ወጣትነቴን ለክርስቶስ✝️
721 subscribers
93 photos
32 videos
14 files
32 links
#የቻናል #አላማ
#በወጣትነትህ #ዘመን #ፈጣሪህን #አስብ"
(መክብብ 12፥1)

በቻናላችን ውስጥ
#መንፈሳዊ ፁፎች
#ግጥሞች
#በvoice የተዘመሩ መዝሙሮች
#አስተማሪ ጥቅሶች ብዙ ወጣቶችን የሚያንፅ እና የሚያስተምሩ ፕሮግራሞች ያገኛሉ።

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
channel creator
@Hyab_u
@james_ya


ይቀላቀሉን ያተርፋሉ።
Download Telegram
#ማቴዎስ 4:8
ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ።
9 ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው።
10 ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
11 ያን ጊዜ ዲያቢሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር።

#ለማን #መስገድ #ያወጣል ??🤔🤔

✍️ #ዛሬም አለም ብዙ ነገር ልታሳያችሁ ትችላለች 🏦ገንዘብ ቤት መኪና ብዙ ነገር አሟልታ ልትሰጣቹ ትችላለች ሰላምም ትሰጣችኋለች ደስታም ትሰጣችኋለች እንደ ምታሳርፍ ትነግራችኋለች
ያለውንም ክብር ሁሉ ተሳየለች ይሄን ሁሉ ልትሰጠችሁ አንድ ነገር ትጠይቃለች የእናንተን ፍቃድ ይሄ ሁሉ ግን ጊዜያዊ እንደሆነ መልሳ እንደ ምትወስደው ውርደት እንጂ ክብር እንደሌለ ጭንቀት እንጂ ሰላም እንደሌለ 😭ማልቀስ እንጂ 😃ደስታ እንደሌለ መራብ እንጅ መጥገብ እንደሌለ አትነግርም ውሸት እንጂ አውነት የለም ። ይሄን ሁሉ ግን የእናንተ ፈቀድ ይወስነዋል።

✍️ #ከእየሱስ መሆን ግን ሁሉ ነገር የዘለአለም ነዉ ጊዜያዊ ሆኖ የምሰጥ ሰይሆ ዘላለማዊ ሆኖ የምኖር ነዉ።
እየሱስ የምሰጣችሁ ሰላም ደስታ እረፍት የዘለአለም እንጅ ጊዜያዊ አይደለም በእየሱስ እረፍት እንጅ ጭንቀት የለም በእየሱስ ክብር እንጅ ውርደት የለም በእየሱስ ጊዜያዊ እንጀራ ሰይሆን ዘላለማዊ የሆነው ከአፉ የምወጣው የህይወት ቃሉ ነዉ እንጀራችን ኑነ #የዘለአለምን እረፍት አግኙ #በእየሱስ

#ስለዝህ ይሄ ነዉ እውነቱ ።✝️🛐🤷‍♀️🤷‍♂️
ፈቅደችሁ መግባት የራሳችሁ ነዉ ።
#ለዲያብሎስ ወይስ #ለእየሱስ??
#ጊዜያዊ >>> #ዘላለማዊ??
 
ተባረኩ🙌🙌❤️ ❤️

@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
#ፍቅር 💓👈

      #የሚገርማችሁ ከአንድ አካል በጣም የሚገርም ፍቅር ይዞኛል ፍቅሩ ሁለመናዬን ህይወቴን በሙሉ ተቆጣጥሮኛል። እውነት ስቀመጥ ስነሳ ለእኔ ያደረገልኝ ሁሉ ትዝ ይለኛል ስሙን ካልጠራሁ ያመኛል እውነት ድብን ያለ ፍቅር ይዞኛል። ከመላእክት ይልቅ እጅጉን ከፍ ያለ ከሰማይ ዙፋኑ ላይ ለእኔ ለኃጢአተኛው ወርዶ በውርደት ስፍራ ተወልዶ በውርደት ሞት ስለእኔ ሞቶ የእኔን ማንነት ለራሱ ለብሶ የራሱን የፅድቅ ማንነት እኔን አልብሶኝ የእኔ ኃጢያአት በእሱ ሆኖ ኃጢያአተኛ ብቻ ሳይሆን ስለ እኔ ኃጢያአት ሆኖ ከአባቱ ጋር ልያስታርቀኝ ነፍሱንና ደሙን አፍስሶ ካዳነኝ ከኢየሱስ ፍቅር በልጦ የሚታይ ሌላ ፍቅር የለኝም። ለሌላው የማካፍለው ከኢየሱስ የቀረኝ ፍቅር የለም ከልበ ከማንነቴ ከነፍሴ አፈቅረዋለሁ ኢየሱስን💓ሰው መውደዱን ሲገልፅ በከንፈሩ ቃል ይገልፃል
..🥺🥺😢ኢየሱስ🥺ለእኔ ሞቷል 💓🥺
....ለአለም የቀረኝ ቦታ የለኝም ከፈለገ አለም ከአለመኞች ጋር "ሞኝ ነህ" ልሉኝ ይችላሉ የእኔና የኢየሱስ🥺 ፍቅር ላልገባቸው ሞኝነት ነው ለእኔ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው ።

