ቃላዊ
345 subscribers
38 photos
5 videos
1 file
121 links
በዚህ ቻናል
◈ሰፊ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎች
◈ህይወትን የሚያድሱ የስነ-ልቦና ምክሮች
◈የአንጋፋ እና ጀማሪ ገጣሚያን ግጥሞች
◈ግሩም የፍቅር ታሪኮችና ወጎች
◈በፅሁፍ እና በድምፅ ይቀርባሉ
በኢትዮጵያውያን አና በውጭ ሀገር ደራስያን የተጻፉ አማርኛ መፅሃፍት በጥቂቱ የሚቀርቡበትና ውብ የጥበብ ስራዎች
በድምፅ ሚተረኩበት ግሩምና ድንቅ ቻናል ነው።

ግጥም ለመላክ
@Melikitegna_bot
Download Telegram
​​━━━━━✦🌺✦━━━━━
❤️ ❤️
🌹🌹┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
#የማይሽር_ጠባሳ💔
በተሰኘው ፅሁፍ እንደተማራችሁ ተስፋ እናደርጋለን ለቀጣይ አድስ ታርክ በፈጣን አያያዝ እንድንመጣ አብሮነታችሁ አይለየን።
━━━━━✦🌺✦━━━━━
❤️ ❤️
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄ 🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
"...ሰው ሲታመም የምንጠይቀው ከቋጠሮ ሰሐን ጋር ነው ... ሰው ( ሲታሰር ' እግዚአብሔር ያውጣህ' የምንለው ከፍትፍት አገልግል ጋር ነው ....አራስ የምትጠይቀው ከፔርሙዝ አጥሚት ጋር ነው ... የክርስትና አባታችን ለፋሲካ አክፋዩን የሚጠብቀው ድፎ ዳቦ ና አረቄ ነው ...እዝንተኛ የምናስተዛዝነው ሰባት እንጀራ ከአንድ ሰሐን ወጥ ጋር ነው ...ሟች የምንሸኘው ከገንቦ ጠላና ከለምለም እንጀራ ጋር ነው ...የቅዱሳንና የመልአክታት ተራዳኢነት የሚጎበኘን በስማቸው ከዘከርን ነው...ሰዕለታችን በሬ ወይም በግ ነው ...ሰርጋችን ፣ ልደታችን፣ እርቃችን፣ ሹመታችን፣ አምልኳችን፣ የሚበላ ነገርን ሙጥኝ ያሉ ናቸው።

...ሌላው ቀርቶ አንድ ሰው ተምሮ ሲመረቅ ይዘን የምንሄደለት ስጦታ ) ብዕር ወይንም መጽሐፍ አይደለም ፤ ኬክ ፣ ብርቱካን ፣ ሙዝ ... ነው :: - _ በሽተኛ ስትጠይቅ ከብርቱካንና ከሙዝ ይልቅ መጽሐፍ መውሰድ እንደማላገጥ ይቆጠራል ። ጊዜውን ይገፋበት ዘንድ መጽሐፍ ማበርከት በሽተኛው እንዳይድን ከመመኘት እኩል ነው ። _ ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጻሕፍት ከባዶ ገበታችን በስተዚያ የተቀመጡ ትርፍ ነገሮች ናቸው :: መጻሕፍት የሚያስፈልጉት ገበታችን ሞልቶ ከገነፈለ በኃላ ነው ብለን በይነናል። ገበታችንም አይሞላ ፤ መጻሕፍቱም አይነሱም ። ያልተረዳነው ቢኖር ለገበታ መትረፍረፍ ዙሪያ ጥምጥም ጉዞ መጻሕፍት አቋራጭ መንገድ መሆናቸውን ነው ። እንዴት ታዲያ ማንበብ መብላትን ይቅደም ? መቼ ይሆን ከምንኮራባቸው ባህሎቻችን በላይ ማንበብ ባህላችን ሆኖ የምንታወቅበት ና የምንኮራበት?...."

