"እኔ እዘጋዋለሁ ቤቴን እንዳመሉ ፣
ቢጠይቋችሁም ከፍቶት ኼደ በሉ። "---------------------------
ከኅሩይ ፡ ወልደ ፡ሥላሴ።
---------------------------
Share & join
@write_event
@write_event
@write_event
ኦ አምላክ ይቅር በል!
--------------------------
ነቢይ መኮንን
--------------------------
FORGIVE O LORD
Forgive o Lord my little jokes on thee
And I will forgive Thy great big one on me
--------------------------
Robert frost
--------------------------
Share & join
@write_event
@write_event
@write_event
ባንተ ለቀለድኩት ፣
ትናንሽ ቀልድ ሁሉ፣
እማጠንሃለሁ፤
አምላክ ይቅር በለኝ ፣ ይቅርታን እሻለሁ ፤
ያኔ አንተም በኔ ላይ ፣ የቀለድክብኝን
አሳር የሚያህል ቀልድ ፣
ይቅር እልሃለሁ!!--------------------------
ነቢይ መኮንን
--------------------------
FORGIVE O LORD
Forgive o Lord my little jokes on thee
And I will forgive Thy great big one on me
--------------------------
Robert frost
--------------------------
Share & join
@write_event
@write_event
@write_event
አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለደው። በትምህርት ዓለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው ልብወለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት።
ከተደራሲው ጋር የተዋወቀበት እና በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ተከታታዮችና አንባቢዎች ልብ ውስጥ የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጠበት “አባ ደፋር እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች” በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመው በ1977 ዓ.ም. ነው። (በዚህ መድብል ውስጥ አራት ሥራዎችን አዋጥቷል “ድብድብ”፣ “ዕብዱ ሺበሺ”፣ “ሲሮኮ” እና “ሲፊንክስ”)
ሜጋ አሳታሚ ድርጅት በ1990 ዓ.ም. ባሳተመው “ጭጋግና ጠል” የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ “ዘላን” የተባለው ልብወለዱ ታትሟል።
በ1981 ዓ.ም. በኩራዝ አሳታሚ የታተመው “ማህሌት” የደራሲው የመጀመሪያ ወጥ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሐፍ ነው።
በሻማ ቡክስ በ1997 ዓ.ም. የታተመው “ግራጫ ቃጭሎች” እንደ ብሉይ (classic) ሥራ ሊታይ የሚችልና የደራሲው ልዩ ብቃት የታየበት ወጥ ረጅም ልብወለድ ነው።
በ2001 ዓ.ም. ሁለት ልዩ ሥራዎች ይዞ የቀረበው አዳም፤ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ የሆነው “አለንጋና ምስር” እና እርስ በርሳቸው በቀጭን የታሪክ ክር የሚገናኙ ልቦለዶች (ኖቬላዎች) ያካተተው “እቴሜቴ ሎሚ ሽታ”ን ለአንባቢያን አበርክቷል። ይህ የአጻጻፍ ስልቱ ሕጽናዊነት የሚባል ሲሆን ደራሲው በሌሎቹ መጽሐፍቱም ውስጥ በስፋት ተጠቅሞበታል፡፡
