeyaredsundayschool1962
✍️Telegram👇🔔
https://t.me/wuludeyared
✍️ Tiktok
https://www.tiktok.com/@wuludeyared?_t=8Zq6i8ZXkoA&_r=
https://www.facebook.com/wuludeyared.sundayschool/
✍️YouTube👇🔔 https://www.youtube.com/@wuludeyaredsundayschool1962
✍️Telegram👇🔔
https://t.me/wuludeyared
✍️ Tiktok
https://www.tiktok.com/@wuludeyared?_t=8Zq6i8ZXkoA&_r=
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴
እንኳን #ያለደምን_መፍሰስ_ሰማዕትነት ለተቀበለ ታማኝ ለሆነ #ለቅዱስ_አባት_ለአባ_በአሚን ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከቅዱሳ #ከበድላም_ከአርምያና_ከዘካርያስ ከዕረፍታቸው መታሰቢያ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

Audio
🔔ማክሰኞ - ታኅሣሥ 2 በተደረገው መርሐግብር ላይ✨✨✨
ሥርዓተ ቅዳሴ እና ምሥጢራቱ ክፍል ሁለት እነሆ።
✨✨✨✨🌴🌴🌴🌴
👉ዛሬ ማክሠኞ
🔔ሥርዓተ ቅዳሴ እና ምሥጢራቱ
ክፍል ሦስት 🔔
ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ተሰናድቷል።
🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
የምንጽናናበት - የምንማርበት - ልባችን በበጎ ቦታ የሚያርፍበት ነውና ቤተሰብ እና ጓደኞቻችንን በመጋበዝ እንድንገኝ ተጠርተናል!
ሁላችኹም ከዚህ መልካም መዓድ ከቀኑ #12፡00 ሰዓት ጀምሮ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!

እንኳን ለቅዱሳን ሰማዕታት #ለተላስስና_ለአልዓዛር ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍት በዓል፣ ከታናሽነቱ ጀምሮ ጃንደረባ ለሆነ #ለአባ_ጥዋሽ ለዕረፍት በዓል፣ ከቊጥስጥንጥንያ አገር ለከበሩ ሰዎች ልጅ ለሆነች #ለቅድስት_ሱርስት ለዕረፍት በዓል፣ ለአንጾኪያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ለነበረ #ለቅዱስ_አባ_ሳዊሮስ ከእስክንድርያ አገር ወጪ ወደሆነች ደብረ ዝጋግ ገዳም ሥጋው ለፈለሰበት በዓልና ለከበረ አባት ጻድቅ ኤጲስቆጶስ የስሙ ትርጓሜ የሕዝብ አሸናፊ ለሆነ #ለአባ_ኒቆላዎስ_ለዕረፍት_በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከእስክንድርያ አገር ስልሣኛ ሊቀ ጳጳሳት #ከአባ_ታውፋኔዎስ ዕረፍት፣ ከቅዱሳን #ከሜልዮስና_ከታውፍያ ከዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።

✨✨✨ 🌺🌺🌺✨✨✨ 🌺🌺🌺✨✨✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨️ ታላቅ የንግሥ ዓመታዊ ክብረ በዓል ✨
🌺✨ ታኅሣሥ 11 🌺✨
በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን።
✨✨ 🌺
የቅዱስ ያሬድ ዜማ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ስለ መዋሉ፦
ዐፄ ገብረ መስቀል የቅዱስ ያሬድ ባሕረ ጥበባት ዜማን ጣዕም ሰምተው ከተረዱ በኋላ ሊቃውንትና ካህናቱን ሰብስበው "ይኽን የያሬድ ዜማ ተቀበሉትና ለቅድስት ቤተክርስትያን መገልገያ ይኹን" ባሉ ጊዜ ካህናትና ሊቃውንቱ "ምን ምልክት ዐይተን እንቀበለው? እንደሐዋርያት እጅና እግሩን ለተሳለ ቀኖት (ችንካር)፤ አፉን ለመረረ ሐሞት ሰጥቶ አላየነው?!" ብለው ሲመልሱላቸው ዐፄ ገብረ መስቀልም "እንግዲያውስ አንድ ሱባዔ እንያዝና እርሱ አምላካችን ይግለፅልን!" ብለው ሱባዔ ያዙ።
✨✨ 🌺
ካህናት እና ሊቃውንት በታኅሣሥ ወር ከሰኞ (ታኅሣሥ 1) እስከ እሑድ (ታኅሣሥ7) አንድ ሱባዔ ይዘው የአክሱም ጽዮን ማርያምን ቤተክርስቲያን እየዞሩ አራት መቶ እግዚኦታ እና አርባ አንድ በእንተማርያም እያደረሱ ምሕላውን አከናወኑ።
በሰባተኛው ቀን ታኅሣሥ 7 ቀን በዕለተ እሑድ ልመናቸውን ጨርሰው ሲያሳርጉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዐርብ እንደተሰቀለ ኾኖ ስለካህኑ ቅዱስ ያሬድ ዜማ ሰማያዊነት ሊመሰክር በጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ ተገለፀ።
✨✨ 🌺
አባታችን ቅዱስ ያሬድም ይኽንን አስመልክቶ፦
"ዘበመስቀሉ ተቀነወ ወበነቢያት ተሰብከ መላእክት ወሊቃነ መላእክት ሰብሕዎ ኪያሁ ንሰብክ መድኅነ"።

ትርጉም፦
በነቢያት ትንቢት የተነገረለትና በመስቀሉ ላይ የተቸነከረው ጌታ መላእክት እና የመላእክት አለቆች አመሰገኑት፤ እኛም እርሱ መድኃኒት እንደኾነ እንናገራለን።
ቀኑም ቅዱስ ያሬድ ሰማያዊውን ዜማ ማስተማር የጀመረበት ፥ የነቢያት "ይወርዳል - ይወለዳል" ትንቢት የተፈጸመበት መኾኑን ለማጠየቅ "ስብከት" ተባለ።
✨✨ 🌺
ታኅሣሥ 7
በዚያችም ቀን ቅዱስ ያሬድ ከሰማይ የተቀበለው ዜማ ወደ ቤተክርስቲያን ገባ የቤተክርስቲያን ብርሃኗ በራ። ይህ በዓል ከወራዊ በዓሉ ጋራ አብሮ ታኅሣሥ 11 በአዲስ አበባ በሚገኘው በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል።
"የመላእክትን እንጀራ የሰው ልጅ በላ፥ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠኻቸው"
✨✨ 🌺
የተባለው የቅዱስ ዳዊት የትንቢት ቃል ተፈጸመ ምንኛ ይደንቅ!።
ምንጭ፦ የቤተክርስቲያን ብርሃን ቅዱስ ያሬድ (ታደሰ ዓለማየሁ)