አለማየሁ ገላጋይ


​​━━━━━✦🌺✦━━━━━

◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
━━━━━✦✦━━━━━

...ለመኮብለል ፡ ስታስብ ፡ ከሃሳቧ ፡ ሃሳብ ፡ ገባኝ። በቃል ፡ ታጥራ ፡ እስከ ፡ አፅናፍ ፡ድረስ ፡ ርቃ ፡ ብትሄድ ፡ አይደንቀኝም ። አይገርመኝም። ቃሏን ፡ በልታ ፡ የልቤን ፡ ፅገረዳ ፡ እንፍጭ ፡ ስታስመስለው ፡ እንግዲህማ ፡ ባይገርመኘ ፡ ይገርመኛል ። በሰበብ ፡ መሽመድመድ ፡ ምክንያታዊ ፡ ያደረጋት ፡ ይመስል ፡ አሁን ፡ ላይ ፡ ለመዝነብ ፡ ሰሞኑን ፡ ቀዝቃዛው ፡ ፀብ ፡ ካፊያ ፡ ሆኖ ፡ ቀርቶ ፡ ነበር። ውርጭ ፡ ቅርንጫፎቼን ፡ እንዳይመታ ፡ በብዙ ፡ ሰግቼ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ አልቀረልኝም ፡ ቅርንጫፎቼን ፡ ሰባበረና ፡ ድኩም ፡ አደረገኝ። የህልሜን ፡ ውጥን ፡ ፍሬ ፡ ስቃኝ ፡ የተጨራመተ ፡ እህል ፡ መስሎ ፡ ታየኝ። የከርሞ ፡ መንገድን፡ ሳስበው ፡ የዘንድሮው ፡ ተከርችሞ፡ ይታየኛል። መንገዱን ፡ ጨርቅ ፡ ያርግልሽ ፡ ከምለው ፡ ምርቃት ፡ ይልቅ ፡ በአሜከላ ፡ ይታጠር ፡ ብሎ ፡ መራገም ፡ ድርሻዬ ፡ ይመስለኛል። እርግጥ ፡ ነው ፡ መቁሰሏን ፡ አልሻም ፡ ግን ፡ ካሰበችው ፡ የድሎት ፡ ጠዛ ፡ እና ፡ የግዞት ፡ ጥዝጣዜ ፡ ኑሮ ፡ መቅረቷን ፡ እናፍቃለሁ።
ቅፅበት ፡ ሳይነፍስ ፡ መውደድ ፡ እየነጠፈ ፣ እየተነነ ፡ በትዝታ ፡ ሰንሰለት ፡ የሁዋሊት ፡ ፊጥኝ ፡ ልያስረኝ ፡ ያወዛውዘኛል። የውበት ፡ ጮራ ፡ ድምቀት ፡ ቀትር ፡ የግለት ፡ ውህደት፡ ሙቀት ፡ ነው። ሰው ፡ በመነሻው ፡ አይፀናም። ፀባየ፡ ሰናይ ፡ ያልከው ፡ ቀርበህ ፡ ስትረዳው ፡ እንደ ፡ ዕይታህ ፡ ሳይሆን ፡ እንደተረዳሄው ፡ ይሆናል። የቅርበ ፡ ያልኳቸው ፡ ሁሉም ፡ ስርቁ ፡ የማላውቀው ፡ ሀገር ፡ ሩቁ ፡ ይናፍቀኝ ፡ ጀመር ፤ ስለ ፡ ምድሩ ፡ መጨነቅ ፡ ተወት ፡ አድርገው ፡ በሩቅ ፡ ለምታየው ፡ ስለ ፡ ሰማዩ ፡ እያሰብኩ ፡ ህይወትን ፡ ሽቅብ ፡ በዳዴ ፡ እዳክራለሁ።
ወዲህ ፡ ብሉት ፡ ወዲያ፡ የማይቀያየር ፡ ሰማይ ፡ ነው። ዥንጉርጉር ፡ ምድር ፣ ጉራማይሌ ፡ አፈር ፡ ምን ፡ ይፈይዳል? በጉራማይሌነቱ ፡ መከባበር ፡ ስገባው ፡ መነሻውን ፡ ይስታል። ከሄዋን ፡ አስቀድሞ ፡ መነሻ(ችን) ከአፈር ፡ ነው። ለፍቅር ፡ መነሻ[ዬ] ፡ አንቺ ፡ አይደልሽም።ራሱን ፡ የሰዋው ፡ እሱ ፡ ራሱ ፡ ፍቅር፡ ነው። እኛማ ፡ እሱነቱን[ፍቅርን] ፡ ማወቅ ፡ ተስኖናል። ከአንድም ፡ ሁለት ፡ ሆነናል። መነሻችን ፡ ጠፍቶን ፡ ዳግም፡ ከአፈር ፡ መፈጠር ፡ እንሻለን።
.
.
.
@ቃልኪዳን [አዮነት]
አርባምንጭ, ጦብያ
━━━━━✦✦━━━━━


◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🌿ውስጣዊ ስሜቶች አይፃፉም፣ ቢፃፉ እንኳ ፍፃሜ የላቸውም። የአንዳንድ ነገሮች መሰባበር ሲሰማህ ትንሽ ራቅ በል። ንግግር ስሜትህን የመግለፅ አቅም ሲያጥረውም ትንሽ ዝም በል።

• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
📖📚 ስለ መፅሐፍት ጥቅሶች 📖📚

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ማለት በኪሳችን ይዘነው የምንዞረው በመልካም ፍሬዎች የተሞላ እርሻ ነው።” #ቻይናውያን

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ስናነብ ወደ ውስጣችን በጣም ጠልቀን በመግባት ስለራሳችን የበለጠ ብዙ ነገሮችን ማወቅ እንጀምራለን።” #ዊልያም ሀዝሊት

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “በመመገቢያ ጠረጴዛህ ላይ መፀሀፎች ይሙሉ።ከዛም በጣም ደስተኛ ትሆናለህ። ትራስህም መፀሀፍቶችን ይሁኑ ከዛም ፍፁም የሠላም እንቅልፍ ትተኛለህ።” #ፊይዶር ዶስቶኸስኪ

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “ለአንድ ሰአት ብቻ ካነበብክ ወይም የማንበብ ልምድ ካለህ መጨነቅህ አይቀርም። ከሁለት ሰአታት በላይ የማንበብ ልምድ ካለህ ግን በምድር ላይ እንዳንተ ደስተኛ ሰው አይኖርም።” #ቻርለስ ዴ ሴኮንዳት

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “ሠዎች ህይወትን አንድ የሆነ ነገር ነው ብለው ይገልፃሉ። ለእኔ ግን ህይወት ማለት ማንበብ ማለት ነው።” #ሎጋ ስሚዝ

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “ማንበባቸውን ተከትሎ በየዘመናቸው ታላቅ ስራን የሰሩ ጀግኖች ቁጥራቸው ስንት ይሆን?” #ሔነሪ ዳቪድ

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ የሚያነቡ ሠዎች ብቸኝነት አያጠቃቸውም።” #አጋታ ክርማለት

⚜️⚜️⚜️⚜️

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ማንበብ ነፍስን ያክማል።” #በቴክሳስ ላይብረሪ መግቢያ ላይ የተፃፈ

💫💫💫💫

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ የሌለበት መምሪያ ቤት ማለት መስኮት የሌለበት ቤት ማለት ነው።” #ሎነሬች ማን

💫💫💫💫

ᜰ꙰ꦿ➢ “ሠው መንፈሱን መመገብ የሚችለው መፀሀፍትን በማንበብ ብቻ ነው።” #ኤድዊን ማርክሃም

💫💫💫💫

ᜰ꙰ꦿ➢ “የተራበ ከብት ሳር ሲግጥ የሚሰማውን ደስታ ይህል ነው የሠው ልጅም መፅሀፍትን ሲያነብ ከፍተኛ ደስታን የሚያገኘው።” #ሎርድ ቸስተርፌልድ

💫💫💫💫

ᜰ꙰ꦿ➢ “አንድ ሠው ለልጁም ሆነ ለመላው ማህበረሰብ ከሚሰጠው ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ አንብቦ ሰዎችን እንዲያነቡ ማስቻሉ ነው።” #ካርል ካጋን

💫💫💫💫

ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍትን ማንበብ መታደል ነው። ምክንያቱም ባነበብን ቁጥር አለማችንን በሚገባ እናውቃታለንና።”
#ኒል ጌይንማን


ᜰ꙰ꦿ➢ “እኔ ዘወትር የማስበው በቀጣይ ስለማነበው መፀሀፍ ብቻ ነው።” #ሮኦልድ ዳህል


◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾
💫 https://t.me/philoso_phy 💫
ኢትዮጵያዊ ነኝ!
(በድሉ ዋቅጅራ)
.
ኢትዮጵያዊ ነኝ!
በላሊበላ አስቀድሼ፣ ሸህ ሁሴን ባሌ የተገኘሁ፤
በአባ ገዳ ተመራርቄ፣ መካ ላይ እርስቅ ያገኘሁ፡፡
ይርጋለም ያጋጥኳትን ላም፣ ወለጋ ላይ አሰርሬ፤
ትኩስ እንገርዋን የጠጣሁ፣ አክሱም ላይ ጥገት አስሬ፤
ሰሜን ያለብኩትን ወተት፣ በአርሲ ጮጮ የሞላሁ፤
ጋምቤላ ወተቱን ንጬ፣ የሀረሪ ቆንጆ የቀባሁ፡፡
ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ፣
ሞተ ሲሉኝ ብን - ትር የምል፣ ሄደ ሲሉኝ የምመጣ፤
የቅዠት ምች፣ ህልም ፈቺ . . . ዳነ ሲሉኝ የማገረሽ፤
ወሰን አልባ እግረ ሞረሽ፡፡
ኢትጵያዊ ነኝ!!

• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
ከጥላቻ መንፈስ ፅዱ ሆነን እና በቅን መንፈስ ላይ ሆነን ስናየው እስልምና በራሱ እጅግ አስገራሚ የሆኑ ሰብአዊነትን የተላበሱ ህጎችን ተላብሶ እናገኘዋለን፡፡
...
በእስልምና ድሆችን ለመርዳት የሚሰጥ ማንኛውም እርዳታ "ምፅዋት" ወይም "ሰደቃ" ተብሎ ይጠራል፡፡ በእስልምና ህግ መሰረት "ደሀ ስለሆንኩ ሰውን መርዳት አልችልም" ብሎ ነገር በአላህ ፊት እንደ ምክንያት ማቅረብ አይቻልም... ምክንያቱም ሰውን ለመርዳት ሀብታም መሆን አይጠበቅብህም...
...
ይልቁንስ ብዙ አይነት ምፅዋቶች እንዳሉ እስልምና ያዛል... ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ፈገግታ ነው፡፡ አየህ መንገድ ላይ ነገ ስለምትበላው ቁራሽ ዳቦ እያሰብክ ስታዘግም "መሽናት ክልክል ነው" የሚል ፅሁፍ ከተፃፈበት ግንብ ስር ከአንተ የባሰ ምስኪን ተኮራምቶ ተኝቶ ታገኘዋለህ...
...
ታዲያ በእስልምና ህግ መሠረት ደሀ ነኝና ወይም ደግሞ በኪሴ ሰባራ ሳንቲም የለም ብለህ ሰውዬውን እያየህ ከንፈርህን እየመጠጥክ አታልፍም፡፡ ይልቁንስ አላህ በተፈጥሮ የሰጠህን ፈገግታ ለሰውዬው ትለግሰዋለህ፡፡
...
በቃ ይሄው ነው!!! ከጥርሶችህ ፍልቃቂ ውስጥ በሚወጣ ፈገግታ ካንተ ለባሰ ምስኪን ሰው የነገ ተስፈውን መፅውተኸው ጉዞህን ትቀጥላለህ... ፈገግታ ውስጥ ተስፋ አለ! ፈገግታ ውስጥ ፍቅር አለ! ፈገግታ ውስጥ ነገ አለ!
ሌላዉ መልካም ንግግር ነው የሞተን ተስፋ እንኳን እንኳን አፈሩን አራግፎ ሕይወት እንዲዘራ የማድረግ አቅም ያለው ነገር ነው!!

እስቲ ገንዘብ የለኝም ብለን ምናልፈቸውን ሰዎች አይዞን እንበላቸው ለኛ የአዕምሮ ዕረፍት ስናገኝ ለነሱ ደግሞ የመንፈስ ደስታ እንቸራቸዋለን!!!
መልካም ንግግር የነፍስ ምግብ ነው የልብ ፈገግታ ደግሞ የመንፈስ ዕረፍት የሌለንን እያሰብን ያለንን እየከለከልን እንደሆነ ልብ እንበል
ሰናይ ምሽት
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
...........ካነበብኩት.........

