ከኃይማኖትህ ፍሬ ያፈራህ ከሆንክ ፍሬህ ያስታውቃል። ማለዳ ተነስተህ ስለ እከሌ እንዲህ እላለሁ ብለህ አታቅድም። አንተን ፍጹም አድርገህ አትፈርድም። ጎጥ አትይዝም።
ሙስሊሙ፤
"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" የሚለውን ክቡር ቃል እንዴት ተረዳኸው? እምነት ውስጥ ሆነህ ይህን ቃል በየቀኑ ስታስታውስ ለምን እንደምትለው ጠይቀህ ታውቃለህ?
ከብዙ ሙስሊም ጎራዎች አንዱ ላይ ሆነህ አትዳኝ። ልክነት ከላይ ነው። ፈቃዱን ላገኙ የእምነት ባለጸጎች የሚሰጥ ሽልማት።
ክርስቲያኑ፤
"እኔን እምትወዱ ከሆነ እኔን ተከተሉ..." የሚለው ቃል ጎሳ አለው እንዴ? "በስምህ አጋንንት አወጣን ስትሉኝ አላውቃችሁም" የሚለው ሀረግ ምን ሊነግርህ እንደሆነ አስበኸዋል?
ከብዙ የክርስትና ጎራዎች አንዱ ላይ ሆነህ አትዳኝ። ልክነት ከላይ ነው። ፈቃዱን ላገኙ የእምነት ባለጸጎች የሚሰጥ ሽልማት።
ኤቲስቱ(አምላክ የለም ባዩ)
ከታላላቅ ነቢያትህ አንዱ ሄዲጋር ነው። ''ኤግዚስታንሺያሊዝም" የተሰኘው ፍልስፍና ከጎመራመት የቀደመው ክፍለ-ዘመን ጀምሮ ቁጥራችሁ ጨምሯል። ቅዱስ ቃልህ ሳይንስ ወይም ዲያሌክቲክስ ነው። ታዲያ ጎጠኝነትን እንዴት አጠናኸው? ከፍልስፍናህ ታረቅ። ያላስተዋልከው እውነት አለ።
ብሔርተኛው፤
ያንተ ልማድ ልዩ ክብርህ እንደሆነው፤ ሌላውም ክብሩ የሆነ ልማድ አለው። እኔ በላጭ ነኝ ለማለት አእምሯዊ የሆነ የልማዱ ሚዛን በዓለም ታሪክ አልታየም። አይታይም።
ከስሜት ፖለቲካ ካልቀዳኸው በቀር ልማዱ ውስጥ ሳይንሳዊነት የለም። እያንዳንዱ የጎሳ ልማድ ግን በራሱ የጎሳ አባላቱን የሚያኖር ምልዓት አለው። ነፃነቱን ማክበርና መቀበል ስትችል አእምሮህ መስራት ጀምሯል ማለት ነው።
ፈላስፋ #መሐመድ_አሊ (ቡርሃን አዲስ)
@write_event

» ፀደንያ ገብረ ማርቆስ»
ህመሜ
እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ
ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሃሳቤ
ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ
ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬ ዳባሼ
የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ
ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ
ያምላክ ቀባ ቅዱስ የቸርነት ጥበብ
በእጅም ይገለጣል በሰው በሰበብ
ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው
በመዳፍህ አይደል የልቤ የሚደርሰው
ታከምኩኝ በጆችህ ሆንኩኝ በመዳፍህ
እራኩኝ ከህመሜ በገላ በእቅፍህ
ማነው ያስተማረህ እንዲህ ያለ ጥበብ
በእጅ እየነኩ በጤና መሰብሰብ
በሐኪም በፀበል መላ የጠፋለት
በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እንዳሰብኩት
@write_event
ህመሜ
እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ
ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሃሳቤ
ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ
ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬ ዳባሼ
የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ
ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ
ያምላክ ቀባ ቅዱስ የቸርነት ጥበብ
በእጅም ይገለጣል በሰው በሰበብ
ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው
በመዳፍህ አይደል የልቤ የሚደርሰው
ታከምኩኝ በጆችህ ሆንኩኝ በመዳፍህ
እራኩኝ ከህመሜ በገላ በእቅፍህ
ማነው ያስተማረህ እንዲህ ያለ ጥበብ
በእጅ እየነኩ በጤና መሰብሰብ
በሐኪም በፀበል መላ የጠፋለት
በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እንዳሰብኩት
@write_event
❤️እናቴ❤️
#_ሚዳቋዋን_ በግራና በቀኝ በኩል ሊዘለዝሏት ቋምጠዋል ።እሷ ግን የነሱን
ጥቃት ከመጤፍ ሳትቆጥር ፊት ለፊቷ አሻግራ ትመለከታለች።እንደሁልጊዜው
ለማምለጥ መሞከር እየቻለች ዛሬ ግን አንድ እርምጃ እንኳ ንቅንቅ ማለት
አልፈለገችም። ለምን??
