WORD OF GOD
155 subscribers
71 photos
10 videos
31 files
201 links
የእግዚአብሄር ቃል ለ ነብሳችን፡፡
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 119)
--
103 ቃልህ #ለጕሮሮዬ #ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።
(Psalms chapter 119)
Watch "word of God" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCb1LssosCZ4NDTRA_ALXCTw
Download Telegram
🙏ከሰው ጋር ሳይሆን ከግንዱ ጋር ተጣበቁ ከሰው ጋር #የተጣበቀ #ይደርቃል ከ እግዛብሄር ቃል ጋር እና መንፈስ ከኢየሱስ ጋር የተጣበቀ ብቻ እንደለመለመ ይቀራል!!!

እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና። በእኔ የማይኖር ተጥሎ እንደሚደርቅ ቅርንጫፍ ነው፤ እንዲህ ያሉት ቅርንጫፎች ተለቅመው ወደ እሳት ይጣላሉ፤ ይቃጠላሉም። በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም።
ዮሐንስ 15:5-7

🙏እባካችሁ አይናችሁን ከሰው ላይ አንሱና #የእግዛብሄር #ቃል ጋር እና #መንፈስ #ኢየሱስ ላይ አርጉ እንደትለመልሙ።

@wawwo