///አንብብ ትለኛለች////
ቀስ ቀስ እያለች አንብብ ትለኛለች።


……ራት ተመግበን እንደጨረስን ፈጥና ሰሀኖቹን አነሳስታ ወደ መኝታ
ወደ አልጋ ይዛ ታፋጥነኛለች። "ወደ አልጋ እሚያፋጥናት ምንድን
ነው?" ብሎ እየጠየቀ ሲጥ ሲጥ በእዝነ ልቦናው እየዋለለ
እሚያቃጭልበት አይጠፋም። ምክንያቱም ራት ከተበላ በሁዋላ ወደ
አልጋው የሚያሯርጣት በቃ የአልጋ ውስጥ ጨዋታ በሚለው ዝግመተ
ለውጥ ማለሚያው ተጀቡኗልና።
……ራት እየበላን ሳለን ቦዘዝ ብለው በሚያስለመልሙኝ ዐይኖቿ
እያየችኝ አልጋዋን ሁሌ ታልማለች። በዐይኖቿ ደሞ አልማለሁ።
በቦዘዙት ዐይኖቿ ራት ተመግበን… እቃዎችን እያነሳሳን… ወደ እቃ ቤት
እየተከታተልን ስናመላልስ… ትከሻ ለትከሻ ስንነካ እንደተጫረ ክርቢት
ብርሀን ለጥርሶቻችን ሲለኩሱ… በጥቅሻ ስትስመኝ… እቃ ቤት ሆና
አንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሀ እየተጎነጨች ከጉሮሮዋ ሲወርድ
ሰውነቴን ሲለሰልሰኝ……ፀጉሯን ነስነስ አድርጋ ተመልሳ እያጣደፈች
ይዛኝ ስትነጉድ ወደ መኝታ ቤት …… የአልጋውን አነጣጠፍ የትራሶቹ
አደራደር…ከሸልፉ መፅሀፍት ተኮልኩለው… ጭል ጭል እንደሚል
ኩራዝ ብርሀን የሚለግሰው የራስጌ መብራት…ሸክ ሸክ የምትለው
ሰዓት…… ለስለስ ካለው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ እያጀበ ከአልጋው
ስትሰፍር አልማለሁ።

……በሳልሳ አለስልሳ እያስለመለመች…እያሻፈደች… በለሆሳስ ወደ
አልጋው ከደረቴ እየወረወረች አንብብ ትለኛለች። ይሔው ወደ አልጋ
አሯሩጣ አንብብ ትለኛለች። እያስለመለመች አንብብ ትለኛለች።
እያሻፈደች አንብብ ትለኛለች። ፀጉሬን እየደባበሰች አንብብ
ትለኛለች። አንገቴን እየሳመች አንብብ ትለኛለች። ወደ ደረቷ እየሳበች
አንብብ ትለኛለች።
……ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እሽ እላታለሁ። ከአንጋለለችኝን ተነስቼ
ላነብላት ስል ከላዬ ላይ ሆና አንብብ ትለኘለች። የቢጃማዬን ቁልፍ
እየፈታች ደረቴን እየሳመች አሁንም እየደጋገመች አንብብ ትለኛለች።
……በዚህ ሙቀት በዚህ መዳበስ ስለምን ግጥም አንብብ ትለኛለች
እያልኩ አስባለሁ። የረጠበው ቡናማ ከንፈሯ አፌን እየሳመ ግጥም
አንብብ ትለኛለች።
……የማንን ግጥም እላታለሁ። ከናፍሬን እየመጠጥኩ። ከላዬ ላይ
ሰፍራ እየደባበሰች አንብብ ትለኛለች።
…የናፈቅሽኝ እለት
ንፍቅ ያልሽኝ እለት
ትገኛለሽ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለሽበት የለም አንቺ አልተገኘሽም!
አየሽ…
እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቼል ስዘል… እንደ አሞራ ስበር
ልቤ ውስጥ እንዳለሽ ልብ አላልኩም ነበር።( ግጥም:– መስፍን
ወንድወሰን )
እያልኩ አነብላታለሁ…ገልበጥ አድረጋ ከላይዋ ላይ አድርጋ ግጥም
ትለኛለች። ከደረቷ ለጥፋ አንብብ ትለኛለች። ስቅታዋ አይሎ አንብብ
ትለኛለች።
ግጥም ትለኛለች።
በጆሮዬ አንብብ ትለኛለች።
እጠጋታለሁ የሚሞቅ ትፋሼ ከጆሮዋ ለግቼ
……
እኔና አንቺ!
በጥምር ነፍሳችን ፣ አረፍ ስንልበት ጨለማው ወገገ፤
ፈጣሪ ተገርሞ ለደስታ ፍቺ አዲስ ቃል ፈለገ።
እኔና አንቺን እኮ!
አበቦቹ ያጅቡናል፣
ፍራፍሬው ይከበናል፤
ሕይወት ጉንጯ ሲንቆረቆር ይሰማናል።
ወፎቹ!
እኔና አንቺን አይተው ተቃቅፈው በረሩ፤
ከጨረቃ ታርቀው በምሽት በረሩ።
ኮከቦቹ!
" ጨረቃ ወለደች! " እየተባባሉ፤
ከእኛ ተጠግተው ብርሀን ተሞሉ።
በቀቀኖች እንኳን!
ከፃድቃን ቃል ውጭ መድገም የማይችሉ፤
ከእኛ ሳቅ በሁዋላ " ድምፅ ሰማን! " አሉ።
‘ ባክሽ እንዳይገርምሽ!
በእኛ ሲከፋፈት ~ የምድር የሰማይ በር፣
እንዲህ ቀልቡን ሲሰጥ ~ የአዕዋፍ የአራዊተ ዘር ፣
ሁሉን ይሸምታል ~ ፍቅር ሲዘረዘር።
( ግጥም: – በረከት በላይነህ)
አነብላታለሁ።
እየተኛች ግጥም ትለኘለች።
ቀስስ እያልክ አንብብ ትለኛለች።
አሁንም አንብብ ግጥም ትለኛለች።
ደሞ ደሞ አንብብ ትለኛለች።
አነብላታለሁ።


• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
ፍቅር እስከ መቃብር በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የቀረበ ልብ
ወለድ ሲሆን ሰብለ ወንጌል እና በዛብህ የሚባሉ የሁለት ገፀ ባህሪያን ፍቅርን
ይተርካል። ይህ ድርሰት ከሌሎች ልብወለድ ሥራዎች ለየት የሚያደርገው ደራሲው ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ በፊደል አጠቃቀም ላይ ለውጥ አድርገው በማቅረባቸው ነው። ይኸውም
ለምሳሌ ያህል ሦስት «ሀ»ዎች፣ ሁለት «ሰ»ዎች፣ ሁለት «ኣ»ዎች የመሳሰሉትን
እንደ አንድ ወይም የመጀመሪያውን ብቻ በመያዝ ነው። በተጨማሪም ጠብቀው
በሚነገሩ ቃላት ላይ ከላይ አንድ ነጥብ በማስቀመጥ ይታወቃሉ። ሀዲስ ኣለማየሁ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሑፍ የራሳቸው ትልቅ አሻራ አኑረው ያለፉ አንጋፋ ደራሲ ናቸው።
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
@kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
እንደ ቶማስ በአይንህ ካላየህ በ እጅህ ካልዳሠሥክ አትረካም።
የትውልድ ሕመም ይህነው አንተንም የዚህ ሕመም ተጠቂ ትውልድ ምሣሌ ነህና ጫፉን ነግረንህ በዕምነት እንድትሆን ችላ ብንልህ ለማወቅ ትዳክራለህ። ያወቅከውን ደግሞ ትዘራዋለህ አንተ የትውልዱ ናሙና ነህ.. አንተ የተገዛከውን ገና ብዙዎች ይገዙታል ያወቅከውንና የደረስክበትንም መፃፍ ስለማይቀር ያንን ተከትለው ብዙዎች ይጓዛሉ። ግን ልብ በል! ብታገኙትም አታምኑም። እርሱ ራሱ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ? ትላላችሁ አንተ በነገርካቸው መሠረት ሌሎች ካላመኑህ ደግሞ አንተም ዕምነትህ ይከዳሀል።


"ራሣችሁንና የራሣችሁን ዕውነት የምታረጋግጡት በምዕራቡ አለም መለኪያ ብቻ ነውና "

(እመጓ) በአለማየሁ ዋሴ ዶ/ር

• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌

◌◉◎◦◈◦◎◉◌
ቃል (እንዳለጌታ ከበደ) /እውነተኛ ታሪክ/
የደረሰባትን ሁሉ የሰሙ ሰዎች፣ አንዳንዶች የትምህርት ቤት የዓመት ወጪዋን፣ አንዳንዶች የዓመት ቀለቧንና አልባሳቷን ይሸፍኑላት ነበር፡፡ ከእኔ ጋር ስንጨዋወት፣ መልሳ መላልሳ ‹ከጥቁር ሰማይ ስር› ስለተሰኘው መጽሐፌ ያላትን ስሜት ትነግረኝ ነበርና፣ ‹ከፈለግሽ ይህን መጽሐፍ በብሬል ቋንቋ ጽፈሽ፣ አሣታሚ አነጋግረሽ፣ የሚገኘውን ትርፍ ሙሉ ለሙሉ ልትወስጂው ትችያለሽ!› አልኳት፡፡ ደስታዋ ልክ አልነበረውም፡፡ ፋሲካ ሆነች፡፡ ለራሷ የሚጠቅም ብቻ ሳይሆን፣ ለመሰሎቿም ዋጋ ያለው ሥራ እንደሆነ፣ ስሟን በታሪክ መዝገብ ላይ የሚያሰፍር ነገር በመገኘቱ ደስታዋ በዛ፡፡ እዚያው እንደተቀመጥን ስልክ ደዋወለች፤ አሳታሚዎችን አነጋገረች፡፡ ታድዬ! አለች፡፡ እቅዳችን በቀላሉ የሚተገበር መሆኑን ነገረቺኝ፡፡ ሌላ ቀን፣ አራት ኪሎ፣ ምርፋቅ በተባለ ካፌና ሬስቶራንት ውስጥ ቡናችንን እየጣን ሳለ፣ አሁንም ‹ኧረ የዚያች ልጅ ነገር የት ደረሰ?› አልኩት፡፡
‹ለምንድነው አጥብቀህ የጠየቅከኝ?›
‹ቃሌን በልቼ…›
እንደዚያ ባለ ስሜት ውስጥ ሆነህ እውነቱን ልነግርህ አልደፈርኩም ነበር!› አለኝ፡፡
‹የተፈጠረ ነገር አለ?›
‹አዎን ቃልኪዳን .....…›
ከመጽሐፉ የተወሰደ።

