ዉዳሴ ማርያም 24
1.19K subscribers
12 photos
44 videos
4 files
87 links
Download Telegram
Forwarded from ድምፀ ያሬድ - Dimtse yared (Menkir)
እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለጠጎች እንዲሆኑ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።
1ኛ ጢሞ 7:18
መልካም አዲስ ዘመን ይሁንላችሁ
ሀብታምም ያድርጋችሁ በነፍስም በሥጋም።
5👏1
#ሰንበተ #ረቡዕ
መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ ም ሰንበተ ረቡዕ ይውላል ።
የዚህም ቀን አገልግሎት "ዝኒ ዘየዐርጉ ቦቱ ጸሎተ ኀበ እግዚአብሔር " ብሎ በባሕረ ሐሳብ ያነበዋል ምእመናን አብዝተው የሚጸልዩበትና የተጸለየው ጸሎት ወደእግዚአብሔር የሚያርግበት ዕለት ነው።
ሰንበተ ረቡዕ ማለት የረቡዕ ቀን ሱባዔ ማለት ሲኾን አቆጣጠሩም እንደሚከተለው ነው።
መስከረም አንድ ቀን ኀሙስ ከሆነ ከኀሙስ ጀምሮ ከ91 ቀን በኋላ ሰንበተ ረቡዕ ይሆናል
ከመስከረም አንድ ከኀሙስ እስከ ታኅሣሥ አንድ 91 ቀን ሆኖ አንደኛው ሰንበተ ረቡዕ ታኅሣሥ አንድ ረቡዕ ይሆናል። ከታኅሣሥ 2 እስከ መጋቢት 2 =91 ሲሆን ይኽ ሁለተኛው ሰንበተ ረቡዕ መጋቢት ሁለት ረቡዕ ይሆናል።
ከመጋቢት 3 እስከ ሠኔ 3 =91 ቀን ሲሆን ሦስተኛው ሰንበተ ረቡዕ ሠኔ 3 ረቡዕ ቀን ይሆናል።
ከሠኔ 4 ቀን እስከ ጳጉሜን 4 =91 ቀን ሆኖ ዐራተኛው ሰንበተ ረቡዕ ጳጉሜን 4 ረቡዕ ቀን ይሆናል።
ይኽም ስሌት ዘንድሮ ተግባራዊ ሆኖ አግኝተነዋል።
መስከረም አንድ ቀን ኀሙስ ከሆነ ሰንበተ ረቡዕ በአንድ ዓመት ውስጥ በ91 በ91 ቀን ዐራት ጊዜ ተገኘ ማለት ነው 91ኛው ቀን ረቡዕ እንደሚሆን አስተውል።

ነገር ግን መስከረም በሌላ ቀን ከባተ ኀሙስ ካልሆነ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ 91 ቀን በመቁጠር ሰንበተ ረቡዕ ይገኛል።
ስለዚህ በነገው ዕለት ቀደም ብለን በመነሣት አብዝተን
ልንጸልይ ይገባናል ፤ደና እደሩ።
5
"ይህን መስቀል በልቡናችሁ ቅረጹት፤ የነፍሳችን መዳኛ የኾነው ይህንን መስቀል በአንገታችሁ እሰሩት፡፡ ዓለምን ኹሉ የፈወሰ እና ያጣፈጠ፤ ስሕተትን ኹሉ ያስወገደ፤ እውነትን የመለሰ፤ ምድርን ገነት ሰዎችንም መላእክት ያደረገ ይህ መስቀል ነውና፡፡ በዚሁ መስቀል ምክንያት ዲያብሎስ አስፈሪነቱ ቀረ፤ ሞት ወደ እንቅልፍ ተቀየረ፤ በእኛ ላይ ነግሦ የነበረው የሞት ፍርድ ተወግዶ ከእግራችን በታች ተጣለ፡፡”

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
11👍3🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መዝሙር ዘሰንበት
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ትብሎ መርዓት ለመርዓዊሃ፣ወልድ እኁየ ነዓ ኀቤየ፣ወሪደ ኢታጐንዲ፣ዬ መስቀል ጸገየ ጋዲ፣ምስለ ጴጥሮስ ዓዋዲ ወጳውሎስ ሰዳዲ፣ዬ ማርያም መስቀሎ ለበዓል ኀበ ትወዲ፣ዬ መስቀል ጸገየ ጋዲ፣ዬ መስቀል ጸገየ ጋዲ
6👍1
አባታችን የ 2018 የጽጌ ወረብ እንጠብቃለን🙏🥰
4
ይሄ 3ኛ ሳምንት ጽጌ ወረብ 2013 ነው የዘንድሮውን እንዲለቁልን ሁላችሁም comment ላይ ጠይቁአቸው 🥰
🥰2
Audio
👍61👏1
እሺ እለቃለሁ
👍3🥰1
Audio
🙏5