በቀጠሉት ሦስት ዓመታት በየዓመቱ አንዳንድ መጽሐፍ ለአንባቢያን ያደረሰ ሲሆን በ2002 ዓ.ም. “ከሰማይ የወረደ ፍርፍር”፣ በ2003 ዓ.ም. “ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” እና በ2004 ዓ.ም. “ሕማማትና በገና” ታትመው ለንባብ በቅተዋል።
“ከሰማይ የወረደ ፍርፍር” የተሰኘው መጽሐፉ በድንቅ የፋንታሲ (ፈንጠዝያ) ሥራዎች የተካተተ ነው፤ በ”ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” ለመጀመሪያ ጊዜ መቼቱን ከሀገር ውጭ በማድረግ የውጭውን ሕይወት በስሱ የዳሰሰ ሲሆን ከሌሎቹ ሥራዎቹ በተለየ መልኩ ስለሀገራችን ፖለቲካ ወጣ-ገባ መንገድ በታዛቢ ዓይን ምልከታውንና ትውስታውን አስፍሯል።
”ሕማማትና በገና” የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ሲሆን ለየት ያለ ቅርፅ ያላቸው አንዳንድ ልብወለዶች ተካተውበታል። ፍልስፍናውና ስልቱ ሕፅናዊነት በሚል ስያሜው ይፋ ሆኗል። አዳም ረታ በተለየ የአጻጻፍ ስልቱ እና በሥራዎቹ ጥልቀት በሃያስያን ዘንድ አዎንታዊ ሂስ እና ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል።
ጥቂቱን ለመጥቀስ ያህል፦
«አዳም ረታ ታዋቂ ደራሲያን ከሆኑት ከሀዲስ ዓለማየሁ፣ በዓሉ ግርማ፣ ዳኛቸው ወርቁ፣ ጸጋዬ ገብረመድኅን ጋራ መመደብ የሚችል ነው ሊባል ይችላል…»
Aklilu Dessalegn Adam Reta as a Literary Existentialist፡ Textual and Descriptive Criticism (2010)
«…ዳኛቸው ወርቁ በ“አደፍርስ” የኢፒሶዲክ ሕግጋትን አጋምሶ ለማስተዋወቅ ከሞከረ ወዲህ በአማርኛ ሥነ-ጽሑፍ በኢፒሶዲክ ተሟልቶ የተገኘ ድርሰት “ግራጫ ቃጭሎች” ነው። “ግራጫ ቃጭሎች” ከገፀ-ባህሪው አካልና ሥነ-ልቡና አሳሳል አልፈን ድንቅ ዓላማውን፣ ቋንቋውንና የሕይወት አተረጓጎሙን ስንመለከት የአዳም ረታ እውቀትና ልምድ ጠንከር፣ ጠጠር ብሎ በ'መዝገቡ' በኩል ሲያስተጋባ ነው የምንመለከተው።…»
ዓለማየሁ ገላጋይ - ደራሲና ጋዜጠኛ
ኢሜጅ መጽሔት፣ ቅጽ 1፣ ቁጥር 02፣ ግንቦት 1998
ለሕትመት የበቁ የአዳም ረታ ሥራዎች፦
1. አባ ደፋር እና ሌሎች ታሪኮች - 1977 ዓ.ም. (ድብድብ፣ ዕብዱ ሺበሺ፣ ሲሮኮ እና ሲፊንክስ)
2. ማሕሌት - 1981 ዓ.ም.
3. ጭጋግና ጠል እና ሌሎች - 1990 ዓ.ም. (ዘላን)
4. ግራጫ ቃጭሎች - 1997 ዓ.ም.
5. አለንጋና ምስር - 2001 ዓ.ም.
6. እቴሜቴ ሎሚሽታ - 2001 ዓ.ም.
7. ከሰማይ የወረደ ፍርፍር - 2002 ዓ.ም.
8. ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ - 2003 ዓ.ም.
9. ሕማማትና በገና - 2004 ዓ.ም.
10. መረቅ - 2007 ዓ.ም.
11. የስንብት ቀለማት 2008 ዓ.ም.
12. አፍ 2010 ዓ.ም. ናቸው።
═══════
ምንጮች፦
➢ ጭጋግና ጠል ገፅ 108 አ.አ. ሜጋ አሳታሚ ድርጅት 1990 ዓ.ም.
➢ አዲስ አድማስ ጋዜጣ
━━━━━━━
👉 ዊኪፒዲያ

ቻዪበት...
ጊዜ__ስንት ሰአት ነው!?
ጊዜ__ስንት ሁኔታ!?
ጊዜ__ስንት ዓለም ነው!?
ጊዜ__ስንት ቦታ!?
በሕልም እያጣሁሽ__በቅዠት ስምታታ
ፀጋ ሲሳይሽን
በዕውን የማገኘው__ባላሰብኳት አፍታ፡፡
ዘላለም ቅጽበት ነወ!?
አፍታስ ተባዝቶ ነው__ሕይወት ቤት የመታ!?
ጊዜ__ሁሉም ቦታ
ቦታ__ሁሉን ጊዜ
እንዲያ ነው ስሌቱ__የሚያልፍ ከሁኔታ!?
እንዲህ ሆነ ስንል__ያንን የሚሆነው
በቋንቋ ሲገለጽ__ከቋንቋ የሚያልፈው
ጊዜ__ፈጣሪዬ
ጊዜ__ፈጣሪሽ ነው!?
