Wachemo University Students' Union
21K subscribers
5.12K photos
26 videos
314 files
673 links
"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
Download Telegram
❤7👍1
Wachemo University Students' Union
Photo
#ማስታወቂያ
#Jimma_Sport_Festival
#EUSF_2026

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከአጠቃላይ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ በመሆን የብር ሜዳልያ ተሸለመ።

በጅማ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የ2018 ዓ.ም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በብርቱ ተፎካካሪነት እና በአሻነፊነት የተጓዘው ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን፣

በዛሬው ዕለት ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ጋር ጨዋታ አድርጎ በመለያ ምት 4ለ3 በመሸነፍ ከአጠቃላይ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ ሆኖ ያጠናቀቀው የዩኒቨርሲቲያችን  የእግር ኳስ ቡድን የብር ሜዳልያ ተሸልሟል።

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከአጠቃላይ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የዋንጫ ተፋላሚ በመሆኑ ልዩና ታርካዊ ያደርጋል።

ዩኒቨርሲቲው በአጠቃላይ 1 ወርቅ፣ 6  ብር፣ 4 ነሃስ፣ 5 ዲፕሎማ
በአጠቃላይ 11 ሜዳሊያ እና 5 ዲፕሎማ አግኝቷል።

በተገኘው ድልና ውጤት ዩኒቨርሲቲውን ወክለው ለተወዳደሩ ተማሪዎች፣ ለመላው የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ ለተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት፣ ለህዝብ ግንኙነትና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት፣ ለአሰልጣኞችና አስተባባሪዎች፣ ለስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራንና ባለሙያዎች እና ሌሎችም ላሳያችሁ የማያቋርጥ ድጋፍ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ልባዊ ምስጋና አቅርቧል።

የካቲት 01/2018 ዓ.ም

ዘገባው የህዝብ ግንኙነትና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤49👍19🙏8👏7😁6🔥4
#ማስታወቂያ
#Non_cafe

ከዚህ ቀደም ነን-ካፌ የነበራችሁን እና አዲስ ነን-ካፌ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎችን ይመለከታል

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤30😁7
Mid year exit schedule from EAES.xlsx
119.9 KB
# Exit Exam schedule

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤15😁12🤔2
#Notice
#Fresh_students

Orientation & Entrance Exam Schedule

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤14🤔2👍1👏1😁1
#Notice
#Exit_Exam_Schedule

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ቀርቧል።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤29😁1
#Notice
#Exit_Exam

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
❤25🤔4👍3
#Notice
#Exit_Exam_Protocols

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከፊታችን ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።

የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።

➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) መፈተን አይቻልም፡፡

From Registrar

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም

❤24👍9😁5🙏3🤔1