    #አፈቅርሃለሁ🥺

@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
"አንድ ወጣት ዘወትር ስለ ኢየሱስ ፍቅር  ሲወራ😊
     ሲሰማ በጣም ይናደዳል😑 እናም አንድ ቀን የበተክርስቴያን አባት ይጠይቃል

ወጣቱ__አባ አንድ ጥያቄ ልጠይቆት?

"አዛውንቱ__ምድነው ልጄ?

"ወጣቱ__ምድነው ሁል ግዜ ኢየሱስ  ኢየሱስ የምትሉት?
ኢየሱስ ምን አደረገላችሁ ይህ እኮ ተገቢ አይደለም?
😒 ሲል ተየቃቸው::

"አዛውንቱም__እስኪ ልጄ  ያንን #ብርቱካን ወድህ በልልኝ አሉት
   ልጁም ተነስቶ #አቀበላቸው

"ወጣቱም__ አባቴ ምነው ዝም አሉኝ  ጥያቄዬን አልመለሱልኝም #አላቸው

"አዛውቱም__እንዴት ነው ልጄ ብርቱካኗ ትጥማለች አይደል #አሉት
ወጣቱ__እዴ አባቴ እኔ መች #ቀመስኩት?

"አዛውቱ__ እግዳውስ አየህ ልጄ
  የኢየሱስን ፍቅር ያልቀመሰው #ሰው_የፍቅሩን_ጣዕም #አያውቀውም::


@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
የሃጢያት መንፃት ያለዉ በመስቀል ላይ በፈሰሰዉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ብቻ ነዉ ።
#ሃጢያትህን_ብትናዘዝ_በደሙ_ሊያነፃህ_ይቅርም_ሊልህ_የታመነ_ነዉ። ከዚያ ዉጪ #በሌሎች በኩል የሃጢያትን ስርየት መቀበል የለም ብቻዉን ስለ ሰዉ ልጅ ሃጢያት ይቅር በላቸዉ እያለ በአብ ፊት የሚታይ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ብቻ ነዉ።🙌

@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
አባት ሆይ እስከ ዛሬ የጠየቋቸውን ጥያቄዎቼን ሁሉ ተዋቸውና ይሄን ጥያቄዬን ብቻ መልስልኝ..እባክህ፤ ክብርህን አሳየኝ” ክብርህን ብቻ😭😭
  — ዘጸአት 33፥18


@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
“ደግሞ አንድ ሺህ ለካ ልሻገረውም የማልችለው ወንዝ ሆነ፤ ውኃውም ጥልቅ ነበረ፥ የሚዋኝበትም ውኃ ነበረ፤ ሰው ሊሻገረው የማይችለው ወንዝ ነበረ።”
  — ሕዝቅኤል 47፥5

ኦ ጌታ ሆይ 😭 በመንፈስ ቅዱስ  ጥልቅ ወደሆነው ወደ አንተ ዓለም መግባት ፤ በህልውና ውስጥ መስጠም፤  በክብርህ ውስጥ መሰወር፤ በሁለንተናችን ባንተ መንፈስ መረስረስ  ይሁንልን🔥😭🔥🔥🔥😭😭

━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥


    @wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📌 𝕦 𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕜𝕟𝕠𝕨 እግዚአብሔር ስለ እናንተ እያሰበ ያለዉን ሃሳብ ለዚያ ነዉ በተስፋ መቁረጥ በግራ መጋባት ዉስጥ እየተመላለሳችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለ👇
#ለእናንተ_የማስባትን_አሳብ_እኔ_ውቃለሁ#ፍጻሜና_ተስፋ_እሰጣችሁ_ዘንድ_የሰላም_አሳብ_ነው_እንጂ_የክፉ_ነገር_አይደለም።”
— ኤርምያስ 29፥11

@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
@wetatnetachnnenstew
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mezmur graphic
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM