━━━━━✦🌺✦━━━━━
❣❤️ የቃልኪዳን ገጾች ❤️❣ ━━━━━✦🌺✦━━━━━━
┄
🌹የማይሽር ጠባሳ💔
ክፍል 4
ገመዱን ይዤ ከውጭ በኩል ለሰራተኛ ተብሎ ከተሰራው መታጠብያ ቤት አመራው
ቤትዬ ያለ እኔ ምግብ አትበላም አጠጣም አትቀመጥም ይህን ወላጆችዋ ያቁታል
እኔና ቤትዬ ልዩ ፍቅር አለን እጅግ ትወደኛለች ወዳታለው
ወንድሟ ናሆም ግን የቤቲን ያክል ባይሆንም ይወደኛል እወደዋለው
ሳምሪ እያለች ስትጠራኝ ሰማዋት ግን ህይወት መራራ ሆናብኛለች በምወዳት ልጅ ላይ ሳልፈልግ ጥፋት እንድሰራ አድርጋኛለች ስለዚህ እየወደድኳት ልጎዳት አልፈልግም አይሆንም በይ ታነቂ የምን ቤቲ ብትወዋደዱም ገለሻታል አየሽ አደል እናቷ እራሱ ልጄን ገደልሽ ገደልሽብኝ ብላ ስትጮ አየሽ አደል አንቺ ግን ለቤቲ ልዩ ፍቅር ነበረሽ ቤቲም ላንቺ ከእናቷ የበለጠ ፍቅር አላት ግን እህቷ ስላልሆንሽ እንደ ገዳይ ተቆጠርሽ ስለዚህ ዝም በይ እራስሽን አጥፊ መልስ አትስጪ
ሳምሪ ትላለች ቤቲ በልጅነት ለዛዋ እኔ ግን ምላሽ መስጠት አልፈልኩም ምክንያቱም እሳክሁን እንደ ቤቲ ማንንም ወድጄ አላቅም እህቴ ነበረች
እነሱ ጋ ስኖር ሰራተኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ሁሌም እህቴ አብራኝ ያለች ይመስለኛል
ደጋግማ ሳምሪ ብትልም መልስ ልሰጣት አቅም አነሰኝ እራሴን የመታጠብያ ቤት ውስጥ ቆልፌ በገመድ አንጠለጠልኩ
ነገር ግን እራሴን እስክስት ድረስ የቤተሰቡ ጥሪ እንዲሁም አንዳንድ ንግግሮች አልፎ አልፎ ጆሮዬ ውስጥ ጥልቅ ይላል
ይመስለኛል በ ወጥ ሰሪነት የተቀጠረችው አልማዝ ወደ እኛ መታጠብያ እየተጣራች መጣች ነገር ግን ቆልፍ ነው ግን ድምፅ የለም ትላለች
የቤቱ ባለቤት ወንድም የሆነው መስፍን ጥሩ ሰው ነበር እኛ ጋ ሲመጣ ለልጆቹ አንዳንድ ነገር ሲያመጣ ለኔም ይዞ ይመጣና ገና በሩን ስከፍት ይስመኝ ነበር እናም እወደዋለው ታድያ የዛን እለት አልማዝ መታጠብያ ቤት መሆኔን ስትነግረው ቀድሞ በሩን ሰብሮ ከፍቶ ከተጠለጠልኩበት ያወረደኝ እሱ ነበር
ፈጣሪ አትሙቺ ያላት ነብስ ከሞት ተረፍኩ ከመሞት ይልቁንስ እየተሰቃዩ ቀጣዩን ህይወት መምራት ምርጫ ሆነ
ቤትዬ ገና ስታየኝ አቅፋ አለቀሰች እሷ ያለ እኔ እንደማይሆንላት ደጋግማ እያለቀሰች ተናገረች እኔም ብሆን ያለ እስዋ ደስታ አልነበረኝም እሷ ከእህትም በላይ ናት መከፋቴን እንባዬን ለእሷ ብቻ ነበር ምነግረው
ልጅነቷ አንድ ቀንም አሳስቦኝ አያውቅም ሁሌም ሳስተኛት የልቤ ጎደኛ ነበረች ግን አሁን ግን ሳላውቅ በተፈጠረው ነገር ህሊናዬ ሰላም አጣ
ግን እንዳልሞት ሆነ
ቤተሰቡ ሁላ ባደረኩት ነገር ተቆጥተውኝ ሁሉም ሄዱ
እኔ ግን የምወዳትን የምቶደኝ ልጅ እንዲሆም ሳላውቅ አውቀሽ ነው ያለችኝን እናት እያየው እቤት ውስጥ መሰቃየት አቃተኝ
እናም ያን ቤት መልቀቅ እንዳለብኝ አሰብኩ
አሰሪዬን ባዩሽን ይሄን ቤት መልቀቅ እራሴን መቀየር እንደምፈልግ እንዲሁም አዲስ ህይወት መኖር መጀመር እንዳለብኝ ነገርኳት
ከልጆችዋ ጋ ያለኝ ፍቅር ብታቅም ግን አስገድዳ ልታስቀረኝ እንደማትችል ስለምታቅ ጥያቄውን ተቀበለች
እነ ባዩሽ ጋ 2 አመታት ስሰራ ደሞዜ አንቺ ጋ ይጠራቀምልኝ ብያት ስለነበር ወስጄ አላውቅም ነበር እናም አሁን ያው የግድ እቤቱን ከለቀኩ የሰራውበትን ደሞዝ ስለሚያስፈልገኝ ጠየኳት
እሷ ግን መጀመርያ ወደ መጣሁበት ማለትም ትግስት የምትባለው በHIV ተይዛ ወዳለችው ቤት አድርሳኝ ብሬን ደግሞ እንደምትልክልኝ ገልፃ ከቤት በመኪናዋ ስታደርሰኝ አምኛት ነበር
ምክንያቱም እኔ እነሱ ቤት ቀን ሌት ለፍቼ 250 ብር ነበር ደሞዜ እናም ካላቸው ሀብት ጋ ሲነፃፀር ፈፅሞ ትከለክለኛለች ብዬ ማሰብ የማይታሰብ ነበር
ትግስት ጋ ደርሰን እኔም ያለኝን ሻንጣ ከመኪናዋ አውርጄ በሰላም ተለያየን
ትግስት ስታየኝ ደነገጠች
ምነው በሰላም አለች ገና ከበሩ ሻንጣ መያዜን አይታ
አዎ ትጊ አታስቢ ሰላም ነው አልኩ ወደ ውስጥ እየገባው
ትጊ ጥሩ መልከመልካም ሴት ናት በትዳር አለም ላይ ሆና ነበር በባልዋ ሰበብ ለዚህ በሽታ የተጋለጠችው
ዛሬ ላይ ባሏ በህይወት የለም እሷንና ልጇን ግን በዚህ አውቆ በማያቅ ህብረተሰብ ውስጥ ጥሏቸው አልፏል
ትጊ ለሰው መልካም ቀና አስተሳሰብ አላት ለሚያያት ሰው ገፅዋ ላይ ደግነትዋ በጉልህ ይታያል ግን ምን ዋጋ አለው
እቺ ምድር መች ለደጎች ሆና ታውቅና!
የመጣውበትን የተፈጠረውን ሁሉንም አንድ በአድ አስረዳዋት
ግን ደሞዜን እንደምትልክልኝ ነገርኳት
ይሄማ አይሆንም ብላ ስልክ አንስታ ባዩሽ ጋ ደወለች
ሄሎ
የሳምሪን ደሞዝ ለምን አልሰጠሻትም?
ፊትዋ ሲቀያየር አየዋለው ምን እንዳለቻት ለማወቅ ጓጓው
ወድያው እንኪ አውሪያት ብላ ስልኩን ሰጠችኝ
ሄሎ አልኩ ምን እንደምትል ለመስማት ቸኩዬ
የምን ብር የምን ደሞዝ ነው ምትይው
እስከ ዛሬ ድረስ የበላሽውስ የጠጣሽውስ
እኔ ጋ ስመጪ እኮ አፈር ነበር ምትመስይው እኔ ነኝ ሰው ያረኩሽ ስለዚህ ሁለተኛ ደሞዝ አለኝ ብለሽ እንዳታስቢ ብላ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋችብኝ.......
ይቀጥላል
ሀሳብ አስተያታችሁ አይለየን
❤️❣
❤️
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
❣❤️ ❤️❣
❤️ ❤️
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06

“ጤናማ” ስህተቶች!