ቦታ__ሁሉን ቻይ ነው!?
ከመታወቅ አልፎ__ሁሉን ያስገኘ ነው!?
ጊዜ እየጠበቀ__ወይ የሚያገናኘን
ቦታ እየወሰነ__ወይ የሚያለያየን
መምጫና መቅሪያችን_መንገዱስ እሱ ነው!?
መንገድ__ቦታ ሆነ!?
መንገድ__ጊዜ ሆነ!?
ስለሆነው ሁሉ
ስላረግነው ሁሉ
የትኛው ተወቅሶ__ማን ተመሰገነ!?
ስለገባን ሁሉ
ራሱን ቀይሮ__ማን ያለገባን ሆነ!?
ይኼንን ከማወቅ
ይኼን ከመመለስ
ተፋቅሮ መኖሩስ__ስለምን ገነነ!?
መጣሽ...
ቀረሁ...
እሰይ!!!
ጊዜ የበጠሰውን
ቦታ የቆረጠውን
እስቲ ሰው ሁኚና__መለያየት ቀጥይ!?
እስቲ ሰው ሁኚና
መሞት ያነቃውን
ኑሮ ያበደነውን__መለያየት ግደይ!?--------------------------
© Jhonny Habte
---------------------------
Share & join
@write_event
@write_event
@write_event
[``ዝግመተ ምዥራጥ'']
.
.
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
.
.
የነፍሴ መዋለል
የሃሳቤ ብክለት ፥
ዝግመተ ምዥራጥ
ሰማዩም ምድሩም
እነሆ የዞረበት
ልፍታው በቃላት
ኑሮ ተማገረ
ከትላንት ዛሬ ስል
አካሌ ማሰነ
መብከንከኔ ቀርቶ
ቢናፍቀኝ መስከነ
ህይወትን ዘገነ
ግን የለም የራቀው
መንሰፊሰፍ ነው
ተግ ሸሽቶ ከቀኔ
ከህልውና ኑረት
ተቅበዝብዞ መሸሽ
ደራ በዘመኔ
* * *
ይሄው እላለሁኝ
አለህም የለህም
ከራሴ ተጣልቼ
መኖርህን በገሀድ
እጠራጠራለሁ
እውነታውን ስቼ
ተስፋ ያደረኩት
ህልሜ እየተነነ
ካልተሞሉ ግቦቼ
የለህም እንዳልኩኝ
አለህ እላለሁኝ
ከራሴ ተሟግቼ
* * *
ወዴት ነህን ?
የትስ ነህን ?
መገኛውን ቀርቦ
መዳሰስ መጠየቅ
ሰርክ ያምረኛል
በኔ ህይወት ምናኔ
የሱ ህያው መሆን
አልታወቅ ይለኛል
ደሞ ምንተዳዬ
በኔ መኖር ዳና
እሱ ይኖር ይሆናል
ኤልሻዳይ ነው ስሉኝ
እኔም አሜን ብያለሁ
መኖሬን ማን ያውቃል ?
* * *
በህልውና ህያውነት
ስገለጥ ሃያልነቱ
ካለው በህይወት
ህያው ነው ማለቴ
እውነታውን ኖሯል
ይገዝፋል ከኑረት
ደሞ ምን በወጣኝ
ከመኖረ በላይ
ስደንቀኝ እስትንፋሴ
ያለውን የለም ስል
ምናምኒት ሳልጨብጥ
ልኳትን ከነፍሴ
© #አዮነት (ቃልኪዳን)
✍ @kaliye06share & join@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
ቃል ከሽኜ ብከትብ
ቢራቀቅ በምናብ
ሸራ ወጥሬ በቅብ
መልክሽን ባስውብ
አታመልጭም ከልኩ
አትወጭም ከመልኩ
ኩሉን ተኩለሽ
ከናፍርት ቀብተሽ
ዳለሽን ሸምተሽ
ተረከዝ ሞርደሽ
አታመልጭም ከልኩ
አትወጭም ከመልኩ
(ገና...)
በዘፍጥረት ሌታ
በአምሳሉ ቃኘ
የጎደለው ሞላ
ሳይዛነፍ ዳኘ
አንድ ነው መስፈርቱ
ሰውነት ነው ቅኝቱ
(ግን...)