ያልተቀበልናቸው እንዳለጌታ ከበደ
የገፅ ብዛት - *** የተለጠፈበት ዋጋ - 180 ብር
መሸጫ ዋጋ - 120 ብር
@Guramayelie 0912319263 Free delivery
🍁እውነት በሌለበት አለም ለመኖር
...... አልወለድም......
እውነት ነፍሳችን ውስጥ ትዘምራለች እና እሷን
በመኖር እናድምቃት ………

ከ''አልወለድም " አቤ ጉበኛ
• ◉ Join us share◉●••

@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁

ሠው ማለት እኮ የትዝታውና
የትውስታው ድምር ነው።
...... ህይወት የመርሳትና
የማስታወስ ሚዛን ናት....

ዶ/ር ምህረት ደበበ
• ◉ Join us share◉●••

@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁
እኔና አንተ አንድ ቦታ ላይ በተለያየ አቅጣጫ ፊታችንን አዙረን ብንቆም .. የኔ ቀኝ ያንተ ግራ ነው..ቀኝ ይሄ ነው ወይም ግራ ይሄ ነው ብዬህ ብከራከርህ ቂል..... ነኝ....

እንዳንተ አቋቋም ያንተ እውነት ነው .... እንደ እኔ ደግሞ የእኔ እውነት ይሆናል .... ባንተ እውነት ለማመን ... ያንተን ጫማ .... መሆን የለብኝም

የቆምኩበትን ሆኜ ለስህተትህ
ሂሣብ እየሠራሁ ስዳኝህ እቀሽማለሁ
(የራሣችንን እውነት እንኑር)
ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁
በግ ሆነህ የምትኖርበት እና በግነትህ
ለእርድ የሚቀርቡበት ዘመን ይለያያል...።
የጊዜ ጉዳዬ ነው እንጂ አንድ ቀን መበላትህ አይቀርም!!

....... መሆን ባለበት ሰአት መሆን ያለብህን ሁን!!
የአዲስ አበባ ውሾች
ዳንኤል ክብረት

• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁
ክርስቶስ ወ ገብረክርስቶስ
(ቴዎድሮስ ካሣሁን)