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1886 አንድን መድሃኒት ለመፈልሰፍ በሙከራ ላይ የነበረ ጆን (John Pemberton) የተሰኘ ሰው በሙከራ ምርምር ውስጥ ንጹህ ውኃ እጨምራሁ ብሎ በስህተት ጋዝ ያለው ውኃ (Carbonated water) ጨመረበት፡፡ መሳሳቱን ለማወቅ ብዙም ባይፈጅበትም በስህተቱ ምክንያት የተፈጠረውን ነገር ለማወቅ ፈልጎ ሲቀምሰው አስገራሚ ጣእም ያለውና አርኪ ስሜት ሰጪ መጠጥ ሆኖ አገኘው፡፡ ብዙም ሳይቆይ ኮካ ኮላ በመባል የታወቀ ዝነኛው መጠጥ ወደመሆን እንደመጣ ይነገራል፡፡ ስህተት ወደ ስኬት ሲለወጥ!
ከብዙ መቶ አመታት በፊት ሸን (Shen Nung) የተሰኘ የቻይና ገዢ ከቤቱ ወጣ ብሎ በግቢው ውስጥ ተቀምጦ ውኃ በማፍላት ላይ እያለ በአካባቢው ከነበሩ ዛፎች ከአንዱ ላይ የረገፈ ቅጠል በድንገት በሚያፈላው ውኃ ውስጥ ወድቆ ይገባበታል፡፡ ገጠመኙን ባይወደውም ውሃውን ሲቀምሰው ቅጠሉ ለውኃው የሰጠውን አዲስ ጣእም ወደደው፡፡ ሻይ የተሰኘው በአለማችን ተወዳጅ የሆነው መጠጥ የተጀመረው በዚያው እንደሆነ ይታመናል፡፡ አላስፈላጊ ገጠመኝ ወደ አስፈላጊ ግኝት ሲቀየር!
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1928 አሌክሳንደር (Alexander Fleming) የተሰኘ አንድ ሰው ለብዙ ቀናት ከሄደበት የእረፍት ጉዞ ወደቤቱ ሲመለስ በወጥ ቤቱ ውስጥ አንድን የሻገተ ነገር ተመለከተ፡፡ ያንን ሻጋታ ለማስወገድ ከመቸኮል ይልቅ ቀረብ ብሎ ለማጥናት ፈለገ፡፡ ጊዜን ወስዶ ሲመራመር ዛሬ ፔኒሲሊን (Penicillin) በመባል የታወቀውን የብዙ በሽታ መድሃኒት የሆነውን ግኝት ደረሰበት፡፡ አላስፈላጊ የተፈጥሮ ክስተት ወደ ጥቅም ሲያድግ!
ከላይ ያነበብናቸው ሶስት አጫጭር ታሪኮች በየእለት ኑሯችን ከሚከሰቱ ድንገተኛ ሁኔታዎችና ስህተቶች፣ እንዲሁም ደግሞ አዳዲስ ነገሮች ውስጥ ለመግባት በምንወስዳቸው እርምጃዎች የሚገጥሙንን ገጠመኞች የሚጠቁሙ ናቸው፡፡ እነዚህን መሰል ስህተቶች ወይም ገጠመኞች “ጤናማ የስህተት ገጽታዎች” ብለን ልንሰይማቸው እንችላለን፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች እንዳይከሰቱ ሕይወትን መኖርና ማጣጣም ማቆም አለብን፤ የምንወደውን ነገር ከማድረግ ራሳችንን መግታት አለብን፤ ችግር እንዳይፈጠር በሚል ፍርሃት መንቀሳቀስን መተው አለብን፡፡
ስህተት እሰራለሁ ወይም ያልተጠበቀ ነገር ይፈጠራል በሚል ፍርሃት ኑሮን ከመኖርና አዳዲስ ነገሮችን ከመጀመር አትገታ፡፡ ተፈጥሯዊ ስህተቶች የአዳዲስ ምእራፍ ደጆች ናቸውና!

የአሁን ተማሪ #አንበሳ ምንድን ነው ስትለው ቢራ #ዋሊያ ምንድን ነው ስትለው ቢራ #ዳሸን ምንድን ነው ስትለው ቢራ #ኒያላ ምንድን ነው ስትለው ሲጋራ ይልሃል🙈🙊🙉
#ኧረ_አንዱን_ቅርስ_እንኳን_ተውልን
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
#ኧረ_አንዱን_ቅርስ_እንኳን_ተውልን
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
የቃልኪዳን ገጾች:
ተማሪ እያላችሁ እወድሻለው ብለሀት በጓደኞቿ ፊት አልፈልግህም ያለችህ ቸከስ Pharmacist ሆነህ የራስ ምታት ኪኒን አለህ? ስትልህ
.
.
.
.
ጮክ ብለህ "ኮንዶም አልቋል"😂😂😂

❣❤️ የቃልኪዳን ገፅ❤️❣
🌹🌹┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
#የማይሽር ጠባሳ💔
ክፍል 5
ስልኩን ጆሮዬ ላይ ስዘጋብኝ በጣም ተናደድኩ ምክንያቱም ሁለት አመታትን እሷ ቤት ስኖር ይህን ያክል መጥፎነቷ ታይቶኝ አያውቅም ነበር ምክንያቱም እኔ በጉልበቴ የማድር ሰው ለዛውም ምንም ነገር ሊያደርግ በማይችል ገንዘብ እራሷን ዝቅ አረገች
ግን ፈጣሪ ስለ ሁሉ አዋቂ ነው
ትግስት መልካምነትዋ ነው እኔን ያስጠጋችኝ
ባሏ ከሞተ በኃላ በህብረተሰቡ የሚደርስባትን መገለል ተቋቁማ ሁለት ልጆቿን ታሳድጋለች
በዚህ ችግር ላይ እኔ ተደርቤባት እንኳን ተከፍታ አታቅም ከማመስገን በቀር
ያለው የሌለውን እየገፋ በድሎ ሜዳ ላይ ሲጥል የሌለው ግን ቁስሉን ያውቀዋልና ከተጣለበት ያነሳዋል
ቆይ ግን የኔ አፈር መምሰልስ ምን ይገርማል የሰው ልጅ ከአፈር ተፈጥሯል ወደ አፈርም ይመለሳል ታድያ አፈር የሆነውን ማንነቱን ማን ሊቀይረው ይችላል
ይህስ እንዴት ሊያስመካ ይችላል?
ትላንት አፈር መስዬ እቤቷ ብገባ አፈርነቴን ሳይሆን የለወጠችው ከለሬን ነበር ለዛውም ንክር ከለሬን
አላወቀችም በምድር ሁሉ ከንቱ እንደሆን?