ሰው ፈጣሪውን
በልጦ ከተገኘ
ፍጥረት ከፈጣሪ
ይበልጥ ከተቀኘ
(በይ...)
አንቺም ራስሽን ፍጠሪ
ገላ አበጅተሽ ስሪ
በገዛ እጅሽ ኩሪ
ፍጥረትሽን አስገብሪ
© #አዮነት (ቃልኪዳን)
✍@kaliye06
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
ቢራቀቅ በምናብ
ሸራ ወጥሬ በቅብ
መልክሽን ባስውብ
አታመልጭም ከልኩ
አትወጭም ከመልኩ
ኩሉን ተኩለሽ
ከናፍርት ቀብተሽ
ዳለሽን ሸምተሽ
ተረከዝ ሞርደሽ
አታመልጭም ከልኩ
አትወጭም ከመልኩ
(ገና...)
በዘፍጥረት ሌታ
በአምሳሉ ቃኘ
የጎደለው ሞላ
ሳይዛነፍ ዳኘ
አንድ ነው መስፈርቱ
ሰውነት ነው ቅኝቱ
(ግን...)
ሰው ፈጣሪውን
በልጦ ከተገኘ
ፍጥረት ከፈጣሪ
ይበልጥ ከተቀኘ
(በይ...)
አንቺም ራስሽን ፍጠሪ
ገላ አበጅተሽ ስሪ
በገዛ እጅሽ ኩሪ
ፍጥረትሽን አስገብሪ
© #አዮነት (ቃልኪዳን)
✍@kaliye06
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
👍2
አብረን ከኖርንበት
የሚባልግ አይነት
የሚያመር አይነት
የሚገፋፋ አይነት
ፍቅር ልሰራ ስል
መውደድ ላስማማ ስል
የት ነበርሽ አንቺ ግን
በድን ነው የሚያደርግ ስጋሽን መጠለል
ከነፍስ አያደርስም
አንቺን ይዞ መዋል
ምንም ያህል ይሁን
የፍቅርሽ ነበልባል
በሞኝነቴ ነው እስከአሁን ያለሁት
ውብ ገላሽን ስኩል።
by @tekle_ayehu
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
የሚባልግ አይነት
የሚያመር አይነት
የሚገፋፋ አይነት
ፍቅር ልሰራ ስል
መውደድ ላስማማ ስል
የት ነበርሽ አንቺ ግን
በድን ነው የሚያደርግ ስጋሽን መጠለል
ከነፍስ አያደርስም
አንቺን ይዞ መዋል
ምንም ያህል ይሁን
የፍቅርሽ ነበልባል
በሞኝነቴ ነው እስከአሁን ያለሁት
ውብ ገላሽን ስኩል።
by @tekle_ayehu
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
በዝግ በር
፨፨፨
እንደድሮ ቀሚስ መሬት እየጠረግሁ
የእግርሽን አሻራ ተግቼ እየፈለግሁ
እንደጉም
ሳዘግም
እንደ ሰርዶ ስሳብ
ባካል ብታመልጭኝ ደረስኩብሽ ባሳብ
ልብ አይገታም በሩ ልብ አይገታም መስኮት
በዝግ ቤትሽ ገባሁ ልክ እንደ መለኮት
፧
የማለዳ ድባብ ገጽ 32በዕውቀቱ ስዩም
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
እርሙን ተደፋፍሮ - አንድ ቀን ቢዋጋ
አላስቀምጥ አለን - እርሱን እያወጋ።
(የማንኩሳ
...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
አላስቀምጥ አለን - እርሱን እያወጋ።
(የማንኩሳ
ማህበረሰብ ግጥም)...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
ደሞዝ ና ደሞዝተኛ በሮበርት ሙጋቤ አገላለፅ ፡፡
"""""""""""''"''''''''''''''''""""
ደሞዝ የመጣ ቀን ዶሮ ትበላለህ። በማግስቱ ደሞዝ
ሲያንስብህ የዶሮ ውጤት (እንቁላል) ትበላለህ። በቀጣዩ ቀን
ደሞዝህ የበለጠ ሲሳሳ ደግሞ የዶሮ ምግቦችን(በቆሎ እና
ገብስ) ትመገባለህ።
በቀጣይ ቀናት ደሞዝህ ሲሟጠጥ ደግሞ አንተ እራስህ ዶሮ
ትሆንና የምትበላውን ነገር ፍለጋ ወዲያ ወዲህ በመባዘን
ጊዜህን ታሳልፋለህ፡፡
...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
"""""""""""''"''''''''''''''''""""