,,,
ክስተቱ እንዲህ ነው,,
ሚዳቋዋ ከልጆቿ ጋር በመጫወት ላይ እያለች ድንገት እነዚህ የተራቡ
አቦሸማኔዎች እሷን በሁሉም አቅጣጫዎች ወረሯት,,,
እሷ ግን የልጆቿ እንጅ የሷ ጉዳይ ጭራሽ አላስጨነቃትም።ለማምለጥ
ሞክራ ቢሳካላት እንኳ በሷ ፈንታ ልጆቿን እንደሚበጣጥሷቸው
ታውቃለች።እናም ምንም ሳታንገራግር ልጆቿ የሚያመልጡበትን እድል
መስጠት ነበረባት።ልጆቿ ይተርፉ ዘንድ እሷ መያዝ ነበረባት።ልጆቿ ይኖሩ
ዘንድ የራሷን ነፍስ አሳልፋ መስጠት ነበረባት,,,እናም አደረገችው
,,ምክንያቱ ደግሞ እናት መሆኗ ነው
★ ለአንተ መኖር ህይወቷን የማትሳሳ ብቸኛዋ ፍጡር እናት ብቻ ናት★
©Plz share አድርጉልኝ
• #ሼር➠ @write_event ❤️

Telegram
ቃላዊ
በዚህ ቻናል
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።
ግጥም ለመላክ
➫ @Melikitegna_bot

ሙላ ነስሩዲን እንግዶች ለምሳ ይዤ እመጣለሁ ብሎ ለሚስቱ 2 ኪሎ ስጋ ሰጥቷት ሄደ፡፡
5 ሰዓት ላይ ሲመለስ ወጡም አልተሰራም ሚስቱም ተክዛ እና አቀርቅራ
አገኛት፡፡
“ምነው?” አላት ሙላ ነስሩዲን፡፡ “ምን ባክህ ያመጣህልኝን ሥጋ ድመቷ በላችው፤ እኔ ይህቺን ድመት ምን እንደማደርጋት አላውቅም"
“እና ያን ሁሉ ሥጋ ድመቷ በላችው?"
“አዎ”
ሙላ ወዲያው ወደ ጎረቤት ሱቅ ሄዶ ሚዛን ተውሶ መጣና ድመቷን ሚዛኑ ላይ አስቀመጣት፡፡
ድመቲቱ ክብደቷ አናቱ ላይ 2 ኪሎ ሆኖ ቁጭ አለ፡፡ “እሺ ይህቺ ድመቷ ከሆነች ስጋው የት ሄደ? ይሄ ስጋው ከሆነ ድመቷ የታለች?” አለ ሙላ በብስጭት፡፡
join

ለሰው ዴንታ አይኑርህ አይባልም፡፡
@write_event
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ስህተት ነው፡፡ የሰው ዋጋው በሰው ተለክቶ ነው፡፡ ማንም ሰው ለራሱ የመጠነውን ያህል ይኖራል፡፡ የልማድና ወግ መልክም ቀርጾ የሚኖር ስብስብ እንዲሁ ራሱን ያከብርበታል፡፡ ስለዚህ ለማንም ግዴለኝም እስከመሰለኝ በመሰለኝ እዋኛለሁ ብሎ መለቀቅ ከደመነብሰኝነት ማግስት የሚመጣ እክል እንዳይሆን ያስፈራል፡፡ የሰውነት ትርጉም የሚፈነጥቀው ከሰዎች ስብስብ ውስጥ ነው፡፡ ያደገንበት የኖርንበትና የምንኖርበት ከባቢ ሰውነትን የሚለካበትና የሚቀበልበት ዘየ አለው፡፡ የሚኖርበትና እንደማህበረሰብ የሚገለፅበት ብይን ነውና እሱን ካከበረ መጠይቅ መነሳት ለጥበብ መነሻ ነው፡፡@write_event
ሙላ ናስሩዲን አንዲትን ሴት እያማከረ ነው ..
