በህፃናት መብትና ግዴታ ዙሪያ በመሠረታዊ መብቶች(Fundamental Rights) ክለብ ለአንብቾ ጎዴ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመሠረታዊ መብቶች ክለብ ከህግ ትምህርት ቤት እና ከዩኒቨርስቲው የማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ለአንብቾ ጎዴ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስልጠና ተሰጥቷል።
ስልጠናውን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት አምቢቾ ጎዴ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ተመስገን ገ/ማሪያም እንደገለጹት በህፃናት መብትና ግዴታ ዙሪያ የሚሰጡ ስልጠናዎች ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት ጉልህ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል። ህፃናት መብቶቻቸውን ማወቃቸው እነዚህ መብቶች በሚጣስበት ጊዜ ወደ ሚመለከተው አካል ቀርበው መጠየቅ እንዲችሉ ይረዳቸዋል ብለው መልዕክት ለተማሪዎች አስተላልፈዎል።
የመሠረታዊ መብቶች ክለብ ፕሬዚዳንት ተማሪ ደግነት አብርሃም እንደገለፁት የክለቡ ዋነኛ ዓላማ ከሆኑት መካከል አንዱ ለማህበረሰቡ ያለውን መብትና ግዴታ ማሳወቅ ሲሆን በዋናነት ስልጠናው ህፃናትን ያተኮረ በመሆኑ ለየት ያደርገዋል ብለዋል ። እንደዚህ ያሉ መሠል ተግባራት መብቶቻቸውን አውቀው ግዴታዎቻቸውን የሚወጡ ብቁ ህፃናትን ለማፍራት አዎንታዊ ተጽዕኖ እንዳለው ገልጽዎል።
በመጨረሻም መልዕክታቸውን ሲያጠቃልሉ ክለቡም ወደፊት ሌሎች የማህበረሰብ አካላትን ተደራሽ የሚያደርጉ ተመሳሳይ ስልጠናዎች እና የህግ የማማከር ስራዎችን እንደሚሰራ ገልፀዋል።
በመቀጠልም የክለቡ አባላት ሰለህጻናት መብት እና ግዴታዎች ስፊ ገልጻ በመስጠት ስልጠና ተጠናቋል ።
ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም
https://t.me/wcuclub
(Fundamental rights club channel)

❤22😁9👍4🔥2
የ 2018 ዓ.ም ጥር ተመራቂ ተማሪዎች
GC COMMITTEE ምርጫ ተካሄደ።
ከየ ትምህርት ክፍሉ የተመረጡ ተመራቂ ተማሪዎች አንድ ላይ በመገኘት ከየ ኮሌጁ አንድ አንድ ተማሪ መርጠዋል።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

❤9😁3🤔2
Final Exam Schedule, 2018 Sem-I.pdf
2.8 MB
#ማስታወቂያ
#Exam_Schedule
2018 E.C, Semester I Exam Schedule
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም

❤10👏3😁2
#መቅረት_አይቻልም
#በሴሌሜ_ኪነጥበብ_ቡድን_የተዘጋጀ
ዛሬ እሁድ 11:00
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ

❤11😁3
#Notice
#Exit_exam
For graduating class students who are registered for exit exam
Greetings,
Following the completion of candidates record submission. Candidates are now required to complete self-identity verification using their National ID. This verification is based on the FAN number and the biographic data you have submitted.
The process takes around 2–3 minutes to complete.
Please pass the message and ensure that all candidates complete the identity verification as soon as possible as it is a mandatory requirement to sit for the exam, using the portal below:
https://verify.ethernet.edu.et/
A user guide is available on the portal along with a support channel for any assistance.
You can also follow up on the identity verification status of your candidates through your account here:
https://eap.ethernet.edu.et/identity-verification
Thank you.
Registrar
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም

verify.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit Exam Verification
❤35😁3👍1🔥1👏1
Notice on Exit Exam Identity verification
Please note the following regarding candidate identity verification:
1. While most candidates have completed verification some institutions have not yet started or show 0% completion. As this is mandatory for the exam, kindly assist your candidates to complete the self-verification which takes only a few minutes.
2. If a record is not found using the FAN number candidates can try the Bio Data option and ensure the details match what was submitted by you. If still not found it means the record was not submitted and the candidate is not eligible for verification.
3. During verification minor spelling differences are acceptable compare to Fayda profile. As long as there is no major name mismatch verification can continue.
4. Gender or phone number mismatches in academic records will not affect verification if other details are correct.
5. For OTP issues or changed National ID phone numbers, candidates should visit the nearest Fayda service office or call 9779. OTPs are not generated by the Ministry or the Examination Agency.
Verification portal address : https://verify.ethernet.edu.et/

❤16
Wachemo University Students' Union
Notice on Exit Exam Identity verification Please note the following regarding candidate identity verification: 1. While most candidates have completed verification some institutions have not yet started or show 0% completion. As this is mandatory for the…
ከላይ ያለው መልዕክት ከሬጅስትራር የተላለፈ ሲሆን ከምዝገባ ጋር ተያይዞ የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ ከሰኞ ጀምሮ ለሬጅስትራር ጽ/ቤት ሪፖርት ማድረግ ትችላላችሁ።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
Telegram
Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union

❤14👍4
# ለ2018ዓ.ም ጥር ተመራቂዎች
የ GC Committee አባላት ከሁሉም ኮሌጅ የተወከሉ ተማሪዎች ከስር የተዘረዘሩት መሆናቸውን እያሳወቅን ጥር ላይ የምትመረቁ ተማሪዎች እነርሱ በሚያወጡት ማስታወቂያ መሰረት እንድትከታተሉና ፕሮግራሞችን እንድትካፈሉ እያሳሰብን የትኛውም አይነት አዲስ መረጃ ሲመጣ ማግኘት ያስችላችሁ ዘንድ ከስር ባለው የGC Group እንድትቀላቀሉም ጭምር እናሳውቃለን።
1 ፀጋዬ ገሪቦ :0931364541
2 ዲላሞ ዴቴቦ :0913224707
3 ብሩክ ታረቀኝ :0911977783
4 ተፈራ ብርሃኑ :0980660467
5 ዮርዳኖስ ብርሃኑ:0931532126
6 ታገሰ ሶዴ: 0939791284
7 አብዱልሙኤን መሐመድ :0939791284
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም

❤16😁3