ደሞዝ የመጣ ቀን ዶሮ ትበላለህ። በማግስቱ ደሞዝ
ሲያንስብህ የዶሮ ውጤት (እንቁላል) ትበላለህ። በቀጣዩ ቀን
ደሞዝህ የበለጠ ሲሳሳ ደግሞ የዶሮ ምግቦችን(በቆሎ እና
ገብስ) ትመገባለህ።
በቀጣይ ቀናት ደሞዝህ ሲሟጠጥ ደግሞ አንተ እራስህ ዶሮ
ትሆንና የምትበላውን ነገር ፍለጋ ወዲያ ወዲህ በመባዘን
ጊዜህን ታሳልፋለህ፡፡
...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
አንድ በጣም ተናዳጅ ወጣት ነበር
...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
አንድ ጊዜ ይህን ባህሪው ያስተዋለ አባት አንድ ትምህርት
ሊሰጠው ፈለገ ከዚያም ጠራውና በርካታ ሚስማር አሸከመውና በቀኑ ውስጥ በተናደድክ ቁጥር ሂድና አጥራችን ላይ ያለው እንጨት ላይ ምታው አለው።
.
ሚስማሩን ተቀበለና የመጀመሪያ ቀን 37 ሚስማር አጥራቸው ላይመታ።አባት የሚሰጡትን ትምህርት ሳይታክቱ እየተከታተሉ አጥራቸው ላይ የሚመታው ሚስማር በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ።
.
ከዚያም ልጁ ብዙም ሳይቆይ ንዴቱን መቆጣጠር ጀመረ
እንደውም አንድም ሚስማር ሳይመታ መዋል ጀመረ።
.
ይህን ባህሪ ለውጥ ለአባቱ እስኪነግር ድረስ በጣም ቸኩሏል አባትም በጣም ተደስቶ በል አሁን
የመታከውን እያንዳንዱን ሚስማር ንቀለው አለው።
.
ከዛም ከሳምንታት በኋላ ነቅሎ ጨረሰ እና ለአባቱ ነገረው።
አባቱ የልጁን እጅ በፍቅር ወደ አጥሩ አመሩ።
.
"ጥሩ ስራ ሰርተሀል ልጄ ነገር ግን እነዚህን ቀዳዳዎች
ተመለከትካቸው አንተም በንዴት
ውስጥ ሆነክ አንድን ቃል ስትወረውር እንዲህ የማይመለስ
ጠባሳ ጥሎ ያልፋል ምንም ይቅርታ ብትደጋግም ጠባሳው
አታጠፋውም"።
.
ስለዚህ የምትናገረውን ቃላት ከመናገርህ በፊት አመዛዝነክ
ተመልከት ሰውን የሚጎዳ ከሆነ
አትጠቀመው የሚጠቅም ከሆነ ግን ተናገረው።...................................
ከ ወደዳችሁ share አድርጉ
....................................
share & join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🌿የቀረበን ሁሉ ወዶን አይደለም፤ የራቀን ሁሉም ጠልቶን አይምሰለን። ቀርበው ደካማ ጎናችን አጥንተው የሚጎዱን እንዳሉ ሁሉ በአብሮነታቸው እየጎዱን ስለመሰላቸው ብቻ በአካል እርቀውን ሌት ከቀን ስለእኛ መልካም እያሰቡና እየተመኙ የሚወዱንም አይጠፉም።
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
"...በሰፊው መስታወት ወደፊት እያየን ከመጓዝ ይልቅ በጠባቧ የኋላ መስታወት አብዝተን እያየን ከኋላ ታሪካችን ጋር ግብግብ ገጥመን ከፊት ለፊት ያለውን ተስፋችንን ለማጨለም እንዳክራለን ። ትንሽ የሄድን ሲመስለን ተንገራግጨን እንቆማለን ወይ ወደኋላ እንመለሳለን ። የሠራንውን እናፈርሳለን፣ የገነባንውን እንንዳለን፣ ቁመን ያጨበጨብንለትን ቁጭ ብለን ለማየት እንጠየፋለን በጭፍን እንደግፋለን፣ በደምሳሳው እንቃወማለን ሰውን ወይ መልአክ አለበለዚያ ሰይጣን እናደርጋለን ።
፧
ሚዛናችንን ስተን እንንገዳገዳለን ከአንድ ሙሉ ሰው ብልቶች ውስጥ ከዐይን ጆሮን አቅርበን፣ ከእግር እጅን አስበልጠን አድልዎ እንፈጽማለን ። ከተወለድንበት መንደር ማዶ ካለው ጋራ ወዲያ ያለውን ሰፊ ሐገርና ወገን መዋጀት አቅቶን ድክድክ እንላለን ።......!!