እዩት ይሔን ጠቢብ
ሸራው እስኪደማ፡ በቀይ እየወጋ
በደም እየሣለው፡
እንጨት አመሳቅሎ፡ ዳግም ክርስቶስን
ጨርቁ ላይ ሰቀለው፡፡
ቀራንዮ ሆነ የወጠረው ሸራ፡
ጎለጎታ ሆነ የወጠረው ሸራ፡
አሁን እስኪመስል ስቃዩ እያስፈራ፡፡
ደም ከደም አረገው አበዛበት ጣር
ብሩሹን አሹሎት እንደ ጎኑ ጦር፡፡
እየወጋ ሣለው፡ በጣም ጨከነበት፡
ገብረክርስቶስም ክርስቶስ ላይ ከፋ፡
የቆዳው ዓይነቱ በደም ተከልሎ ዘሩ እስከሚጠፋ
እየወጋ ሣለው፡ እየሣለ ወጋው፡
ዘሩ እስከማይለይ መልኩ ዝም ብሎ
ደሙ እስከሚናገር፡
የትም ያለ ፍቅር እንዳይኖረው አገር፡
እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር፡
እንዳንለው ቀይ፡
በመስቀል ላይ ሞቶ ያየውን ስቃይ
በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው
በደሙ ተሰቅሎ ሰው ያዳነውን ሰው፡፡
ከቀናት ባንዱ ዕለት፡
ሰዎች ሲሟገቱ በቀለሙ ጉዳይ፡ ሲከራከሩበት
በተመፃዳቂ የምሑር አንደበት፡
ባንዱ አፍ ሲጠቁር፡
ባንዱ አፍ ሲነጣ፡
መታገስ አቃተው ሠዓሊው ተቆጣ!
ሥሜቱ ገንፍሎ በብሩሽ ጫፍ ወጣ፡፡
ሐሣቡን የሚገልፅ ቀለም እስከሚያጣ፡
ሸራ ላይ ሰቀለው እንጨት አመሳቅሎ፡
አልወጣልህ አለው ፍቅርን ሥሎ ሥሎ፡፡
ሥሎ---ሥሎ----ሥሎ፡
ፍቅርን ሥሎ ሥሎ፡
በሣለው እየወጋ፡ በደማው እየቀባ፡
'ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለም
እንጨቱ ላይ ያለው ዕውነት ይሔ አይደለም፡፡'
እያለ እስኪናገር የሥዕሉ አንደበት
ገብረክርስቶስም ለክርስቶስ 'ሚሆን ቀለም እስኪያልቅበት፡
በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበት፡፡
ቀለም፡ ቀይ ቀለም
የደም ቀለም፡ የጥላ ቀለም
የሁሉም ነው'ንጂ የማንም አይደለም፡
ፍቅር ዘር አይደለም፡፡
ለሠዓሊና ገጣሚ ገ/ክርስቶስ ደስታ የተፃፈ

• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁.... ወጣነት ማለት ፉሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ ማለት አይደለም ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አንደለም።
"ወጣትነት ውቂያኖስ ነው" ወጣነት ማለት አድማሠ ሀላፊነት
ነው ... ወጣትነት እውቀት ለማስፉት የምንጋደልቀበት ሠአት ነው ወጣትነት
ከፍርሀት፣ አይቻልም እና አይሳካልኝም የሚለውን እስር በጣጥሶ ማለፍ
ነው።ወጣትነትለ አንዳች ስኬት በኩራት እና በሞራል መራመድ ነው።

ከ ኤጭ መፅሀፍ የተቀነጨበ ( አዘርግ)

◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም።ድህነትም የባከኑ ዕድሎች ና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም "ህይወት ረቂቅ ሚስጢር ናት"። አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህቺን ሚስጢራዊ ሕይወት ዕድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን። ይህቺም ከረጢት በውስጧ ዕድል በተሠኙ ፈርጦች ተሞልታለች ከረጢቷን እንዳትሰረቅና ያለጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጪ እንዳትሆን ኋላፊነቱን ፈጣሪ ለእኛው ነው የሠጠን በከረጢቷ ውስጥ ያሉትም ፈርጦች አንድ በአንድ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይፀድቃሉ። ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜው ያልተጠቀምንባቸውን ዕድሎች ከጊዜ ጋር ላይመለሡ ትዝታቸውን አስታቅፈውን ይነጉዳሉ። ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። ድህነትም የባከኑ ዕድሎችን ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም።


የተቆለፈበት ቁልፍ
( ምህረት ደበበ) ዶ/ር


◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
🍁ሙሉጌታ ተስፉዬ የተባለ ገጣሚ
ምን ይላል መሠላችሁ! አለም ላይ ስትኖር ሁለት እድል አላችሁ ወይ ራሣችሁን ችላችሁ መቆም አለበለዚያ መቃብራችሁን ቆፍራችሁ መግባት። ሌላ አማራጭ የላችሁም ይላል..... የአለም ቁጥር አንድ ጀግና ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ጀግና ማለት ጦር ሜዳ ብዙ ገድሎች የሰራ አይደለም። ሠው መግደል ጀግንነት ሣይሆን ሠይጣናዊት ነው። ጀግና ማለት ብዙ ብሮች ያሉት ሀብታም አይደለም ጀግና ማለት ጫካ ውስጥ የሠራውን ገድል ከተማ ውስጥ መጥቶ እየተኮፈሰ ይህን አደረኩኝ የሚል አይደለም!
ትልቅ እውነተኛ ጀግና አምባገነን መሪ ፊት አንዳችም ሣይፈራ እውነቱን የተናገረ እና ውስጡ ያለውን ስንፍና ያሸነፈ ብቻ ነው።

የቆሸሹ ሳቆች
(አዘርግ)


◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ◎◉◌
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event
🀄️
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