World New Thing
23 subscribers
9 photos
10 links
Download Telegram
Forwarded from Ermiyas G.
እንሆ የሀገርን ምርት ለሀገር ልጆች!!

በሀገር በቀል ካምፓኒ(ድርጅት) የሚመረተውና ጥራቱን የጠበቀ የውበት መጠበቂያ እንዲሁም በተፈጥሮ ንጥረ-ነገር የበለፀገ ከዚህ ቀደም በምናውቀው etherbal care በሚል ስያሜ ሲያገለግል የነበርው አሁን በአዲስ መልኩ etcare በመባል በተሻለ መልኩ ማህበረሰቡ ጋር የለምንም ነጋዴ ቅብብሎሽ ቀጥታ ለፈላጊዎች እንዲደርስ አስቦ መጥቷል።

ስለጥቅሞቹ በእኛ መቅረባቸው ብቻ ራሱ ዋስትና ይሆነናል 👌✅️
አልቤንት =ሬት+ቤንቶናይት
የአልቤንት አፈር(ዱቄት) ጥቅሞች በቆዳችን ላይ ስንጠቀመው
1. ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች፣የሞቱ የቆዳ ሴሎች፣ቅባቶች፣ባክቴሪያ፣ዘይቶች ከቆዳችን ወደ አፈሩ ይሄዳል።
2. በተመሳሳይ ሰዓት አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ-ነገሮች ከአፈሩ ወደ ቆዳችን ይገባል።
3. ለፊታችን፣ለቡጉር ቦታዎች፣ለሰውነታችን፣በአፈሩ(በዱቄቱ) ለመታጠብ እና እግርን ለመንከር(ለመዘፍዘፍ).
4. ቆዳችንን የሚተጣጠፍ እና ለስላሳ ያደርገዋል።
5. የኮላጅንን(collagin) መመረት እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅ ያቀላጥፋል።
Bio9 የሚባለው ፈሳሽ ቅባት ንጥረ-ነገር ከኬሚካል ነፃ እና የተዘግጀው ለሁሉም አይነት ፀጉሮች የሚሆን ንፁህ ተፈጥሮዊ ቅባት ነው።
የBio9 ቅባት ንጥረ-ነገር ከ 9 አይነት ህይወት ካላቸው እፅዋቶች ይዘጋጃል።
እነርሱም የአጉሎ ዘይት ፣ ከሳማ ቅጠል ፣ የኮኮናት ዘይት ፣ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ፣ የሱፍ ዘይት ፣ ቁርፍድ ፣ የላዜንደር ዘይት ፣ የሻይ ዛፍ ዘይት እና የመጥበሻ ቅጠል ዘይት(አዝመሪኖ) በውስጡ ይገኛሉ።
የ Bio9 ትቅሞች
1. የፀጉር ፎሊክሎችን ያነቃቃል፣ይመግባል እና ያጠናቅክራል።
2. ፀጉራችንን ማስተዳደር እንዲቻል ሀይድሬት ኮንዲሽን እና ልስላሴን ይፈጥራል።
3. የተሰነጠቁ የፀጉር ጫፎች እና የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል።
4. የራስ ቆዳ ተፈጥሯዊ ዘይት ማምረትን ይረዳል።
5. በራስ ቆዳ ላይ ያለን ማቃጠል እና ማሳከክ እንዲሁም ፎሮፎርን ለማስወገድ ይረዳል።
ሌላኛው ሼባ ሳሙና የሚባለው በተፈጥሮ የበለፀገው እና ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮችን ብቻ የያዘው ከኬሚካል ነፁህ ሳሙና ነው
የሼባ ሳሙና ጥቅሞች
1. መርዛማ ንጥረ-ነገሮችን እና አላስፈላጊ የሰውነት ሽታን ከሰውነታችን ያስወግዳል።
2. የውጫዊ ቆዳ ችግሮችን ይፈታል።
3. የሰውነታችን ቆዳ ለስላሳ እንዲሆን ይረዳል።
መረጃውን በሰፊው እና በዝርዘር ለመረዳት ለሚፈልጉ ወዳጆችቻችን እና
ምርቶቹን ለምትፈልጉ ለፋርማሲ ፣ ለኮስሞቲክስ ፣ለግለሰቦች እና ለሱቆች እንዲሁም ለጅምላ አከፋፋዮች ከዚ በታች ባሉት ስልኮች ማግኘት ይችላሉ በተጨማሪም ባላችሁበት ቦታ በትዕዛዝ እናቀርባለን።

የውበታችሁን ሚስጥር ከኛ ጋር ፈልጉ!!
📱0916119940
📱0989882858
World New Thing
https://youtu.be/3Pu6q61bVzc
ትክክለኛ የኦንላይን ስራ ሞክሩትና ፍረዱ
👍1