ምንጭ ፦ "ዝጎራ"...ገጽ 45
ደራሲ ፦ #ዶክተር_ዓለማየሁ_ዋሴ_እሸቴ

ከመሸ መጣሽ
ከመሸ ...
ቀናቴ ከሸሸ
ትዝታሽ ከራቀኝ
ህመም ከተሻለኝ
ሲዘነጋኝ መልክሽ
ተተረሳኝ ድምፅሽ
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ ...
ቅስሜ ከሟሸሸ
እንደ ጋሪ ፈረስ
የኋላው ተጋርዶኝ ..
ታሪክሽ ሰይጣኑ
ጠበል ተረጭቶበት
እየጮኸ ለቆኝ ..
ሀሞቴ ሲመርር
ኮሶ ሲሆን ሬት
አንጀቴ ሲደድር
እንደ ድርቃም መሬት..
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ.. .
ልቤ ከጠለሸ
ስምሽ እንደ ንጉስ
ተሽሮ በሌላ ...
ገላዬ ሲለምድ
የአዲስ ሴት ገላ
ሁሉ ሲፈጣጠም
ሲዘጋ ክፍቱ በር
እንዲህ ሆኜ ባይሆን
መምጣት ጥሩ ነበር !!
(ሚካኤል.አ)
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
SHARE & JOIN
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ከመሸ ...
ቀናቴ ከሸሸ
ትዝታሽ ከራቀኝ
ህመም ከተሻለኝ
ሲዘነጋኝ መልክሽ
ተተረሳኝ ድምፅሽ
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ ...
ቅስሜ ከሟሸሸ
እንደ ጋሪ ፈረስ
የኋላው ተጋርዶኝ ..
ታሪክሽ ሰይጣኑ
ጠበል ተረጭቶበት
እየጮኸ ለቆኝ ..
ሀሞቴ ሲመርር
ኮሶ ሲሆን ሬት
አንጀቴ ሲደድር
እንደ ድርቃም መሬት..
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ.. .
ልቤ ከጠለሸ
ስምሽ እንደ ንጉስ
ተሽሮ በሌላ ...
ገላዬ ሲለምድ
የአዲስ ሴት ገላ
ሁሉ ሲፈጣጠም
ሲዘጋ ክፍቱ በር
እንዲህ ሆኜ ባይሆን
መምጣት ጥሩ ነበር !!
(ሚካኤል.አ)
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
SHARE & JOIN
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
በእርግጥ እየፈለግክ ያለህው በትክክል የሚያስፈልግህን ብቻ ከሆነ በህይወትህ ስኬታማ ነህ!
-- Vernon Howard --
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
SHARE & JOIN
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
-- Vernon Howard --
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
SHARE & JOIN
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ወጣትነት ግጥምና ዜማ የለውም!
