This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I amnot crying you are
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tiktok out to get me Zare😭🖤
After waking up multiple times through the night with physical pain and my brain feeling like it carried the world's heaviness finally decided to go out and sit outside. The morning looks so beautiful . If it wasn't for my android it would have had great photos. Sitting here now i am realizing that our body is also one witness on everything that goes on in our brain. These days i am feeling እንደውም that it carries more. So much of our experiences and so much of what we have passed is stored in every bits of it. Just like a Gout attack eating away at your joints. The feeling of uneasiness,as if there is no tommorow. This has to be the fastest rollercoaster.
If I end up waking up tommorow, i should have an apology letter prepared filled with kind words asking for forgiveness.🖤
-Yeab
If I end up waking up tommorow, i should have an apology letter prepared filled with kind words asking for forgiveness.🖤
-Yeab
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The warmth being part of the human experience that just fills your heart🖤
"ልብሽ እንዴት ነው?"አልኳት...ለመጠየቅ ብዙ ካንገራገርኩ በኋላ
"ልብ ብእር ቢሰጠው ምን ያህል እንደሚፅፍ አስበሽ ታቂያለሽ?"አለችኝ በዝምታ ተመለከትኳት ዘመናትን ዘመናት ይፅፋል
እኔ አልረዳውም ዝም ብሎ ይደማል
"ልብ ብእር ቢሰጠው ምን ያህል እንደሚፅፍ አስበሽ ታቂያለሽ?"አለችኝ በዝምታ ተመለከትኳት ዘመናትን ዘመናት ይፅፋል
እኔ አልረዳውም ዝም ብሎ ይደማል
ግራ ገብቶአችሁ ያውቃል? ግራ መጋባታችሁ ግራ ገብቶአችሁስ? የሰው ልጅ መሆናችሁን እስክትጠራጠሩ ድረስ ስሜት ከላያችሁ ርቆ? ረፍት የሌለው እንቅልፍ....እርካታ የሌለው...ቀናቶች ቀናቶችን እየገደሉ ወራት አለፍ ፤ ያለማቋረጥ የሚጮህ መድሀኒት አዋቂ ያጣ ቁስል በውስጤ ይሰማኛል።በሰው ጬኸት ብከልለው ይሻላል ብዬ ራሴን ጥቅም በሌለው ሁካታ ውስጥ ከለልኩ...የማላውቃትን እኔን እስክሆን ድረስ ራሴን በከልኩት ቀስበቀስ የምትኖርባቸውን principlኦች bend ማድረግ የማይከብዳትን አይነት እስክሆን ድረስ። የውጬ ከሆነ ብዬ ራሴን አራቅኩ...በዝምታ ውስጥ...አንዱ ሲዘጋ ሌላው እንደሚጮህ ግን አላወቅኩም...ለካ የውጬን ሁካታ የተመኙት የውስጤ ጩኸቶች ናቸው። ቀንበቀን አንድ አይነት የሆነው ይሄ ህይወቴ ትንፋሼን የሚነጥቀኝ እስኪመስለኝ ድረስ...መተረት የደከመውን ልቤን ለመደገፍ ቁና ቁና መተንፈስ ሳንባዬም ደከመው....እጆች ቢዘረጉ ህመሙን የሚጋሩ ደጋፊዎች ከየት ይመጣሉ..ዝምብሎ መመልከት ነው..አንዱ ጬኸት አንዱን እስኪያጠፋው ድረስ......
-yeab
-yeab