This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Peace also feels a bit like this.....🖤
❤1
በዝምታ ውስጥ የሚጮሁ ብዙ ድምፆች አሉ ነገር ግን ከሚከቡ ብዙ ሁካታዎች የውስጥ ንግግር አንዳንዴ ይበልጥ ሰላም አለው።
❤4
Forwarded from Abditory🖤 (Venice Bitch)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This breaks my heart
❤2
Forwarded from Our Side of the Story (Debbie)
“መረሳት አያስፈራም? ታሪክ መሆን? ውይ ስሟ ማን ነበር? ምፅ የዛሬን አያርገው እና እናቷም እንደ እናቴ ነበረች...የት ነበር የማውቅሽ መልክሽ አዲስ አልሆነብኝም? መባል"
ማስታወሻዬን ሳገላብጥ ያገኘሁት...መፃፌንም ረስቼዋለሁ...እንዲህም ብዬ ነበር? ስለመረሳት ጽፌ እኔው ራሴ ስረሳ?

❤8
Watching your parents age has to be the most painful thing ever. Seeing how age has took a toll on them gives you guilt that maybe you haven't done enough as a child. Could i have been better? Could i have made better choices? Held back my needs to satisfy theres more.
Now they have wrinkles as storytellers. Continiously repeated stories....listening to them again and again and again because they tell you with the the same excitment. የዘመናት ጭንቀት የሳመው ሳቅ የከፈነው የእናቴ ፈገግታ "እህ" ቢባል ብዙ የሚናገረው አለው.....በትውስታ ከሚደጋገሙ ታሪኮች ውስጥ ያልተወራላቸው ብዙ ገድሎች አሉ.....ልጅ ከአመት አመት የተፈራረቀበት የእናቴ ማህፀን እናት በመሆን ውስጥ ለተረሳው ሴትነቷ የሚናገረው ይኖራል። I have understood that grief takes multiple forms. This anticipatory grief engulfes me as I sit between them talk. The grief that I wasn't present for what mattered and that I might not be too for the future ones. What remains?
ከእነሱ በላይ ዘመናትን የሚሻገሩ....ተጨብጠው የማይፀጨበጡ....ሽርፍራፊ ትዝታዎች.......

❤12