" ባለትዳር ነሽ ?"
አዎ "
" ስንት ልጆች አሉሽ ?"
" 12 "
አስራ ሁለት ! ምን መሆንሽ ነው ? ይሄን ሁሉ ልጅ መወለድ ምን የሚሉት ጉድ ነው .... ያውም በዚህ ዘመን "
" እንዴ ተው እንጂ እንደዚህ አትበል .... ባሌን እኮ በጣም ነው የምወደው .." አለች ሴትየዋ።
" አይይ በዛ ... እንዴ እኔም እኮ ሲጋራዬን እወደዋለሁ ... ቢሆንም ግን አንዳንዴ ከአፌ ውስጥ አወጣዋለሁ ..."
join
@write_event
" ባለትዳር ነሽ ?"
አዎ "
" ስንት ልጆች አሉሽ ?"
" 12 "
አስራ ሁለት ! ምን መሆንሽ ነው ? ይሄን ሁሉ ልጅ መወለድ ምን የሚሉት ጉድ ነው .... ያውም በዚህ ዘመን "
" እንዴ ተው እንጂ እንደዚህ አትበል .... ባሌን እኮ በጣም ነው የምወደው .." አለች ሴትየዋ።
" አይይ በዛ ... እንዴ እኔም እኮ ሲጋራዬን እወደዋለሁ ... ቢሆንም ግን አንዳንዴ ከአፌ ውስጥ አወጣዋለሁ ..."
join
@write_event
Telegram
ቃላዊ
በዚህ ቻናል
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።
ግጥም ለመላክ
➫ @Melikitegna_bot
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።
ግጥም ለመላክ
➫ @Melikitegna_bot
ከዕለታት አንድ ቀን ሙላ ናስሩዲን በአንድ ተራራ አጠገብ ሲያልፍ ተንሸራትቶ ወንዝ ይገባል:: ከውሃው ጋር ሲታገል ቆይቶ ሞት አፋፍ ላይ ሲቃረብ፣ ሃይማኖት ባለፈበት ያላለፈው ሰው ወደ ፈጣሪው ጮኸ፡፡ “አምላኬ ሆይ! .… እእባክህን ከሞት አድነኝ ካዳንከኝ ከዛሬ ጀምሮ እፀልያለሁ! … ትዕዛዛትህንም እፈፅማለሁ! …” እያለ ጮኸ፡፡ በዚህ ጊዜ ከወንዙ ዳርቻ ያለ አንድ የዛፍ ስር አጋጠመውና ለቀም አድርጎ፣
“አምላክ ሆይ ግዴለም አትቸገር” አለ፡፡
ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ግን የጨበጠው ግንድ ተሰብሮ ተመልሶ ወንዙ ውስጥ ገባ፡፡ ተደናግጦም፣ “ምነው አምላክ ሆይ ቀልድ
አታውቅም እንዴ?” አለ ይባላል።
አመስጋኝ ሁን በመከራህ ጊዜ ብቻ ፈጣሪን አታውሳው!
join
@write_event
“አምላክ ሆይ ግዴለም አትቸገር” አለ፡፡
ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ግን የጨበጠው ግንድ ተሰብሮ ተመልሶ ወንዙ ውስጥ ገባ፡፡ ተደናግጦም፣ “ምነው አምላክ ሆይ ቀልድ
አታውቅም እንዴ?” አለ ይባላል።
አመስጋኝ ሁን በመከራህ ጊዜ ብቻ ፈጣሪን አታውሳው!
join
@write_event
Telegram
ቃላዊ
በዚህ ቻናል
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።
ግጥም ለመላክ
➫ @Melikitegna_bot
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።
ግጥም ለመላክ
➫ @Melikitegna_bot
"በማንም ላለመበለጥና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለማትረፍ ማስላት እያደረ ሰብዓዊ ፍቅርን ሊቀንስና ፈፅሞም ሊያጠፋ ይችላል። ይህ ባህር ስር ከሰደደ የስራ ሰዓትና የሰዎችን ሁኔታ ሳይለይ ቀ
በማንኛውም ጊዜ ከውስጥ ብቅ ብሎ ሊያፈጥ ይችላል። አንዳንዴም ይሉኝታና ምክንያታዊነትን ደምስሶ ሰዎችን ለጥቅም ብቻ የቆሙ አራዊት ያደርጋቸዋል። የሰው ፍቅር በፍቅረ ንዋይ ሲተካ ለማንም ለምንም ደንታ ያሳጣል።....