አመ ተስዑ ለጥቅምት ዘካልዕ ጽጌ በዓለ እስጢፋኖስ ካልዕ ወእስትንፋሰ ክርስቶስ ሥርዓተ ማኅሌት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።


መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም።

ዚቅ፦
ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎም፤ናርዶስ ጸገየ ዉስተ አፍሆሙ፤


ማኅሌተ ጽጌ
በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፤ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ(ጽላተ) ኪዳን፤ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፤ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን፤ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን፡፡

ወረብ
በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለዕረፍት ትእምርተ ኪዳን/፪/
ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/

ዚቅ
ሰንበቶሙ ይእቲ ለጻድቃን ትፍሥሕት፤ሰንበቶሙ ይእቲ ለኃጥአን ዕረፍት፤ኅቡረ ንትፈሳሕ ዮም በዛቲ ዕለት፡፡

ማኅሌተ ፅጌ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ፦
ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/
ወንዒ ሰናይትየ ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/

ዚቅ
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት ንባብኪ አዳም ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላዕክት አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተጸውረ።

ማኅሌተ ፅጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።


ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/

ዚቅ
ይእቲ ተዓቢ እምአንስት እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት መድኃኒቶሙ ለነገሥት አክሊል ንጹሕ ለካህናት ብርሃኖሙ ለከዋክብት

ማኅሌተ ጽጌ
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት፤ በከመ ማዕተብ ፁርኒ (ዘትእምርት) በመዝራዕትኪ ልዕልት፤በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ንግሥት፤እስመ ወሀብኩ ንብረትየ ለፍቅርኪ ሞት፤ ዘአሠርገዎሙ ለሰማዕት በጽጌሁ ሕይወት

ወረብ፦
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት በከመ ማዕተብ ዘትእምርት በመዝራዕትኪ ልዕል/፪/
በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ኢትመንንኒ ንግሥት በእንተ ርስሐትየሰ/፪/

ዚቅ
በከመ ከዋክብት ያሠረግውዎ በሰማይ በስኖሙ ከማሁ ሰማዕትኒ ያሠረግውዋ ለቤተ ክርስቲያን በገድሎሙ

ዓዲ (ሌላ) ዚቅ
አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት  አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ሰንበተ ክርስቲያን ለዕረፍት ሠርዓ ሎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ከመ ወርቅ በእሳት ፈተኖሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ወከመ ጽንሓሓ መሥዋዕት ተወክፎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት

ሰቆቃወ ድንግል
ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ኢየሱስ ግፉዕ  ምስካዮሙ ለግፉዓን፤እግዚአብሔር ማኅደር  ዘአልቦ  ከመ  ነዳያን፤ ኢየሱስ ነግድ  ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕጻን፤ወልደ አብ ፍቁር  ዘበኀበ ሰብእ ምኑን፤መኃልየ  ብካይ ኮነኒ ዘእሙ  ኃዘን።

ወረብ
ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን/፪/
መኃልየ ብካይ ኮነኒ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን/፪/

ዚቅ፦
አንተ ውእቱ ምርጕዞሙ ለጻድቃን፤ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤መርሶሙ ለእለ ይትሀወኩ፤ብርሃነ ፍጹማን ወልደ አምላክ ሕያው ።

ዓዲ ዚቅ
ሠርጎሙ ለሐዋርያት ንዋየ ነዳያን ወምስካየ ግፉአን ሠርከ ነአኵተከ መሐሪ ንጉሥ ዘኢይትኄየይ ተግባሮ።

መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ፤ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ ለዘሀሎ መልእልተ አርያም።አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ።ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንፁህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባረ ያዕርፉ ባቲ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌ:ማ- መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት። ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ።


አመላለስ፦
መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት/፪/
ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ/፬/
1👏1
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አመ ዐሡሩ ወሰድሱ ለጥቅምት ዘሣልሳይ ጽጌ በዓለ ኪዳነምህረት ስርዓተ ማኅሌት

ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።


መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤እንተ በሥሉስ ትትገመድ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከተ፤ሐረገ ወይን፤ሲሳዮሙ ለቅዱሳን፤ሐረገ ወይን፤ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ ወጸገወ ሰላመ ለኩሉ።