ዛሬ ያገኘ ያጣል ያጣም ያገኛል የሰውን ልጅ ሊያኖር የሚችል አንድ አምላክ ብቻ እና ብቻ ነው።
ትግስት ቤት ሆኜ በልጅነት አእምሮዬ ብዙ ነገሮችን አወጣው አወርድኩ ጥገኛ ሆኜ መኖርንም አልመረጥኩም ነገር ግን ከነ ባዩሽ ቤት ሆኜ ከሀገሬ ከወጣው በኃላ ስለ ወንድሜ ምንም ሰምቼ አላቅም ነበር እና በትግስት የተነሳ አፈላልገው አገናኝተውኝ ነበር ከዛ በኃላ ድጋሚ ወንድሜን ማግኘት አለብኝ አልኩ ግን ለኔ ከባድ መርዶ የሆነ ዱብ እዳ ነገር ተፈጠረ
ወንድሜ ለኔ ሂወቱን የሚሰጥልኝ ብርቅዬ አለም ላይ ያለኝ ብቸኛ ሰው ነው
ስለ እኔ መከራ አይቷል ዛርም ስቃይ ላይ አለ
ልጅነቱን ወጣትነቱን ስለ እኔና እኔ ሲል የተወ ወንድሜ ሆስፒታል ታሞ እንደገባ ሰማው
ዛሬ እጄ ላይ አምስት ሳንቲም የለም ሁለት አመታትን የተሰቃየውበትን ገንዘቤን በከሀዲዋ ባዩሽ ተበልቻለው ያለውባት ትግስት ችግረኛ ናት
ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ ዳግም ስልክ አንስቼ ለባዩሽ ደወልኩ ግን ምላሽዋ አንድና አንድ ብቻ ሆነ ቢሆንም ቢያንስ ወንድሜን ላሳክም እባክሽ ትንሽ ብቻ ሁሉንም አትስጭኝ ግን ትንሽ ገንዘብ ብቻ ብዬ ተማፅንኳት
እሷ ግን ምንም አይነት ገንዘብ እንደማሰጠኝና አፈር መሆኔን ደጋግማ ነገረችኝ
እኔስ አፈር እሷስ ? አለቀስኩ ለወንድሜ መድረስ መርዳት ባለመቻሌ አዘንኩ
ትግስት ብር ተበዳድራልኝ ቢያንስ አይኑን ለማየት ተወልጄ ወዳላደኩባት መንደር አመራው
ነቀምት ስደርስ ግን ሌላ ታሪክ አጋጠመኝ
ይሄ እንኳን እኔ ማንም ሰው ሊቀበለው አይችልም
ሳስበው እየቃዥው ምን አልባትም ድራማ
ወንድሜ ወዳለበት ክፍል ሳመራ አንዲት ሴት አብራው አለች
ልክ እንዳየችኝ እጇን ዘርግታ ልታቅፈኝ ተንደረደረች እኔ ግን ስለማላውቃት ቀዝቀዝ ብዬ ሰላምታ ሰጥቻት ወንድሜ ላይ ተጠመጠምኩ
ወንድሜ ምን እንዳጋጠመው ጠየኩት
ስኳር በሽተኛ እንደሆነና ያለ መዳኒት ካሁን በኃላ መኖር እንደማይችል ነገረኝ
በተፈጠረው ነገር እጅግ አዘንኩ
አምላኬ ምን ያህል በደል ሰርተን ይሁን ብዬ አምላኬን አማረርኩት ስቅስቅ ብዬም አለቀስኩ
እራሴን ካረጋጋው በኃላ ወንድሜን ከ 6 አመታት በኃላ ስለነበር ያገኘውት ናፍቆቴን ለመወጣት ሂወቱ ምን እንደ ነበር ከኔ ከተለየ በኃላ ጠየኩት
እሱም እኔን ማግኘት ባለመቻሉ ሲጠይቅ ሞታለች ተብሎ መጀመርያ ወደ አዲስ አበባ የወሰደችኝ ባልዋን አጊንቶ ሊገለው እንደነበር ሁላ አጫወተኝ ከዛ በኃላ ግን በህመም መሰቃየቱን አጫወተኝ
ወንድሜ ያሳዝናል አይን አይኑን እያየው ያልጠገብኩትን የቤተሰቦቼን ፍቅር ውስጡ እያየው አነባው
ወንድሜ ለኔ ቤተሰቤ ነበር ሁሉ ነገሬ በኔ የተነሳ ለዛሬው ማንነቱ ምክንያት ሆንኩ
ውስጤ አነባ እጅግ አዘንኩ ዘመድ አልባ ወገን አልባ ደሀ በመሆናችን ሀዘኔ በረታ ስቃዬን ወደ ኃላ እያሰብኩ ወንድሜን እያየው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ግን አሎጣልሽ አለኝ
ይህ ሁላ ሲሆን ያቺ ሴት እዛው ክፍል ውስጥ ነበረች
ስለ ማንነቷ ወንድሜን ጠየኩት
እናታችን ናት አለኝ
ይህ አናቴን ለሁለት ከፈለው
ይምን እናት ?ልጅ ሆኜ እናቴ ስላት የነበረችው እንጀራ እናቴን ስለነበር
እናታችንማ ልጆችዋ ጋ ናት አልኩ
አይ ያቺ እንጀራ እናታችን ናት እቺ እናታችን አለኝ
አይሆንም በፍፁም ይህ ህልም እንጂ እውን አደለም
ለዛሬው ለደረስክበት ደረጃ ለኔ የልጅነት ህልሜን የተነጠኩበት ሰበብ ማን ሆነና
እንደ ማንኛውም ሰው በቤተሰብ እቅፍ ማደግ ሲገባን መቦረቅ ሲገባን ግን በተቃራኒው ስቃይ ውስጥ ገባን ልጅነት ምን እንደሆነ ሳናቅ በስቃይ እዚህ ደረጃ አለን ስለዚህ የት ነበረች ?እንዴትስ እናታችን ልትሆን ትችላለች?
አዎ አንተ ታውቃት ነበር እኔ ግን ገና 2 ወር ህፃን ሆኜ አጥቻታለው ታድያ ዛሬ ከዚሁሉ አመታት ስቃይ በኃላ እናቴ ብዬ እንዴት ልቀበላት እችላለው ?
እናቴ ታለቅሳለች ለምን እንደተወችን ልታስረዳን ፈለገች ግን አልቻለችም ብቻ አለችኝ
አንቺን አምላክ እንዲያስረሳኝ ድንጋይ ዋጥኩ ልቤን ድንጋይ እንዲያረገው አለችኝ
ያ ለኔ ትርጉም የለውም
አባታችን ሲሞት
በምድር የሰጠውሽን በሰማይ እቀበልሻለው ያላት እናት እንኳን የት እንደወደቅን አታቅም ዛሬ አንቺ ድንጋይ መዋጥሽ ለኔ አይገባኝም አልኩ እየጮኩ
ወንድሜን አብሬው ውዬ አድራለው ያልኩ ልጅ በእናቴ የተነሳ ግን አደለም ማደር መዋል አልቻልኩም
እናቴን እያየው ቂም ላተርፍ አልያም ያለፉትን ስቃዬች ከአሁን በኃላ ስለሚሆነው እያሰብኩ መቀመጥ አልፈለኩም
እያለቀስኩ ወንድሜን ባለበት ጥዬው ወደ መጣውበት አዲስ አበባ ተመለስኩ
አዲስ አበባ እስክደርስ አለቅስ ነበር የሆነውን ሁላ መርሳት አልቻልኩም ልጅነቴን እናቴን ወንድሜን ስቃዬን ሁላ እያገለባበጥኩ አነባለው
ትግስት ጋ ደርሼ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ተመካክረን በውበት ሳሎን ስልጠና እንድጀምርና ካሁን በኃላ የሰው ቤት ድርሽ እንዳልል ተነጋግረን ስልጠናውን ጀመርኩ......
ይቀጥላል ♥️

የዕውቀት መጀመሪያው መጠራጠር መሠለኝ። መብሰል የምንጀምረው እውነት ተብሎ የሚሠጠኝን ( በወንድምነትና መጓደኝነት፣ በ አብሮ አደግነት፣ በገርል ፍሬንድነት ና በ ተጨቋኝነት በመሣሠሉት ተሸፍኖ የሚመጣውን እውነት ተብሎ የተሠየመውን መረጃ በጥንቃቄ በመፍታት ነው.....!
....... ሲመስለኝ ዘመናዊነቴ የሚለካው በዚህ ሣይናሣዊ በሆነ አቅሜ በለበስኩት ልብስ አይነት ወይም በምነዳው መኪና በምኖርበት ፈረንጃዊ አይነት ምቾት አይደለም።
በደራሲ አዳም ረታ ከተፃፈው የስንብት ቀለማት የተቀነጨበ
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌😀

🌹🌹┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌹┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
#የማይሽር ጠባሳ 💔
ክፍል 6
የውበት ስልጠናውን ጀምሬ እግረ መንገዴን ግን ስራ አንድም ታማሚ ወንድሜን መዳኒት መግዣ መርዳት ስላለብኝ በሌላ በኩል አስጠግታኝ ያለችው ትጊ ከልጆቿ ልሻማት አልወደድኩም እና ከስልጠናው ጎን ለጎን ማንኛውንም ስራ ለመስራት ቆርጬ ያገኘውትን መስራት ጀመርኩ
ስልጠናውን በምወስድበት ስአት ጎበዝ ስለነበርኩ አሰልጣኜ ይወደኛል ችግሬንም ነግሬው ስለነበር በሚችለው ይረዳኝ ነበር
እንዲ እንዲ እያልኩ ስልጠናውን ጨርሼ በሞያዬ ጥሩ ስራ አገኘው ግን ህሊናዬ እረፍት አልነበረውም ምክንያቱም ወንድሜ እኔን ለማኖር ሳይበላ ሳይጠጣ ዛሬ ለዚህ ደረጃ ለስቃይ በቃ
በሌላ በኩል ደግሞ የማላቃት እናቴ መታለች
ታድያ እንዴት ሰላም ይኖረኛል እንዴትስ ደስታ ላገኝ
ቢያንስ ዛሬ ላይ በትምህርት ደረጃ ከ 3ኛ ክፍል አላለፍኩ እንደ ማንኛውም ልጅ ደብተር አንግቤ ወደ ትምህርት ገበታ አልተሰማራውም ታድያ እንዴት ደስ ይበለኝ ?እንዴትስ ህሊናዬ ሰላም ይኑረው?
