Abditory🖤
750 subscribers
1.49K photos
228 videos
8 files
137 links
My own brain is to me the most unaccountable of machinery,always buzzing,humming,soaring,roaring,diving and then buried in mud.🥀
For any ideas or a friend
@chesed_29
Download Telegram
ውስጤ በሀሳብ ሲመታ፣ስሜትና ፍቅር ቄንጥ ሲሆንበት ከሩቅ ሁኜ አሻግሬ እመለከታለሁ።ልክ ከወደብ ሆኖ ትንሽ ጀልባ ስትራወጥ እንደማየት ነው።አላድናት!ከርቀት በስስት እመለከታታለሁ።መርከበኛው የኔን የሆነን ነገር እንዲወስድ መፍቀድ አልነበረብኝም። በስሜት አልባ ቃላቶች ሸርቦ የሰጠኝን ከንቱ የፍቅር ቃል በመቅረዝ ውስጥ ልከት አይገባኝም ነበር።በ7 አመት እኔነት ውስጥእርስ በራሴ ሹክብዬ ከልብ ልሰማው የሚገቡ ቃላት አሁን ልቤን እንደ ጦር ይወጉኛል።በነፍሴም ይጫወታሉ።ከልቤ ብሆን ምን ነበረበት..............
Photo credit @awirock23 on twitter
Too young to burn.
Forwarded from Lost·In·Pieces
Everyone feels fragile and insecure from time to time. I am no exception. During those times when I desperately look to the outside I close my eyes and remind myself it is not outward validation I need but the inner one in me. So I look back and reflect just how far I’ve come, all the pains and obstacles that I have overcome thus far, and I reflect upon how I have been tempered through the burning embers and the cold ice. I feel the memories in me renew my strength once more, for what once was for destruction now has been rendered for the light, for what was once a bleeding wound has now become a garden where flowers bloom.
Traveling just to watch people's faces has to be my life. Someone?🖤
💔
Forwarded from Abditory🖤 (Venice)
"ደራጭ ሀሳቦች አሉ፥ሲንጡህ ቦታ የማይመርጡ።አታመልጥ ወይ ችለህ አትታገላቸው፥ቀኑን ሲያሳድዱህ ይውሉና ሲመሽ አልጋ ልብስ መግለጫ ሀይል ይሰጡሀል።በሆድህ ትተኛለህ?"
🖤
Standing here waiting for her in the cold wishing i could listen to her sleep talking through the cracks of her windows but nightmares are privileges only kept close soo private in her sheets so warm but her heart is so loveless....
The one with the hope
it’s like they always say; this too shall pass. with time everything passes. you see a baby crying, minutes later it laughs. beauty of life is that pain never laughs. we can never change the ways things are by changing our point of view. sometimes we just gotta wait until the storm passes through. but for some people, time takes too long. once the damage is done, what’s the point of it passing? the memories, the trauma will always be here. the scars never fade. they will stay deep in you, imbedded between your joints, deep rooted in your heart, always making your stomach drop and sending chills up your spine. the trauma will flow through your body like blood in your veins. it will always be with you.
🖤
Forwarded from Ridin’
"My eyes ache with the weight of unshed tears.
You are my home, do you not understand?"
All the things we could never change 💔
ምን ያህል ፈጥኜ ብሮጥ ከዚህ የውስጥ ጨለማ ማምለጥ እችላለሁ? የሰማይ ጌታ ምን ይለኝ ይሆን?💔
Forwarded from Resandá
miranda july/ lorde/ x/ nayyirah waheed/ melissa broder/ mark manson
Forwarded from HOME || ቤት 🏚
እንዳትፈሪኝ ብዬሽ ነበር!

የናፍቆቴ እሪታ፣ የውዴታዬ ሳግ በአምሳለ-ነጎድጓድ እንደ ገደል ማሚቶ በማስተጋባቱ እያንጎደጎደ ወደቀዬሽ መጣሁ መጣሁ ሲል... እንዳትፈሪ!

በብቸኝነት በረሀ ከአይኔ የፈለቀው እምባ በሀሩሩ ጉልበት ሽቅብ ተንኖ ዶፍ ያዘለ ጥቁር ደመና ሆኖ በሆዱ የቋጠረውን መአት ሊዘረግፍ ሰማዩን እየቧጠጠ ወደ መንደርሽ ቢመጣ... እንዳትፈሪ!