ማኅሌተ ጽጌ
ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖህ፤
ዘእግዚአብሔር ሤመኪ ለተዝካረ ምሕረት ወፍትሕ፤ ህየንተ ቀሰፋ ለምድር ወአማሰና በአይኀ፡፤በእንቲአኪ አሠርገዋ በጽጌ ኲሉ አቅማሕ፤ ከመ በከዋክብት አሠርገዎ ለሰማይ ስፉሕ፡፡

ወረብ
ቀስተ ደመና ማርያም ትምህርተ ኪዳኑ ለኖኅ ትምህርተ ኪዳኑ ለኖኅ/፪/
በእንቲአኪ አሠርገዋ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ አቅማኅ/፪/

ዚቅ
ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ ወለሰማይኒ በከዋክብት፤ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ

ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/፪/


ዚቅ፦
በሰላም ንዒ ማርያም፤ትናዝዝኒ ኃዘነ ልብየ፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳን፤በሰላም ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም ለናዝዞ ኩሉ ዓለም።

ዓዲ ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ ፤መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል፤ ወኵሉ ነገራ በሰላም

ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡

ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቄ ባሕርይ/፪/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/

ዚቅ
በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፤ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት

ማኅሌተ ጽጌ
ይትባረክ፡ ጽጌኪ፡ ማርያም፡ ለልብየ፡ ፍቅረኪ፡ ዘከፈሎ፤ወኢያርኃቀ፡ እምኔየ፡ ለኪዳንኪ፡ ሣህሎ፤ትእምርተ፡ ኪዳንኪ፡ ይሁብ፡ ለዘማውያን፡ ተደንግሎ፤ሶበሰ፡ ኪዳንኪ፡ ምክንያተ፡ ድኂን፡ ኢሀሎ፤ፈለገ፡ እሳት፡ ወደይን፡ እም፡ አስጠመ፡ ኩሎ፡፡

ወረብ
ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም ፍቅረኪ ዘከፈሎ ለልብየ /፪/
ወኢያርኃቀ እምኔየ ሣህሎ ለኪዳንኪ/፪/

ዚቅ
አስተብጽእዋ፡ ወይቤልዋ፡ እለ፡ ይነብሩ፡ ፈለገ፡ እሳት፤ሰአሊ ለነ ማርያም ቅድስቱ ለእግዚአብሔር፡፡

ዓዲ ዚቅ፦
ይጸድቁ ኃጥአን በኪዳንኪ :: እለ ገብሩ ተዝካረኪ ወጸውዑ ስመኪ :: ይጸድቁ ኃጥአን በኪዳንኪ :: ወዘኀለዩ ካህናት ማኀሌተ በበዓል ማርያም በሊዮ ለወልድኪ ይሰምዓኪ  ይጸድቁ ኃጥአን በኪዳንኪ ይጸድቁ ኃጥአን በኪዳንኪ::

ሰቆቃወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።

ወረብ፦
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም /፪/
ማርያም ከመ ዖፍ ተዓይል ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ/፪/

ዚቅ
አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ፤እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ።

መዝሙር፦
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፣ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘዓቀምከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀይል መላትሒሁ፤ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ሰማይ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ  በከዋክብት ሠማይ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት፤ማ፦ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፥ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ።

አመላለስ

ወመኑ መሐሪ ዘከማከ/፪/
ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ/፪/


           @betekidase
  #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
3👍2
መዝሙር፦
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፣ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘዓቀምከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀይል መላትሒሁ፤ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ሰማይ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ  በከዋክብት ሠማይ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት፤ማ፦ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፥ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ።
ይቀሽሩልን,
2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መዝሙር፦
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፣ወመኑ መሐሪ ዘከማከ

ርእሰ ደብር መንክር ሐዲስ
5
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
5
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
እኽኽኽኽኽኽኽ
ለሁሉም ጊዜ አለው
ሰይፍን የሚመዙ በሰይፍ ይሞታሉ።
የሄሮድስ ልጆች ቀናችሁን ጠብቁ
እግዚአብሔር መሐሪ እንደ ሆነ ሁሉ በዛው ልክ ተበቃይም ነውና ገዳይ ሆይ የንጹሕን ደም አፍስሰህ የምትተኛ እንዳይመስልህ ቀንህን ጠብቅ!!!!
2
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘመነ ጽጌ የመጨረሻው እሁድ ሰንበት መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ። “ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