ባለ መማሬ ከሰው በታች ዝቅ አልኩ ወኔ አጣው የበታችነት በመሀል ከተማ ተሰማኝ
ብቻ ለዚህ ሁላ ማን ይሁን ተወቃሽ?
ብቻ የሆነው ሆኖ ስራዬን እየሰራው ወንድሜን ማስታመም ጀመርኩ
አሁን በቂ ባይባልም ደሞዝ አለኝ በክፉ ቀን ለችግሬ መጠግያ የሆነችኝን ትግስትን ላስቸግራት ስለማልፈልግ አነስ ያለ ያለች ቤት በስልጠና ወቅት ከተዋወኩት ልጅ ሚሚ ጋ ቤት ተከራየን
ስራዬ ከተከራየውበት ትንስራፓርት የሚያሲዝ ነበር ቢሆንም ውስጤ ጠንካራ ነበር ግን አንዳንዴ ከምችለው በላይ እራሴን ባዶ ሆኖ አገኘዋለው
ወንድሜ ከሆስፒታል እስኪወጣ እናቴ ስታስታምመው እንደቆየች አሁን ግን ከኛ አባት በኃላ ካገባችው ሰው ጋ አብራ እንደምትኖር ወንድሜ ነገረኝ
እናት እናትነት እኮ መስዋትነት የሚያስከፍል ነው በዚህ ምድር አለም ያለ እናት ጨለማ ባዶ ናት ።አዎ ባዶ ለእንደ እኔ አይነቱ ደግሞ ጥቅጥቅ ጨለማ የሞላባት ባዶ ናት
ብቻ እናቴ ለምን እኔን ወንድሜን ጥላን እንደሄደች የዘውትር ሀሳቤ ሆነ አልፎ አልፎ ስራ ቦታ ስለ እናት ሲያወሩ ስሰማ ያመኛል አለቅሳለው ቁስሌ ህመሜ ይበረታል
ለምን ?ለምን ?እላለው እናቴ ይቅርታ እንዳደርግላት ስለምን ሚስጥር አረገችው ?ስለምንስ አትነግረኝም?ስለምን እፎይ አልልም ?እቅፏ ውስጥ ገብቼ ልጅነቴን ባልመልሰውም ግን በደረሰብኝ መከራ ስቃይ በእሷ እረሳው እሽረው ነበር ግን እናቴ ሚስጥር ሆነችብኝ እፎይ እንዳልል እናት አለኝ ብዬ ኩራት እንዳይሰማኝ አረገችኝ
ከእለት ወደ እለት ኑሮዬ ሀዘን የተሰማው ባዶ ነበር
ታድያ ሚሚ ጥሩ እህቴ ናት ትመክረኛለች ስቸገር ትቸገራለች ሲከፋኝ ይከፋታል
ይህን ሁላ አብረን አሳለፍን
አንድ ቀን ግን ከስራ አምሽቼ ወደ 4 ሰአት አከባቢ ወጣው በወቅቱ ሙሽራ ማሰናዳት ስለነብር ነው ያመሸውት
ወደ እቤት መሄጃ ታክሲ የሚባል አንድም አልነበረም በኮንትራት እንዳልሄድ በቂ ገንዘብ የለኝም እና በቃ ብዬ የእግር ጉዞ አረኩ
ሰፈሩ ጭር ያለ ነበር መኪኖችም አልፎ አልፎ ካልሆነ እንቅስቃሴ አይታይም እና ፈጣሪ ሆይ ልጅህን ተከተላት ብዬ ወደ ፊቴ ጎዞዬን አቀናው
እቤት ቢያንስ ከ1ሰአት ያላነሰ በእግሬ ሊያስኬድ ይችላል እናም መሀል መንገድ ላይ ግን ስደረስ ያልጠበኩት ነገር ሆነ.....
.....
━━━━━✦🌺✦━━━━━
❣❤️

ከላይ ሸክሙ
የሃሳብ ጥለት
ከታች ምልጥልጥ
ግሽልጥ ሰውነት
ኦና ተጓዥ
እንዲሁ ብክነት
ማደሪያ ቢስ
ዝብርቅርቅ ስሜት
ወድሻለሁ እንዴ? ምን አውቃለሁ
እፈልግሽ ይሁን? እጠራጠራለሁ
ትንሽ ፍላጎት
ደብዛዛ ስሜት
የነጠፈ ምኞት
ጭፍንፍን ንጋት
በሃሳብ መንገድ ስጓዝ በጥሞና
ጭልታ አካፍየሽ በዓይነ ህሊና
ጎልተሽ ከከርሞ ደምቀሽ ትገዝፍና
ይሻክራል ቃልሽ በልቤ ጎዳና
አጋፋሪውን ሰምተሽ ያውም አሉባልታ
የልብሽ ፅናት ከልቤ ቢረታም በአፍታ
ጥልም ያጠላበት ቅረታየ ሲፈታ
በእርግጥ ሙሉነሽ ስመለከት በትውስታ
በተገመተ ዕለት ገና ሳይታለም
ንፋስ አገልድሞ የጨነገፈ ህልም
አዝዬ በአዕምሮ እዳክራለሁ ዛሬም
ከራስ ለመታረቅ በራሴ ዓለም
ጭልታ ፦የሃሳብ ጭላንጭል
ቃልኪዳን (አዮነት)❤
ቡሌ ሆራ-ጦብያ
የሃሳብ ጥለት
ከታች ምልጥልጥ
ግሽልጥ ሰውነት
ኦና ተጓዥ
እንዲሁ ብክነት
ማደሪያ ቢስ
ዝብርቅርቅ ስሜት
ወድሻለሁ እንዴ? ምን አውቃለሁ
እፈልግሽ ይሁን? እጠራጠራለሁ
ትንሽ ፍላጎት
ደብዛዛ ስሜት
የነጠፈ ምኞት
ጭፍንፍን ንጋት
በሃሳብ መንገድ ስጓዝ በጥሞና
ጭልታ አካፍየሽ በዓይነ ህሊና
ጎልተሽ ከከርሞ ደምቀሽ ትገዝፍና
ይሻክራል ቃልሽ በልቤ ጎዳና
አጋፋሪውን ሰምተሽ ያውም አሉባልታ
የልብሽ ፅናት ከልቤ ቢረታም በአፍታ
ጥልም ያጠላበት ቅረታየ ሲፈታ
በእርግጥ ሙሉነሽ ስመለከት በትውስታ
በተገመተ ዕለት ገና ሳይታለም
ንፋስ አገልድሞ የጨነገፈ ህልም
አዝዬ በአዕምሮ እዳክራለሁ ዛሬም
ከራስ ለመታረቅ በራሴ ዓለም
ጭልታ ፦የሃሳብ ጭላንጭል
ቃልኪዳን (አዮነት)❤
ቡሌ ሆራ-ጦብያ
ድንቅ ንግግር
ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ
ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር
•
አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ
ማንዴላ
በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም "አቶ
ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ
ማንዴላም
"አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ።
•
በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም
ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ
•
" ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና በአንደኛው
ቦርሳ
'ገንዘብ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ' ቢኖር የትኛውን ትወስዳለህ?" ብሎ
ማንዴላን ሲጠይቀው
•
ማንዴላም"ገንዘቡን እወስደዋለሁ" …ብሎ መለሰለት። ፕሮፌሰሩም በድል
አድራጊነት
"አንተ ሞኝ ነህ እኔ አንተን ብሆን ኖሮ ጥበብ ያለበትን ቦርሳ እወስድ ነበር"
ሲለው ማንዴላ ፈገግ እያለ
"ልክ ነህ ማንም የሌለውን ነው የሚወስደው" አለው።
በዚህ ሁሉ ነገር የተበሳጨው ፕሮፌሰር ፒተር የማንዴላ የፈተና ወረቀት ላይ
'ደደብ' ብሎ ይፅፋል። ሌሎች ተማሪዎች የታረመላቸውን የፈተና ወረቀት
ሲያዩ
ማንዴላ ደደብ
የሚለውን ፅሁፍ ከወረቀቱ ላይ አየና ተገረመ ከዛም ወደ ፕሮፌሰሩ ሄዶ
•
"ይቅርታ ቲቸር ፊርማህን ብቻ ነው ያስቀመጥክልኝ ውጤቴን ረስተኸዋል"
ብሎት እርፍ ፡፡
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌😀
ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ
ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር
•
አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ
ማንዴላ
በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም "አቶ
ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ
ማንዴላም
"አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ።
•
በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም
ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ
•
" ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና በአንደኛው
ቦርሳ
'ገንዘብ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ' ቢኖር የትኛውን ትወስዳለህ?" ብሎ
ማንዴላን ሲጠይቀው
•
ማንዴላም"ገንዘቡን እወስደዋለሁ" …ብሎ መለሰለት። ፕሮፌሰሩም በድል
አድራጊነት
"አንተ ሞኝ ነህ እኔ አንተን ብሆን ኖሮ ጥበብ ያለበትን ቦርሳ እወስድ ነበር"
ሲለው ማንዴላ ፈገግ እያለ
"ልክ ነህ ማንም የሌለውን ነው የሚወስደው" አለው።
በዚህ ሁሉ ነገር የተበሳጨው ፕሮፌሰር ፒተር የማንዴላ የፈተና ወረቀት ላይ
'ደደብ' ብሎ ይፅፋል። ሌሎች ተማሪዎች የታረመላቸውን የፈተና ወረቀት
ሲያዩ
ማንዴላ ደደብ
የሚለውን ፅሁፍ ከወረቀቱ ላይ አየና ተገረመ ከዛም ወደ ፕሮፌሰሩ ሄዶ
•
"ይቅርታ ቲቸር ፊርማህን ብቻ ነው ያስቀመጥክልኝ ውጤቴን ረስተኸዋል"
ብሎት እርፍ ፡፡
🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌😀
ሰውነታችን ያቀፋቸው አስገራሚ ሀቆች
✔ አንድ ሰው በአማካኝ በአመት ውስጥ 6,205,000(ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ አምስት ሺህ) ጊዜ አይኑን ገጥሞ ይከፍታል፡፡
✔ስንኮሳተር በአማካይ አርባ ሶስት የሚደርሱ ጡንቻዎችን ስንጠቀም፡ በፈገግታ ወቅት ደግሞ በአማካይ አስራ ሰባት ጡንቻዎችን እንጠቀማለን፡፡
✔ አንድ አማካይ ሰው በህይወት ዘመኑ አስር ሺህ ጋሎን ያክል ምራቅ ያመነጫል፡፡
✔ሰዎች እያንዳንዳችን የየራሳችን የሆነ የተለያየ የምላስ አሻራ አለን፡፡
✔አንድ አማካይ ሰው በህይወት ዘመኑ ልቡ 300,000,000(ሶስት ቢሊየን ጊዜ ይመታል)
✔አንድ አማካይ ሰው በህይወት ዘመኑ 48 ሚሊየን ጋሎን የሚደርስ ደም በሰውነት ውስጥ ይረጫል፡፡
✔ለአንድ ደቂቃ ያህል ያለማቋረጥ ስንሳሳም 26ኪሎ ካሎሪ ኢነርጂ እናቃጥላለን፡፡
✔ አንድ አማካይ ሰው ሰውነት ውስጥ የሚገኘው:-
❖የሰልፈር መጠን በአንድ ውሻ ላይ ሊኖር የሚችል ማናቸውንም አይነት ተባዮችን የማጥፋት ፡
❖የካርቦን ጥርቅም ዘጠኝ መቶ የሚደርሱ እርሳሶችን የመስራት፡
❖የፖታሲየም መጠን ከፍተኛ የሆነ ዕሳት የመፍጠር፡
❖የስብ ክምችት ሰባት ያህል ሳሙናዎችን የመስራት:
❖የፎስፈረስ መጠን ደግሞ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ የሚደርሱ የክብሪት ፍሬዎችን የመስራት አቅም አለው፡፡
#ከቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት የተወሰደ
አንብበዉ ሲጨርሱ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ ═══◉❖◉════

#የማይሽር_ጠባሳ💔
የመጨረሻው ክፍል
በዚህ ጭር ባለ መንገድ ላይ በፍርሀት ተውጬ እየትጓዝኩ አንድ ነገር ይበልጥ ፍርሀቴን ጨመረው
ቆንጆ መኪና ናት ከፊት ለፊቴ መታ ቆመች
እኔም ብቻዬን በዚህ ምሽት ስለነበርኩ ፈራው
አንድ ወጣት ከመኪናው ወረደ ወደ እኔም ተጠግቶ ከኪሱ ብሮችን አውጥቶ እያሳየኝ
እነዚህን ብሮች ሰጥሻለው አብረሽኝ እደሪ አለኝ
እጄን ጥፍንጎ ይዞኝ ስለነበር ይበልጥ ሰውነቴ በፍርሀት ተንቀጠቀጠ
አልፈልግም እኔ አንተ ምታስበው አይነት ሰው አደለሁም ስለዚህ ልቀቀኝ አልኩና ያቅሜን ያክል ትግል ጀመርኩ
ሊለቀኝ አልቻለም ያለኝ አማራጭ መንከስ ስለነበር ስነክሰው ለቀቀኝ እኔም አግጣሚውን ተጠቅሜ እግሬ አውጪኝ ፈረጠጥኩ
ከፊት ለፊቴ አንድ ሽማግሌ ሰውዬ በማየቴ ደስ ብሎኝ እሮጬ ደረስኩባቸውና አብርያቸው መሄድ ጀመርኩ
ግን ፍርሀቴ ስላለቀቀኝ ገልመጥ ገልመጥ አረገ ነበር
እቤት እንደደረስኩ ለሚሚ ሁኔታውን ያጋጠመኝን ሁላ ነግርኳት ካሁን በኃላ ሲመሽ ከቻልኩ እንዳድር አልያም መታ እንደምትወስደኝ በእህትነት መከረችኝ
በንጋታው ከስራ በግዜ ነበር የተመለስኩት አንዲት እህቴ መንገድ ዳር አዝና ተቀምጣ አየዋት
ስበደል የኖርኩ ሰው ስለሆንኩ የሰዎች መከፋት ያስከፋኛል ስለዚህ ተጠግቼ የሆነውን ጠየኳት
ከሳውድ አረብያ እንደመጣችና መጠግያ ዘመድ እንደሌላት ነገረችኝ
እኔም እህቴን መንገድ ላይ ጥያት አልሄድም ብዬ ከእኛ ጋ እንድትኖር ወሰድኳት
ስራም በካፌ ውስጥ አፈላልጌ አስገባዋት ግን መልካም ስዘራ መልካም ነገር ከማጨድ ይልቅ ክፋትን አሳጨደችኝ
የካፌ መስተንግዶውን ትታ ቡና ቤት ስራ ጀመረች በዚህ ነገር ስለተጣላን ለክፉ ቀን ብለን ያጠራቀምነውን የኔንም የሚሚንም ገንዘብ በሌለንበት ሰርቃን ጠፋች
እጅግ አዘንን የቤት ክራይ አደለም የምንበላው አጣን
ወር ሞልቶ ብር እስክናገኝ ተራብን ተጠማን
እንዲ ብቻ መች ሆነ ከስራ ስመለስ ሚሚ በከሰል ጭስ ታፍና ጠበቀችኝ እቤት ስገባ እኔም አቅቶኝ ተዝለፍልፌ ወደኩ ግን እንደምንም አቅሜን አሰባስቤ መሬት ላይ እየተንፏቀኩ በሩን ከፍቼ ጎረቤት ጠራው
ሀኪም ቤት ሄደን ሚሚ ግልኮስ ተሰክቶላት ተረፈች እኔም ስላልተጎዳው ቀላል ህክምና ተደረገልኝ ግን የምንከፍለው አልነበረም
ጎረቤቶችን እንዲያበድሩን ለምኜ እዳችንን ከፍለን ወጣን
ህይወት እንዲ እንዲ እያለች መኖር ቀጠልኩ
ዛሬም በስደት አለም ላይ ሆኜ ህመሜን ስቃዬን መርሳት አልቻልኩም
ስደት ደግሞ ለህመሜ ማባባሻ እንጂ መሻርያ አልሆነልኝም
ሁሌም ቢሆን ስለ እራሴ ባሰብኩ ቁጥር የበታችነት ስሜቶች ባለመማሬ እንዲሁም ባለኝ እድል አዝናለው
ጊዜ ነው አፍላ ወጣትነት እንኳን ብዬ የፍቅር ጓደኛ እንኳን መቅረብ አልቻልኩም
ምክንያቱም ህመሜ የማይሻር ጠባሳ ስለሆነ ሁሌም ቢሆን በደረሰብኝ በሆንኩት ነገር የተነሳ ድፍረት ወኔ አጣለው ባዶነት ተቀርፎ ሊጠፋ የማይችል ማንነት ይዤ ኖራለው