━━━━━✦━━━━━
በግድ ያጨባበጠን ዛሬያችን፣
በማይገናኝ ትናንትና፣ የኋሊት እየተሳበ፤
ጎህ የቀደደው ነጋችን፣
ምን ሊያመጣብኝ እንዳሰበ።
. . . . . . . አላውቅም።
በወጣትነትህ ያሽኮረመምካትን ህይወት በጉልምስናህ ለመዳራት፣ በወጣትነትህ ያስፈገግካትን ህይወት በጉልምስናህ ለማስገልፈጥ ተአምር አትሻም። የህይወት ጽጌዋ የሚፈነዳው፣ ምንጯ የሚንፎለፎለው በወጣትነትህ ላይ ነው። አባትህን የሚያንገላታው የህይወት ማእበል ላንተ ለወጣቱ በረጋ ሀይቅ ላይ ወደ ጸሀይ መጥለቂያ ተቅላሎት እንደሚደረግ የጀልባ ጉዞ ነው፤ ልብን በደስታ፣ መንፈስን በተስፋ ይሞላል።
ወጣት ከሆንክ የቀጠፍከው የጽጌረዳ እንቡጥ እጅህ ላይ ሊፈካ ይችላል። ወጣት ከሆንክ ልትተክለው ያዘገጀኸውን የብርቱካን ችግኝ የበሰለ ፍሬ ልትበላ ትችላለህ። ወጣት ከሆንክ ከእናትህ ቀብር መልስ፣ በሀዘን ድንኳን ውስጥ ተቆራምደህ፣ ልታስተዛዝንህ በመጣች ቆንጆ ልብህ ሊሞቅ ይችላል። . . . በቃ! ወጣት ከሆንክ አለም አይገዛህም፣ ትገዛዋለህ። ህይወት አይበይንህም፣ ትበይነዋለህ። ዘመን አይቃኝህም፣ ትቃኘዋለህ።
ታዲያ ይህ ሁሉ የሚሆነው የወጣት ልብ ከታደልክ ነው። የወጣት ልብ ድርና ማጉ ጉጉትና ፍቅር ነው። ጉጉትና ፍቅር ተዋህደው የሚፈጥሩት ብርሃን ነው ወጣትነት። ወጣትነት በምትጠልቅ ጀምበር ተቅላሎት እንደተዋበ አድማስ ሟች ውበት ሳይሆን፣ ገና ከአድማስ ማህጸን መውጣት የጀመረች የንጋት ጀምበር የምትነድፈው ተስፋ ነው። በንጋት ብርሃን አለም ሁልጊዜ አዲስ ናት፣ ህይወትም እንዲሁ። ተሲያት ላይ ሀሩሩ እስኪያነድህ፣ አመሻሽ ላይ ሸክሙ እስኪያጎብጥህ ድረስ በንጋት ጀምበር መከራህም ውበት አለው።
በቃ ወጣት ከሆንክ ያገጠጠብህ መከራ መሮ ጥርሱ ሳይሆን፣ ለስላሳው ከንፈሩ ቀድሞ ይታይሃል። ሊግጥህ ባሰፈሰፈው የመከራ ጥርስ በፍርሀት ለመራድ ጊዜ የለህም፤ በከንፈሮቹ ልስላሴና ውበት ተደመህ፣ በተመስጦ ትፈላሰፋለህ። አባትህ ሙሾ ለሚደረድርለት መከራ አንተ ለአዝማሪ ግጥም ታቀብላለህ።
ይህቺ አለም የወጣትነትህ ዘፈን ተቀባይ፣ የዘፈንህ አድማቂ ... ከበሮ መቺ ናት። የዘፈንህን ግጥም እየደገመች፣ ከዜማህ ጋር በሚሰምር አኳኋን ከበሮዋን እየደለቀች ታሽቃብጥልሃለች። አለም ለወጣትነት ግጥምና ዜማ የላትም። የልጅነት ጥሪትህን አሟጠህ፣ የነፍስህን መሻት ናኝተህ የህይወትህን ዘፈን ዜማና ግጥም የምትደርሰው አንተው ነህ። አለም ታጅብሃለች።
በወጣትነትህ የሙሾ ግጥም ከተቀኘህ አለም የእድር ጥሩንባ አይገዳትም። ለ"አበባ አየሽ ወይ ... ለምለም" እንግጫ መንቀል፣ "ለሆያሆዬህ" ምድርን በዱላ ነርታ አቧራ ማጨስ አይከብዳትም። ለዚህ ደግሞ ከዚህ ከታጨቅንበት ድንኳን የተሻለ መሟገቻ አይገኝም።
>>>
━━━━━━━━
📓 የማይፃፍ ገድል
(አስራ አንድ እውነተኛ ታሪኮች)
✍ በድሉ ዋቅጅራ
🗓 ሀምሌ 2009
📖 📖 📖 📖 📖
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ከወደዳችሁ SHARE

የፍልስፍና ዓላማ ከጠርሙሱ ውጭ መብረሪያ መንገዱን ማሳየት ነው!