ያሳዝናል! ነጮቹን እንዲህ የሚያንጠባርራቸውና በበላይነት ስሜት የሚያስጋልባቸው የእኛ መጠጊያ ማጣት ነው። ሀገራችን መኩሪያ ና መመኪያ ልትሆነን አልቻለችም። በገዛ ሀገራችን ተዋርደንና ስራ አጥተን ከመኖር በስደት መኖርን መርጠን ነበር። ተሰድደን ስንኖር ደግሞ ፈረንጆቹ ይንቁናል። ...
ስለ እኛ ጥሩ ነገር መስማት አይፈልጉም። ምንጊዜም የሚያመሳስሉን ከችግር ከጦርነትና ከጉስቁልና ጋር ነው። ለዚህ አመለካከታቸው ደሞ እኛ ረድተናቸዋል። እርስ በእርሳችን እየተጣላን ሸሽተን እነርሱ ጉያ ስር እንሸጓጣለን፤ የምንዋጋበትን መሣሪያ እንዲሰጡን እንለምናቸዋለን ፤ ሳናጣ ያጣን ሆነን የልመና እጃችንን እንዘረጋላቸዋለን።
መፅሐፍ - የቅናት ዛር
ደራሲ - ሲሳይ ንጉሡ

ዳኛቸው ወርቁ ስብእናው ይገዝፍብኛል። ጓደኛ አያበዛም፤ ወዳጆቹ ጥቂት ናቸው። ለቁስ እምብዛም ግድ የለውም። መፃህፍቱ በሃሳብ የተሞረዱ፣ ቋንቋው በለዛ የደለበ ነው።
ዳኛቸው ስለ ባእድ ፍልስፍና እንዲህ ይላል፦
"የንጉሱን መገርሰስ ተከትሎ የሰፈነው ስርአት በአንድ ሌት ማህበረሰቡን በማርክስ እና ሌኒን መንፈስ አጥምቆ ህዝቡን እምነት አልባ ሀገሩን ሃይማኖት አልባ ለማድረግ ተነሳ። ማህበረሰቡ ለሺህ አመታት ጠብቆ የቆየውን እሴት በአንድ ፋታ ለመደምሰስ ጭምር ነው። ይህ አጓጉል አካሄድ ብዙዎችን ወደ ሞት በመሸኘት ተጠናቀቀ።"
ለውጥ የህይወት ቅመም ነው። ህይወት በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ ናት። ነገር ግን አስተማማኝ ለውጥ ግዜ ይመስዳል። እንደ ችግኝ ተተክሎ እንደ ዋርካ የሚያድግ ነው።
ከሌሎች እየተዋሱ ባህልን፣ ቄንቋን፣ ፍልስፍናን ማጎልመስ ያሻል። ነገር ግን መቼም ቢሆን መሰረቱ የራሳችን መሆን አለበት። ስንዋስም ብልጭልጩን ሳይሆን እሴት ያለውን ሊሆን ይገባል።
ሃይማኖት፣ ባህል ለማህበረሰብ የሚጨምሩት ግዙፍ እሴቶች አሏቸው። ትክክል ወይም ስህተት መሆናቸው አይደለም ቁምነገሩ። ለመሆኑ ማን ትክክል እና ስህተት መዛኝ አደረገን?! የሚያምኑት በገባቸው ልክ ነው። የማያምኑትም እንደዛ። ሁላችንም ግራ የተጋባን የምድር ጎስቋሎች ነን።
ሁላችንም እኩል ባንሆንም፣ ከመሀከላችን የበላይ ወይም የበታች የለም። ሁሉም በገባው መጠን በምድር ይመላለሳል። በዚህ አጭር ከንቱ ኑሮ ሁለት ነገሮች እርግጥ ናቸው—ፍቅር እና ሞት። በፍቅር እየኖርን አንዴ ብቻ እንሙት።በቁም ከመሞት የከፋ ነገር የለም። ፍቅር አልባ ህይወት በቁም ደጋግሞ መሞት ነው።