ግን ከስደት መልስስ ምን ይሁን ተስፋዬ ?ቀጣዩ ህይወቴስ?ብቻ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
━━━━━✦🌺✦━━━━━
❣❤️ ❤️
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄ 🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺

በተሰኘው ፅሁፍ እንደተማራችሁ ተስፋ እናደርጋለን ለቀጣይ አድስ ታርክ በፈጣን አያያዝ እንድንመጣ አብሮነታችሁ አይለየን።

"...ሰው ሲታመም የምንጠይቀው ከቋጠሮ ሰሐን ጋር ነው ... ሰው ( ሲታሰር ' እግዚአብሔር ያውጣህ' የምንለው ከፍትፍት አገልግል ጋር ነው ....አራስ የምትጠይቀው ከፔርሙዝ አጥሚት ጋር ነው ... የክርስትና አባታችን ለፋሲካ አክፋዩን የሚጠብቀው ድፎ ዳቦ ና አረቄ ነው ...እዝንተኛ የምናስተዛዝነው ሰባት እንጀራ ከአንድ ሰሐን ወጥ ጋር ነው ...ሟች የምንሸኘው ከገንቦ ጠላና ከለምለም እንጀራ ጋር ነው ...የቅዱሳንና የመልአክታት ተራዳኢነት የሚጎበኘን በስማቸው ከዘከርን ነው...ሰዕለታችን በሬ ወይም በግ ነው ...ሰርጋችን ፣ ልደታችን፣ እርቃችን፣ ሹመታችን፣ አምልኳችን፣ የሚበላ ነገርን ሙጥኝ ያሉ ናቸው።
...ሌላው ቀርቶ አንድ ሰው ተምሮ ሲመረቅ ይዘን የምንሄደለት ስጦታ ) ብዕር ወይንም መጽሐፍ አይደለም ፤ ኬክ ፣ ብርቱካን ፣ ሙዝ ... ነው :: - _ በሽተኛ ስትጠይቅ ከብርቱካንና ከሙዝ ይልቅ መጽሐፍ መውሰድ እንደማላገጥ ይቆጠራል ። ጊዜውን ይገፋበት ዘንድ መጽሐፍ ማበርከት በሽተኛው እንዳይድን ከመመኘት እኩል ነው ። _ ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጻሕፍት ከባዶ ገበታችን በስተዚያ የተቀመጡ ትርፍ ነገሮች ናቸው :: መጻሕፍት የሚያስፈልጉት ገበታችን ሞልቶ ከገነፈለ በኃላ ነው ብለን በይነናል። ገበታችንም አይሞላ ፤ መጻሕፍቱም አይነሱም ። ያልተረዳነው ቢኖር ለገበታ መትረፍረፍ ዙሪያ ጥምጥም ጉዞ መጻሕፍት አቋራጭ መንገድ መሆናቸውን ነው ። እንዴት ታዲያ ማንበብ መብላትን ይቅደም ? መቼ ይሆን ከምንኮራባቸው ባህሎቻችን በላይ ማንበብ ባህላችን ሆኖ የምንታወቅበት ና የምንኮራበት?...."
አለማየሁ ገላጋይ
━━━━━✦🌺✦━━━━━
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
...ሌላው ቀርቶ አንድ ሰው ተምሮ ሲመረቅ ይዘን የምንሄደለት ስጦታ ) ብዕር ወይንም መጽሐፍ አይደለም ፤ ኬክ ፣ ብርቱካን ፣ ሙዝ ... ነው :: - _ በሽተኛ ስትጠይቅ ከብርቱካንና ከሙዝ ይልቅ መጽሐፍ መውሰድ እንደማላገጥ ይቆጠራል ። ጊዜውን ይገፋበት ዘንድ መጽሐፍ ማበርከት በሽተኛው እንዳይድን ከመመኘት እኩል ነው ። _ ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጻሕፍት ከባዶ ገበታችን በስተዚያ የተቀመጡ ትርፍ ነገሮች ናቸው :: መጻሕፍት የሚያስፈልጉት ገበታችን ሞልቶ ከገነፈለ በኃላ ነው ብለን በይነናል። ገበታችንም አይሞላ ፤ መጻሕፍቱም አይነሱም ። ያልተረዳነው ቢኖር ለገበታ መትረፍረፍ ዙሪያ ጥምጥም ጉዞ መጻሕፍት አቋራጭ መንገድ መሆናቸውን ነው ። እንዴት ታዲያ ማንበብ መብላትን ይቅደም ? መቼ ይሆን ከምንኮራባቸው ባህሎቻችን በላይ ማንበብ ባህላችን ሆኖ የምንታወቅበት ና የምንኮራበት?...."
አለማየሁ ገላጋይ
━━━━━✦🌺✦━━━━━
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
━━━━━✦✦━━━━━
...ለመኮብለል ፡ ስታስብ ፡ ከሃሳቧ ፡ ሃሳብ ፡ ገባኝ። በቃል ፡ ታጥራ ፡ እስከ ፡ አፅናፍ ፡ድረስ ፡ ርቃ ፡ ብትሄድ ፡ አይደንቀኝም ። አይገርመኝም። ቃሏን ፡ በልታ ፡ የልቤን ፡ ፅገረዳ ፡ እንፍጭ ፡ ስታስመስለው ፡ እንግዲህማ ፡ ባይገርመኘ ፡ ይገርመኛል ። በሰበብ ፡ መሽመድመድ ፡ ምክንያታዊ ፡ ያደረጋት ፡ ይመስል ፡ አሁን ፡ ላይ ፡ ለመዝነብ ፡ ሰሞኑን ፡ ቀዝቃዛው ፡ ፀብ ፡ ካፊያ ፡ ሆኖ ፡ ቀርቶ ፡ ነበር። ውርጭ ፡ ቅርንጫፎቼን ፡ እንዳይመታ ፡ በብዙ ፡ ሰግቼ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ አልቀረልኝም ፡ ቅርንጫፎቼን ፡ ሰባበረና ፡ ድኩም ፡ አደረገኝ። የህልሜን ፡ ውጥን ፡ ፍሬ ፡ ስቃኝ ፡ የተጨራመተ ፡ እህል ፡ መስሎ ፡ ታየኝ። የከርሞ ፡ መንገድን፡ ሳስበው ፡ የዘንድሮው ፡ ተከርችሞ፡ ይታየኛል። መንገዱን ፡ ጨርቅ ፡ ያርግልሽ ፡ ከምለው ፡ ምርቃት ፡ ይልቅ ፡ በአሜከላ ፡ ይታጠር ፡ ብሎ ፡ መራገም ፡ ድርሻዬ ፡ ይመስለኛል። እርግጥ ፡ ነው ፡ መቁሰሏን ፡ አልሻም ፡ ግን ፡ ካሰበችው ፡ የድሎት ፡ ጠዛ ፡ እና ፡ የግዞት ፡ ጥዝጣዜ ፡ ኑሮ ፡ መቅረቷን ፡ እናፍቃለሁ።
ቅፅበት ፡ ሳይነፍስ ፡ መውደድ ፡ እየነጠፈ ፣ እየተነነ ፡ በትዝታ ፡ ሰንሰለት ፡ የሁዋሊት ፡ ፊጥኝ ፡ ልያስረኝ ፡ ያወዛውዘኛል። የውበት ፡ ጮራ ፡ ድምቀት ፡ ቀትር ፡ የግለት ፡ ውህደት፡ ሙቀት ፡ ነው። ሰው ፡ በመነሻው ፡ አይፀናም። ፀባየ፡ ሰናይ ፡ ያልከው ፡ ቀርበህ ፡ ስትረዳው ፡ እንደ ፡ ዕይታህ ፡ ሳይሆን ፡ እንደተረዳሄው ፡ ይሆናል። የቅርበ ፡ ያልኳቸው ፡ ሁሉም ፡ ስርቁ ፡ የማላውቀው ፡ ሀገር ፡ ሩቁ ፡ ይናፍቀኝ ፡ ጀመር ፤ ስለ ፡ ምድሩ ፡ መጨነቅ ፡ ተወት ፡ አድርገው ፡ በሩቅ ፡ ለምታየው ፡ ስለ ፡ ሰማዩ ፡ እያሰብኩ ፡ ህይወትን ፡ ሽቅብ ፡ በዳዴ ፡ እዳክራለሁ።
ወዲህ ፡ ብሉት ፡ ወዲያ፡ የማይቀያየር ፡ ሰማይ ፡ ነው። ዥንጉርጉር ፡ ምድር ፣ ጉራማይሌ ፡ አፈር ፡ ምን ፡ ይፈይዳል? በጉራማይሌነቱ ፡ መከባበር ፡ ስገባው ፡ መነሻውን ፡ ይስታል። ከሄዋን ፡ አስቀድሞ ፡ መነሻ(ችን) ከአፈር ፡ ነው። ለፍቅር ፡ መነሻ[ዬ] ፡ አንቺ ፡ አይደልሽም።ራሱን ፡ የሰዋው ፡ እሱ ፡ ራሱ ፡ ፍቅር፡ ነው። እኛማ ፡ እሱነቱን[ፍቅርን] ፡ ማወቅ ፡ ተስኖናል። ከአንድም ፡ ሁለት ፡ ሆነናል። መነሻችን ፡ ጠፍቶን ፡ ዳግም፡ ከአፈር ፡ መፈጠር ፡ እንሻለን።
.