-- Ludwig Wittgenstein --
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US 🙏
SHARE
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
-- Ludwig Wittgenstein --
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US 🙏
SHARE
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
🌿#ይሉኝ-_ታ
በሰዎች ላይ ከተደረጉ አስገራሚ ጥናቶች አንዱን ልንገርህ፤
የሰው ልጅ ከሞት በላይ ምንን የሚፈራ ይመስልሃል?
በአንደኝነት የሰፈረው ፍርሃት ህዝብ በተሰበሰበበት ስፍራ መናገር ነው። የሰው ልጅ ከሞት በላይ የሚፈራው በሰው ልጆች መሀል ንግግር ማድረግን ነው፡፡
በአጠገብህ የሚኖረው የሰው ብዛት በጨመረ ቁጥር
ዳኝነቱም እየጠነከረ ይመጣል። ከታዳሚዎች ከሚመጣልህ ጭብጨባ ይልቅ በሰው ፊት መዋረድህ ያስፈራሃል፡፡
እኔ እንዲህ ነኝ ብለን ለራሳችን ክብር መጨነቃችን (መታበያችን) እና የሰዎች ዳኝነት ተጨምሮ ሲኦል ውስጥ ገብተናል:: እናም ሳርት እንዳለው - በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ያንተ ሲኦል ናቸው:: በሌሎች እይታ ውስጥ ነህ፤ መሆን የምትፈልገውን እንዳትሆን፣ የምትወደውን እንዳታደርግ ታስረሃል...
🌿 ከሰውና_ፍልስፍናው _ስንቅ🌿

♨ግጥም እና አጫጭር ፅሁፍ
ማስተዋወቅ እና ማጋራት የምትፈልጉ ካላችሁ...
በዚህ @yimesgen1 ላይ በመላክ እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ። ♨
JOIN
@write_event
ማስተዋወቅ እና ማጋራት የምትፈልጉ ካላችሁ...
በዚህ @yimesgen1 ላይ በመላክ እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ። ♨
JOIN
@write_event
ንገሯት
ባልገኝ ከድግስ
ብፈለግ ብታሰስ
ቀድሞ ና ያሉኝ
ከሰርጓ የጠሩኝ
ያለፈ ትዝታ ደርሶ ለመቃረም
ከትላንት ልመለስ ጭራሽ የለኝ ጊዜም
ንገሯት አሁን ላይ
እንኳን ሰርጓን ላይ
የሰጠኝን ሰዓት ከእድሜየ ምቀንስ
መስሎ አይሰማት የለውም ከድግስ
እኔም ሰርግ አለብኝ😎
ኩኩ ግርማ✍
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US🌼SHARE🙏
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ባልገኝ ከድግስ
ብፈለግ ብታሰስ
ቀድሞ ና ያሉኝ
ከሰርጓ የጠሩኝ
ያለፈ ትዝታ ደርሶ ለመቃረም
ከትላንት ልመለስ ጭራሽ የለኝ ጊዜም
ንገሯት አሁን ላይ
እንኳን ሰርጓን ላይ
የሰጠኝን ሰዓት ከእድሜየ ምቀንስ
መስሎ አይሰማት የለውም ከድግስ
እኔም ሰርግ አለብኝ😎
ኩኩ ግርማ✍
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US🌼SHARE🙏
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ተይኝ አልከኝ ተውኩክ
እልፈልግም አልከኝ ብዙ
አስለመንኩክ
ቆዝሜ ቆዝሜ አልቅሼወቶልኝ
"በቃ አሳየዋለው እኔም ሕይወት አለኝ"
"ያለእርሱ እንደምኖር ማሳየት
አለብኝ”
ብዪ ተነስቼ ሕመሜን ልረሳ
ደግሞ ትመጣለህ ደግሞ ትመጣለህ
አወይ የኔ አበሳ።
By Yemariyam work
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US🌼SHARE🙏
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
እልፈልግም አልከኝ ብዙ
አስለመንኩክ
ቆዝሜ ቆዝሜ አልቅሼወቶልኝ
"በቃ አሳየዋለው እኔም ሕይወት አለኝ"
"ያለእርሱ እንደምኖር ማሳየት
አለብኝ”
ብዪ ተነስቼ ሕመሜን ልረሳ
ደግሞ ትመጣለህ ደግሞ ትመጣለህ
አወይ የኔ አበሳ።
By Yemariyam work
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
JOIN US🌼SHARE🙏
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
@Write_Event
@Write_Event
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