Wachemo University Students' Union
21K subscribers
5.12K photos
26 videos
314 files
674 links
"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
Download Telegram
#ማስታወቂያ
#የኢትዮጵያ_ዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች_ስፖርት_ፌስቲቫል

‎በስም የተጠቀሳችሁ ተመልማዮች ነገ ማለትም አርብ 17/4/18 ዓ/ም 8:00 ላይ እግር ኳስ ሜዳ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ከእግር ኳስ አሰልጣኞች


🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
21😁8👍4🔥2
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል “ስፖርት ብዝሃነትና እወቀት ለልህቀት” በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 9 እስከ 24 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በሁለቱም ጾታ በ15 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን፥ የስታዲየም፣ የመዋኛ ገንዳ እድሳትን ጨምሮ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…

https://www.fanamc.com/archives/306851
21😁11👍4
Forwarded from UNA-ET WCU CHAPTER
📢 WEBINAR: Introduction to Research Methodology
From Questions to Evidence

Join the UNA–ET WCU Chapter for an online webinar with Dr. Fisseha Shiferie, PhD, MPH, MPharm, and learn the basics of research from questions to evidence. Participants will also receive a digital certificate upon completion.

📌 What you’ll learn:
• Research essentials & types
• Formulating research questions
• Data collection & analysis
• Ethics in research

📅 Date: Wednesday, 31 December
Time: 1:00 PM – 2:30 PM
🌐 Mode: Online

🔗 Register here: https://forms.gle/PvdGPjEVM3ZSCQFG6
18😁2
#ማስታወቂያ
#GC_Committee

ለ2018 GC Committee በትምህርት ክፍላችሁ የተመረጣችሁ ተማሪዎች (1 ወንድ እና 1 ሴት) ረቡዕ እለት ቀን 22/4/18 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 የGC Committee ምርጫ ስለሚደረግ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ (መመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ እናሳስባለን።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
13😁7👍4
#ማስታወቂያ

የመመገቢያ ካርድ (Meal card) ላልወሰዳችሁ ተማሪዎች

ከዚህ ቀደም በተገለጸው የመመገቢያ ካርድ ስርጭት ጊዜ ሰሌዳ መሰረት መመገቢያ ካርዳችሁን ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ቀን 21 ታሕሳስ 2018 ዓ/ም ጧትና ከሰዓት በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት ቢሮ በመገኘት እንድትወስዱ እያሳሰብን በነባሩ መመገቢያ ካርድ ከነገ በኋላ አገልግሎት ማግኘት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

ስትመጡ
1/ Slip copy
2/ Meal card እና
3/ ID ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳውቃለን።



🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
20😁5🤔1
Wachemo University Students' Union
‎#ማስታወቂያ #GC_Committee ለ2018 GC Committee በትምህርት ክፍላችሁ የተመረጣችሁ ተማሪዎች (1 ወንድ እና 1 ሴት) ረቡዕ እለት ቀን 22/4/18 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 የGC Committee ምርጫ ስለሚደረግ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ (መመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ እናሳስባለን። ‎🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 ታሕሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት …
#ማስታወቂያ
#GC_Committee

ረቡዕ እለት ከሰዓት 8:30 የተባለው የGC Committee ምርጫ ወደ ሃሙስ ከሰዓት 8:30 መራዘሙን እያሳወቅን በትምህርት ክፍላችሁ የተመረጣችሁ ተማሪዎች (1 ወንድ እና 1 ሴት) በተጠቀሰው ሰዓት በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ (መመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ እናሳስባለን።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
10😁7👍2
የእርስ በእርስ መረዳዳት እና covered major course review ጊዜ በ3ኛ ዓመት 1ኛ semester በኢኮኖሚክስ ት/ት ክፍል ተማሪዎች ።

ዛሬ ከረፋዱ 04:00 ጀምሮ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ት/ት ክፍል የ3ኛ ዓመት 1ኛ semester ተማሪዎች ለfinal exam እና እንዲሁም ለመውጫ ፈተና ብቁ እንዲሆኑ የምረዳቸዉን ተግባር (Tutor) ዛሬ በWCUESA አስተባባሪዎች አስተባባሪነት እና በኢኮኖሚክስ ደፓርትመንት ክፍል ትብብር ተጀመረ።

በዝህም በቦታው የተገኙት ኢኮኖሚክስ ደፓርትመንት ክፍል ኃላፊ አቶ በረከት ፤ ይህ ተግባር ደስ እንዳሰኛቸው በመግለፅ ፣ እንደዚህ ያለ ተግባር ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

ት/ት ክፍሉ በእንደዚህ አይነት ሥራ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘው ነገር ሁሉ ከጎናችን እንደሚሆን ገልፀዋል።

አብዛኞቹ ተማሪዎችም ማጠናከሪያ ት/ት በመጀመሩ በተለይም አካሄዱ እርስ በእርስ ( ምያስተምረው ተማሪ በመሆኑ ) ፅንስ ሃሳቦችን በቀላሉ ለመረዳት እንደቻሉ በቦታው ተገኝተው ከተማሩት ተማሪዎች መስማት ችለናል።

#WUSEA
#FBE
#DEPARTMENT OF ECONOMICS

21/04/2018 EC
24👍5😁4👏2🔥1
Wachemo University Students' Union
‎#ማስታወቂያ #GC_Committee ለ ረቡዕ እለት ከሰዓት 8:30 የተባለው የGC Committee ምርጫ ወደ ሃሙስ ከሰዓት 8:30 መራዘሙን እያሳወቅን በትምህርት ክፍላችሁ የተመረጣችሁ ተማሪዎች (1 ወንድ እና 1 ሴት) በተጠቀሰው ሰዓት በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ (መመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ እናሳስባለን። ‎🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 ታሕሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት…
#ማስታወቂያ
#GC_Committee

የቦታ ለውጥ ስለማሳወቅ
የ GC Committee ምርጫ የሚደረገው Smart room 1 መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ሰዓት (ከሰዓት 8:30) እንድትገኙ እናሳስባለን።

🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ታሕሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
‎===================
🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
‎---------------------------------------------------
‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
😁86