የሌጣነት ሰቀቀን ከልቤ እየገፋው በአፍንጫዬ የሚቦልቀ'ው እንፋሎታም ትንፋሼ ሀገር ምድሩን እያመሰ፣ በተንቀልቃይ አውሎ ተመስሎ፣ ከመንገዱ ያገኘውን እየገነጠለና እየዘነጠለ ወደ ሰፈርሽ ቢመጣ አንቺን ሲያገኝ ይገ'ራልና አትፍሪ!

ፍቅር ካፈዘዘው አይኔ የሚረጨው ቦዛዛ ጨረር ሰማዩን ካልሰነጠቅኩ እንደሚል ሀያል መብረቅ የብልጭታውን ስል ጦር ሰበቅ መለስ እያረገ ቢያቅራራም... አትፍሪ!

አትፍሪኝ ብዬሽ ነበር።

እውነት ነው አልፈራሽኝም - ግን ከቁብ አልቆጠርሽኝምም!

ዝናቡ እኔ...
የካፊያ ክንዴን ከትከሻሽ ላውል በዝግታ ስመጣ ከእልፍኝሽ ትከትሚያለሽ፣ በናፍቆት ናውዤ ጣሪያሽን ሳንኳኳ ደጅ ጥናቴን ከእሹሩሩ ቆጥረሽ በእንቅልፍሽ ተደብቀሽ ታመልጪኛለሽ፤ ጣቶቼን በፀጉሮችሽ መሀል እንዳላርመሰምስ በፅልመታም ጥቁር ዣንጥላ ራስሽን ከእኔ ትከልያለሽ፣ የፍቅር ልክፍት ቁጣዬ አንድዶት በረዶ ለብሼ በረዶ ጎርሼ በዶፍ ልቀጣሽ ስመጣ ከብረት ለበሱ ታዛሽ ገብተሽ ታመልጭኛለሽ፣ ከፀሀይ ተዳብዬ ልጎበኝሽ ስመጣ ከእኔ ይልቅ የፀሐይቱ መድመቅ እና የጅቢቱ መውለድ ይደንቅሻል፣ በእኔ ከመረስረስ ይልቅ መወዘቂያ ላይ ባለ እፍኝ ፍም መወ'በቅ ይቀናሻል።

እርግጥ ነው...
ደመናው በሆዱ የቋጠረውን ዘርግፎ ኦና ይቀራል፣ መብረቁም ዝንት አይባርቅም፣ ነጎድጓዱም በፍፁም አርምሞ ይተካል! ያኔ እኔም አልፋለሁ - አለመኖርን እሆናለሁ - በልብሽ ያለመታሰቢያ እቀራለሁ - ትረሺኛለሽ (ለነገሩ ቀድሞውኑስ መቼ አስታውሰሺን) - አባራለሁ!

ያኔ...
እኔ በብርዴ ያቆረፈድኩትን ገላሽን በሙቅ የጨረር መዳፋቸው ሊዳብሱልሽ፣ በእምባዬ ያጨቀየሁትን መንገድሽን ሊያደርቁ አዕላፍ ፀሐያት ይወጡልሻል ~ ታድለሻል!

እነሱም ታድለዋል!
ፀሐይን ከመሆን በላይ ምን መታደል አለ! ማለዳ የመስኮትሽ መዘጋት ሳያግዳቸው አልጋሽ ላይ እንዳለሽ በፀዳላቸው ገላሽን ይዳብሳሉ፣ ጠረንሽን ይምጋሉ።

ይብላኝ ለዝናቡ ለኔ!
መስኮትሽን ታክኬ መስታወቱን በትንፋሼ እያደመንኩት በዘለግላጋ ፍኖት ቁልቁል ለምምዘገዘግ፣ ከማጀትሽ መዝለቅን ለተነፈግሁ ፤ እንደ ብርሀን ፋና በሽንቁር አልፌ ከገላሽ ማረፍ ለተከለከልኩ ይብላኝልኝ ለእኔ ለዝናቡ!

ይብላኝ ለኔ...
ክረምት ጠብቄ አንቺ ጋር ለምመጣው ~
ፀሐይ መሆንን ሽቼ በዝናብነት ለምቀጣው ~
ፍቅርሽ እያንከበከበ ከደጅሽ ለሚዶለኝ ~
በምወድሽ ባንቺ መፈለግን ላላደለኝ ~
ፍቅርሽ አላኖረኝ ወይ ችሎ አልገደለኝ!

@yonis_home
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Something for Saturday 🖤
Forwarded from apparently i’m still alive (mike)
i-
apparently i’m still alive
i-
My next purchase calling out my name