.
.
@ቃልኪዳን [አዮነት❤]
አርባምንጭ, ጦብያ

🌿ውስጣዊ ስሜቶች አይፃፉም፣ ቢፃፉ እንኳ ፍፃሜ የላቸውም። የአንዳንድ ነገሮች መሰባበር ሲሰማህ ትንሽ ራቅ በል። ንግግር ስሜትህን የመግለፅ አቅም ሲያጥረውም ትንሽ ዝም በል።
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
📖📚 ስለ መፅሐፍት ጥቅሶች 📖📚
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ማለት በኪሳችን ይዘነው የምንዞረው በመልካም ፍሬዎች የተሞላ እርሻ ነው።” #ቻይናውያን
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ስናነብ ወደ ውስጣችን በጣም ጠልቀን በመግባት ስለራሳችን የበለጠ ብዙ ነገሮችን ማወቅ እንጀምራለን።” #ዊልያም ሀዝሊት
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “በመመገቢያ ጠረጴዛህ ላይ መፀሀፎች ይሙሉ።ከዛም በጣም ደስተኛ ትሆናለህ። ትራስህም መፀሀፍቶችን ይሁኑ ከዛም ፍፁም የሠላም እንቅልፍ ትተኛለህ።” #ፊይዶር ዶስቶኸስኪ
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “ለአንድ ሰአት ብቻ ካነበብክ ወይም የማንበብ ልምድ ካለህ መጨነቅህ አይቀርም። ከሁለት ሰአታት በላይ የማንበብ ልምድ ካለህ ግን በምድር ላይ እንዳንተ ደስተኛ ሰው አይኖርም።” #ቻርለስ ዴ ሴኮንዳት
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “ሠዎች ህይወትን አንድ የሆነ ነገር ነው ብለው ይገልፃሉ። ለእኔ ግን ህይወት ማለት ማንበብ ማለት ነው።” #ሎጋ ስሚዝ
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “ማንበባቸውን ተከትሎ በየዘመናቸው ታላቅ ስራን የሰሩ ጀግኖች ቁጥራቸው ስንት ይሆን?” #ሔነሪ ዳቪድ
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ የሚያነቡ ሠዎች ብቸኝነት አያጠቃቸውም።” #አጋታ ክርማለት
⚜️⚜️⚜️⚜️
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ ማንበብ ነፍስን ያክማል።” #በቴክሳስ ላይብረሪ መግቢያ ላይ የተፃፈ
💫💫💫💫
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍ የሌለበት መምሪያ ቤት ማለት መስኮት የሌለበት ቤት ማለት ነው።” #ሎነሬች ማን
💫💫💫💫
ᜰ꙰ꦿ➢ “ሠው መንፈሱን መመገብ የሚችለው መፀሀፍትን በማንበብ ብቻ ነው።” #ኤድዊን ማርክሃም
💫💫💫💫
ᜰ꙰ꦿ➢ “የተራበ ከብት ሳር ሲግጥ የሚሰማውን ደስታ ይህል ነው የሠው ልጅም መፅሀፍትን ሲያነብ ከፍተኛ ደስታን የሚያገኘው።” #ሎርድ ቸስተርፌልድ
💫💫💫💫
ᜰ꙰ꦿ➢ “አንድ ሠው ለልጁም ሆነ ለመላው ማህበረሰብ ከሚሰጠው ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ አንብቦ ሰዎችን እንዲያነቡ ማስቻሉ ነው።” #ካርል ካጋን
💫💫💫💫
ᜰ꙰ꦿ➢ “መፅሀፍትን ማንበብ መታደል ነው። ምክንያቱም ባነበብን ቁጥር አለማችንን በሚገባ እናውቃታለንና።”
#ኒል ጌይንማን
ᜰ꙰ꦿ➢ “እኔ ዘወትር የማስበው በቀጣይ ስለማነበው መፀሀፍ ብቻ ነው።” #ሮኦልድ ዳህል
◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾
💫 https://t.me/philoso_phy 💫

Telegram
ሰውና ~ ፍልስፍናው
☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️
#የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው
❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች<
❖ አስገራሚ አውነታዎች<
❖ ሳይኮሎጂ<
❖ አስደማሚ ታሪኮች<
❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተንትኖት<
☞ጠቅልሎ የያዘ ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ ለሰላማዊ ህይወትም ሆነ ለምድራዊ ቆይታ መሠረት የሚሆኑ አጅግ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል

ኢትዮጵያዊ ነኝ!
(በድሉ ዋቅጅራ)
.
ኢትዮጵያዊ ነኝ!
በላሊበላ አስቀድሼ፣ ሸህ ሁሴን ባሌ የተገኘሁ፤
በአባ ገዳ ተመራርቄ፣ መካ ላይ እርስቅ ያገኘሁ፡፡
ይርጋለም ያጋጥኳትን ላም፣ ወለጋ ላይ አሰርሬ፤
ትኩስ እንገርዋን የጠጣሁ፣ አክሱም ላይ ጥገት አስሬ፤
ሰሜን ያለብኩትን ወተት፣ በአርሲ ጮጮ የሞላሁ፤
ጋምቤላ ወተቱን ንጬ፣ የሀረሪ ቆንጆ የቀባሁ፡፡
ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ፣
ሞተ ሲሉኝ ብን - ትር የምል፣ ሄደ ሲሉኝ የምመጣ፤
የቅዠት ምች፣ ህልም ፈቺ . . . ዳነ ሲሉኝ የማገረሽ፤
ወሰን አልባ እግረ ሞረሽ፡፡
ኢትጵያዊ ነኝ!!
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
(በድሉ ዋቅጅራ)
.
ኢትዮጵያዊ ነኝ!
በላሊበላ አስቀድሼ፣ ሸህ ሁሴን ባሌ የተገኘሁ፤
በአባ ገዳ ተመራርቄ፣ መካ ላይ እርስቅ ያገኘሁ፡፡
ይርጋለም ያጋጥኳትን ላም፣ ወለጋ ላይ አሰርሬ፤
ትኩስ እንገርዋን የጠጣሁ፣ አክሱም ላይ ጥገት አስሬ፤
ሰሜን ያለብኩትን ወተት፣ በአርሲ ጮጮ የሞላሁ፤
ጋምቤላ ወተቱን ንጬ፣ የሀረሪ ቆንጆ የቀባሁ፡፡
ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ፣
ሞተ ሲሉኝ ብን - ትር የምል፣ ሄደ ሲሉኝ የምመጣ፤
የቅዠት ምች፣ ህልም ፈቺ . . . ዳነ ሲሉኝ የማገረሽ፤
ወሰን አልባ እግረ ሞረሽ፡፡
ኢትጵያዊ ነኝ!!
• ◉ Join us share◉●••
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
♻〰〰🀄️〰〰♻
🕊 ቸር ያሰማን 🕊
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
◈◈Join us n share◈◈
◌◉◎ ⬇⬇ ◎◉◌
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
➠ @Write_Event
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
comment
➫ @kaliye06
◌◉◎◦◈◦◎◉◌
ከጥላቻ መንፈስ ፅዱ ሆነን እና በቅን መንፈስ ላይ ሆነን ስናየው እስልምና በራሱ እጅግ አስገራሚ የሆኑ ሰብአዊነትን የተላበሱ ህጎችን ተላብሶ እናገኘዋለን፡፡
...
በእስልምና ድሆችን ለመርዳት የሚሰጥ ማንኛውም እርዳታ "ምፅዋት" ወይም "ሰደቃ" ተብሎ ይጠራል፡፡ በእስልምና ህግ መሰረት "ደሀ ስለሆንኩ ሰውን መርዳት አልችልም" ብሎ ነገር በአላህ ፊት እንደ ምክንያት ማቅረብ አይቻልም... ምክንያቱም ሰውን ለመርዳት ሀብታም መሆን አይጠበቅብህም...
...
ይልቁንስ ብዙ አይነት ምፅዋቶች እንዳሉ እስልምና ያዛል... ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ፈገግታ ነው፡፡ አየህ መንገድ ላይ ነገ ስለምትበላው ቁራሽ ዳቦ እያሰብክ ስታዘግም "መሽናት ክልክል ነው" የሚል ፅሁፍ ከተፃፈበት ግንብ ስር ከአንተ የባሰ ምስኪን ተኮራምቶ ተኝቶ ታገኘዋለህ...
...
ታዲያ በእስልምና ህግ መሠረት ደሀ ነኝና ወይም ደግሞ በኪሴ ሰባራ ሳንቲም የለም ብለህ ሰውዬውን እያየህ ከንፈርህን እየመጠጥክ አታልፍም፡፡ ይልቁንስ አላህ በተፈጥሮ የሰጠህን ፈገግታ ለሰውዬው ትለግሰዋለህ፡፡
...
በቃ ይሄው ነው!!! ከጥርሶችህ ፍልቃቂ ውስጥ በሚወጣ ፈገግታ ካንተ ለባሰ ምስኪን ሰው የነገ ተስፈውን መፅውተኸው ጉዞህን ትቀጥላለህ... ፈገግታ ውስጥ ተስፋ አለ! ፈገግታ ውስጥ ፍቅር አለ! ፈገግታ ውስጥ ነገ አለ!
ሌላዉ መልካም ንግግር ነው የሞተን ተስፋ እንኳን እንኳን አፈሩን አራግፎ ሕይወት እንዲዘራ የማድረግ አቅም ያለው ነገር ነው!!
እስቲ ገንዘብ የለኝም ብለን ምናልፈቸውን ሰዎች አይዞን እንበላቸው ለኛ የአዕምሮ ዕረፍት ስናገኝ ለነሱ ደግሞ የመንፈስ ደስታ እንቸራቸዋለን!!!
መልካም ንግግር የነፍስ ምግብ ነው የልብ ፈገግታ ደግሞ የመንፈስ ዕረፍት የሌለንን እያሰብን ያለንን እየከለከልን እንደሆነ ልብ እንበል
ሰናይ ምሽት

...........ካነበብኩት.........
///አንብብ ትለኛለች////
ቀስ ቀስ እያለች አንብብ ትለኛለች።
፧
፧
……ራት ተመግበን እንደጨረስን ፈጥና ሰሀኖቹን አነሳስታ ወደ መኝታ
ወደ አልጋ ይዛ ታፋጥነኛለች። "ወደ አልጋ እሚያፋጥናት ምንድን
ነው?" ብሎ እየጠየቀ ሲጥ ሲጥ በእዝነ ልቦናው እየዋለለ
እሚያቃጭልበት አይጠፋም። ምክንያቱም ራት ከተበላ በሁዋላ ወደ
አልጋው የሚያሯርጣት በቃ የአልጋ ውስጥ ጨዋታ በሚለው ዝግመተ
ለውጥ ማለሚያው ተጀቡኗልና።
……ራት እየበላን ሳለን ቦዘዝ ብለው በሚያስለመልሙኝ ዐይኖቿ
እያየችኝ አልጋዋን ሁሌ ታልማለች። በዐይኖቿ ደሞ አልማለሁ።
በቦዘዙት ዐይኖቿ ራት ተመግበን… እቃዎችን እያነሳሳን… ወደ እቃ ቤት
እየተከታተልን ስናመላልስ… ትከሻ ለትከሻ ስንነካ እንደተጫረ ክርቢት
ብርሀን ለጥርሶቻችን ሲለኩሱ… በጥቅሻ ስትስመኝ… እቃ ቤት ሆና
አንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሀ እየተጎነጨች ከጉሮሮዋ ሲወርድ
ሰውነቴን ሲለሰልሰኝ……ፀጉሯን ነስነስ አድርጋ ተመልሳ እያጣደፈች
ይዛኝ ስትነጉድ ወደ መኝታ ቤት …… የአልጋውን አነጣጠፍ የትራሶቹ
አደራደር…ከሸልፉ መፅሀፍት ተኮልኩለው… ጭል ጭል እንደሚል
ኩራዝ ብርሀን የሚለግሰው የራስጌ መብራት…ሸክ ሸክ የምትለው
ሰዓት…… ለስለስ ካለው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ እያጀበ ከአልጋው
ስትሰፍር አልማለሁ።
።
……በሳልሳ አለስልሳ እያስለመለመች…እያሻፈደች… በለሆሳስ ወደ
አልጋው ከደረቴ እየወረወረች አንብብ ትለኛለች። ይሔው ወደ አልጋ
አሯሩጣ አንብብ ትለኛለች። እያስለመለመች አንብብ ትለኛለች።
እያሻፈደች አንብብ ትለኛለች። ፀጉሬን እየደባበሰች አንብብ
ትለኛለች። አንገቴን እየሳመች አንብብ ትለኛለች። ወደ ደረቷ እየሳበች
አንብብ ትለኛለች።
……ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እሽ እላታለሁ። ከአንጋለለችኝን ተነስቼ
ላነብላት ስል ከላዬ ላይ ሆና አንብብ ትለኘለች። የቢጃማዬን ቁልፍ
እየፈታች ደረቴን እየሳመች አሁንም እየደጋገመች አንብብ ትለኛለች።
……በዚህ ሙቀት በዚህ መዳበስ ስለምን ግጥም አንብብ ትለኛለች
እያልኩ አስባለሁ። የረጠበው ቡናማ ከንፈሯ አፌን እየሳመ ግጥም
አንብብ ትለኛለች።
……የማንን ግጥም እላታለሁ። ከናፍሬን እየመጠጥኩ። ከላዬ ላይ
ሰፍራ እየደባበሰች አንብብ ትለኛለች።
…የናፈቅሽኝ እለት
ንፍቅ ያልሽኝ እለት
ትገኛለሽ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለሽበት የለም አንቺ አልተገኘሽም!
አየሽ…
እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቼል ስዘል… እንደ አሞራ ስበር
ልቤ ውስጥ እንዳለሽ ልብ አላልኩም ነበር።( ግጥም:– መስፍን
ወንድወሰን )
እያልኩ አነብላታለሁ…ገልበጥ አድረጋ ከላይዋ ላይ አድርጋ ግጥም
ትለኛለች። ከደረቷ ለጥፋ አንብብ ትለኛለች። ስቅታዋ አይሎ አንብብ
ትለኛለች።
ግጥም ትለኛለች።
በጆሮዬ አንብብ ትለኛለች።
እጠጋታለሁ የሚሞቅ ትፋሼ ከጆሮዋ ለግቼ
……
እኔና አንቺ!
በጥምር ነፍሳችን ፣ አረፍ ስንልበት ጨለማው ወገገ፤
ፈጣሪ ተገርሞ ለደስታ ፍቺ አዲስ ቃል ፈለገ።
እኔና አንቺን እኮ!
አበቦቹ ያጅቡናል፣
ፍራፍሬው ይከበናል፤
ሕይወት ጉንጯ ሲንቆረቆር ይሰማናል።
ወፎቹ!
እኔና አንቺን አይተው ተቃቅፈው በረሩ፤
ከጨረቃ ታርቀው በምሽት በረሩ።
ኮከቦቹ!
" ጨረቃ ወለደች! " እየተባባሉ፤
ከእኛ ተጠግተው ብርሀን ተሞሉ።
በቀቀኖች እንኳን!
ከፃድቃን ቃል ውጭ መድገም የማይችሉ፤
ከእኛ ሳቅ በሁዋላ " ድምፅ ሰማን! " አሉ።
‘ ባክሽ እንዳይገርምሽ!
በእኛ ሲከፋፈት ~ የምድር የሰማይ በር፣
እንዲህ ቀልቡን ሲሰጥ ~ የአዕዋፍ የአራዊተ ዘር ፣
ሁሉን ይሸምታል ~ ፍቅር ሲዘረዘር።
( ግጥም: – በረከት በላይነህ)
አነብላታለሁ።
እየተኛች ግጥም ትለኘለች።
ቀስስ እያልክ አንብብ ትለኛለች።
አሁንም አንብብ ግጥም ትለኛለች።
ደሞ ደሞ አንብብ ትለኛለች።