Walia tender ( ጨረታ )
6.1K subscribers
2.46K photos
5 videos
13 files
1.76K links
walia tender
የጨረታ ማስታወቂያዎችን በወጡበት ፍጥነት
በቴሌግራም/ድህረ ገፅ/ኢሜል በየእለቱ ይከታተሉ
contact us
@ibexsales
Call us 0942125616
0919415260
Website:- https://www.waliatender.com/
Download Telegram
ውድ ደንበኞቻችን የአንድ ሳምንት ነጻ የሙከራ ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ ለሚመዘገቡ የሙከራ ጊዜ ላልተወሰነ ቀን መሥጠት አቁመናል
በሙከራ ጊዜ ላይ ያላችሁ ደንበኞቻችንም በዚህ ወር የበጀት አመት መዝጊያን ምክንያት በማድረግ ያደረግነው የአገልግሎት ዋጋ ቅናች (subscribtion fee) ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ስለቀረው ፍላጎቱ ብቻ ያላችሁ

በ ቦቱ ላይ በተጠቀሰው የባንክ አካውንት ና የክፍያ መንገድ ና አማራጮች በመጠቀም በቋሚነት መቀጠል ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0919415260
0942125616
ይደውሉልን

ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!
Every Nights Have Its Own Good Opportunities!

Subscribe Now And Access All Unlimited tenders
call 0919415260 / 0942125616
@taduad @ibexsales

#Free #face_mask #garment #

safty_clothes #printing

🆕የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት  የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት፣ የጽዳት ኮፍያ፤ ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ ሄልሜት፣ የቆዳና የላስቲክ ጓንት፣ የአይን መነጽር ጎግል፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ)፤ ነጭ ግሉና የተለያየ መጠን ያላቸው የማህተም እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 

Posted: አዲስ ዘመን  ሰኔ 17 ቀን 2012  

Deadline: July 28, 2020

https://telegra.ph/texy-sale-print-med-1-brehan-selam2-06-25
Pay us with Amole BOT! የዋልያ ቴንደር የደንበኝነት ክፍያ በቴሌግራም የዳሽን ባንክ አካውንትዎ ክፍያ ይፈጽሙ AMOLE TADELE ADERAW 0919415260

@AmoleChatBot

click here to pay with amole
ሰኔ 17፥18 የወጡ አዳዲስ ጨረታዎችን በመደበኛው አገልግሎታችን ለጥፈናል
🔘 Tetracycline hydrochloride of 4 gm ,

🔘 Viral Load PCR Testing Consumables , ግዥ

🔘ያገለገሉ ባለ 50 ኪሎ ጆንያዎችን ሽያጭ

🔘Printing Materials ግዥ

🔘ልዩ ልዩ የሕትመት ወረቀቶችና ሌሎች ተጓዳኝ ጥሬ ዕቃዎችን ግዥ

🔘የምግብ አቅርቦት አገልግሎት

🔘Cake supplier for passengers (supply)

🔘supply of glassware

🔘ለመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ
🔘አለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት አቀራረብ፣ ሥልጠና እና ምክር አገልግሎት(ለ 3 ኛ ግዜ በድጋሚ የወጣ)

🔘Consultancy Services for Study & Design of Water Supply, Sanitation & Hygiene Projects in different Woredas

🔘የሰራተኞች ጃኬት ግዥ

🔘students uniform cloths

🔘Construction of TLS and Latrine

🔘የብሎክ ቁጥር መፃፈያ እና የቤት ቁጥር መፃፊያ እና አገልግሎት ግዥዎችን

🔘 G+2 የመማሪያ ክፍል ሕንፃ ግንባታ

🔘የተለያየ ዓይነት ከባድና ቀላል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችናማሽነሪዎች ሽያጭ

🔘ያገለገሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ያገለገሉ የቢሮ እቃ አላቂ የመኪና እቃዎች ጎማ ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ

🔘supply of a Submersible pump with its accessories

🔘Requests for proposals for long term arrangement for the provision of maintainance survice of Rpumps, generators, and associated electric and mechanical equipment

🔘የኦቨር ሄድ ክሬን ሞተር ከነአክሰሰሪው ግዥ

🔘construction of small scale irrigation projects and Supply & Installation of Pump & generator

🔘የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ


🔘ተሽከርካሪዎችን (መኪናዎችን፣ባለሶስት እግር ሞተር እና ሞተር ሳይክሎችን) ሽያጭ

🔘የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

🔘ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ


🔘የተሽከርካሪ ቅሪት (Salvage) እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን

🔘የደረቅ ቡና ማበጠሪያ የድርድር ሽያጭ

🔘አስራ አንድ ቀላል እና የመስክ ተሽከርካሪዎችን ሽያጭ

🔘በኮንትሮባንድ የተወረሱ የተለያዩ የሞተር ሳይክሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ጨርቃጨርቅ ፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ያገለገለ የተሽከርካሪ ባሌስትራ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን

🔘የደንብ ልብስ ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የመኪና ጌጣጌጥ ፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ ፣ አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ

🔘የደንብ ልብሶች ኮትና ሱሪ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት፣ የጽዳት ኮፍያ፤ ሻሽ፣ ገዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የዝናብ ልብስ፣ ሄልሜት፣ የቆዳና የላስቲክ ጓንት፣ የአይን መነጽር ጎግል፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ)፤ ነጭ ግሉና የተለያየ መጠን ያላቸው የማህተም እጀታዎች ግዥ

🔘ኤሌክትሮድ(Electrode) ፤ ቤሪንግ (Bearing) ፤ ሰንሰለት (Chain) ፤ የተለያዩ ብርታብረቶች እና የጋራዥ ለጠቅላላ አገልግሎት (Square Pipe Sheet Metal, RHS, Steel Beam, Round Steel & General Use FEM) ግዥ

የመሳሰሉት የጨረታ ማስታወቂያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሀኙ ሁሉም ምንጮች በቴሌግራም በዋልያ ቴንደር ዌብ ፔጅ ተለጥፈዋል
ዛሬውኑ ያቀረብናቸውን አቅምን ያገናዘቡ የክፍያ አማራጮች ተጠቅመው
በየእለቱ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ ይከታተሉ!

ለበለጠ መረጃ 0919415260
0942125616
ወይም @taduad
@ibexsales
ያናግሩን

አንድ አመት ከ ሶስት ወር በላይ በላቀ ታማኝነት በማገልገል ደንበኞቻችን በአድናቆት መስክረውልናል
እናመሰግናለን!!
ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!
ሰኔ 20፥2012 አ.ም

በአገሪቱ ከሚገኙ ሁሉም ጋዜጣዎችና ጨረታ ይለጠፍባቸዋል ተብለው ከሚታሰቡ የተለያዩ ምንጮች ዛሬ በመደበኛው አገልግሎታችን ከለጠፍናቸው ጨረታዎች በከፊል

🔘የቦታው ስፋት 250.00 ሜ.ካሬ የሆነ G+2 የመኖሪያ ቤት እና ጠቅላላ የቦታው ስፋት 300.00 ሜ.ካሬ የሆነ G+ የመኖሪያ ቤት

🔘የሲሚንቶ ፋብሪካ ከነማምረቻ ማሽኖቹ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ሽያጭ

🔘 አሮጌ የቢሮ መገልገያዎችን ብዛት ያላቸው ብረታ ብረት፣ ወንበሮች፣ የቁም ሳጥን፣ ሼልፎችና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሽያጭ

🔘የመኪና ኪራይ እና ከኮቢድ 19 ራስን መጠበቂያ መሣርያዎች(አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ፣የእጅ ሳኒታይዘር፣የገላ ሳሙና..) ግዥ

🔘የውጭ ግድግዳ ቀለም ቅብ ስራ

🔘supply of Serbs bus for factory, Truk weighing scale weighbridge, Steel, structure warehouse, Cleaning machine, Yarn

🔘ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመከራየት(ሚኒስቴር መ/ቤት)

🔘በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች ፣ የቤትማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ስፔርፓርት፤ የቤት መገልገያ እቃዎች ባሉበት ሽያጭ

🔘ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ለማሰራት

🔘የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ፓሌቶች፣ ካትራሜ፣ባዶ የካትራሜ በርሜሎችና የተለያዩ ኩላንትና ዘይቶችን ሽያጭ

🔘የሂሳብ ሥራዎች(IFRS)

🔘design supply and installation of PV Solar System

🔘Different Type of Fittings for Doba, Kara kurkura & Harbu Chulule Water supply project

🔘Curtain, Seat Cover having log and Floor Mat for 40 Minibus and 8 Coaster

🔘consultant firms for the assignment of Contract Administration and supervision of Urban Water Supply & Sanitation Project

🔘Supply & Delivery of Beekeeping Equipment

🔘Design, fabrication, transportation, and installation of canopy for quality inland transport branch office

🔘 supply of 10 Tons Flocculent Aid, Laboratory Reagents & Chemicals,Laboratory Equipment's, Laboratory Apparatus, Oder Neutralizer.

🔘Requests for expressions of interest for the Consultancy Service of Road Projects

🔘Cloud Computing Solution

እንዲሁም የመሳሰሉት አዳዲስ ጨረታዎች ተለጥፈዋል

ለመመዝገብ
@taduad
@ibexsales
ያናግሩን ወይም
0919415260
0942125616
ይደውሉልን

ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን በቴሌግራም!
መልካም እሁድ !
#Happy_sunday!

ያቀረብናቸውን አቅምን ያገናዘቡ የደንበኝነት ጥቅሎች ተጥቅመው የበለጠ ትርፋማ ይሁኑ!

ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!
ከአንድ አመት በላይ በላቀ ታማኝነት!
📱 0919415260
0942125616
[ጉርሻ] በኮንስትራክሽን ውል የግንባታ መዘግየት ቅጣት/Liquidated damage/

በጉባዔ አሰፋ

በኮንስትራክሽን ውል ላይ የውሉ የግንባታ ስራ ተብሎ የተቀመጠውን በዲዛይኑ እና ዝርዝር ስቴስፊኬሽኑ መሰረት በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሰርቶ ማጠናቀቅ የተቋራጩ ሀላፊነት ነው፡፡

ተቋራጩ የውሉን የግናባታ ስራ በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በወቅቱ ሰርቶ ያላጠናቀቀ እንደሆነ ከውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ/completion date/ በኋላ ግንባታው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ ለእያንዳንዱ ቀን ተቋራጩ የግንባታ መዘግየት ቅጣት/Liquidated damage/ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡

በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሲባል ምን ማለት ነው? አንዳንድ አሰሪዎች/client/ በግንዛቤ እጥረት በውሉ ላይ የተቀመጠው ተቋራጩና አሰሪው ለግናባታው ማጠናቀቂያ የተስማሙበትን የቀን ብዛት/የጊዜ እርዝማኔ/ መቆጠር የሚጀምረው ውሉ በግራ ቀኙ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ እንደሆነ ይረዱታል፡፡ይሄ አረዳድ ስህተት ነው፡፡

በኮንስትራክሽን ውል ስለ ጊዜ አቆጣጠር በተለይ የግንባታ ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/ ፣ሞቢላይዜሽን ፔሬድ/mobilization period/፣የሳይት ርክክብ/site handover/፣ የስራ መጀመሪያ ቀን/commencement date/ እና የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ የሚሉትን መረዳት የግንባታ መዘግየት ቅጣት/Liquidated damage/ የሚለውን በአግባቡ ለማወቅ ይጠቅማል፡፡

በመሰረቱ በውሉ የተቀመጠው የስራ ማከናወኛ የጊዜ ገደብ መቆጠር የሚጀምረው ተቋራጩ የግናባታውን ሳይት ከአሰሪው ከተረከበ በኋላ ነው፡፡ይሄውም ከሳይት ርክክብ በኋላ የስራ መጀመሪያ ቀን /commencement date/ በመሀንዲሱ የሚወሰን እና ለተቋራጩ የሚገለጽለት ይሆናል፡፡

እንግዲህ ከዚሁ በመሀንዲሱ ከሚወሰነው የስራ መጀመሪያ ቀን ጀምሮ በውሉ ላይ የተቀመጠው ቀን ይቆጠርና የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ መቸ እንደሆነ ለማወቅ ያስችላል ማለት ነው፡፡

እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነገር በኮንስትራክሽን ውሉ ላይ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ አስቀድሞ ለማጠናቀቅ ውል ሊደረግ የሚችልበት እድልም አለ፡፡/part work completion/ ማለት ነው፡፡የቀን አቆጣጠሩ ከላይ እንደተብራራው የሚሰላ ይሆናል፡፡

ስለሆነም የግንባታ መዘግየት ቅጣት የሚለው ጉዳይ የሚመጣው ተቋራጩ የውሉን የግንባታ ስራ በውሉ ስራ የማጠናቀቂያ ጊዜ /completion date/ ሳያጠናቅቅ የቀረ እንደሆነ ነው፡፡የገንዘብ ቅጣቱ የሚጣለው በተቋራጩ ላይ ነው፡፡ተቋራጩ ግንባታውን ላዘገየበት ለእያንዳንዱ ቀን በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ መዘግየት ቅጣት የሚከፍል ይሆናል፡፡በነገራችን ላይ እየተቀጡ መስራት ለተቋራጩ መብትም ጭምር ነው፡፡ይህ ማለት አሰሪው የውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ ስላለቀ ውል አቋርጣለሁ ማለት አይችልም፡፡በውሉ ላይ የተቀመጠው የመዘግየት ቅጣት ጣሪያ መጠን ከሞላ በኋላ ግን አሰሪው ውል ማቋረጥ ይችላል፡፡ውል ከተቋረጠ በኋላ የመዘግየት ቅጣት የሚባል ነገርም የለም፡፡

ሌላው ተቋራጩ ወደ መዘግየት ቅጣት እንዲገባ ከመደረጉ አስቀድሞ በአግባቡ መረጋገጥ ያለበት ነገር መሀንዲሱ ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ/time extension/ ፈቅዷል ወይስ አልፈቀደም የሚለው ነጥብ ነው፡፡ምክንያቱም ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ ተፈቅዶለት ከሆነ የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜውም አብሮ ስለሚራዘምና ቀኑ ስለሚቀየር ነው፡፡

የሀገራችንን የህግ ማእቀፍ በዚህ ረገድ ምን ይላል? የሚለውን ለመመለስ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1887 እስከ 1895 ድረስ የተደነገጉትን መዳሰስ ይጠይቃል፡፡

በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1889 ላይ ተዋዋዮች በውላቸው ምናልባት አንደኛው ወገን እንደውሉ ግዴታውን ያልፈጸመ እንደሆነ ወይም አጓድሎ የፈጸመ እንደሆነ ወይም አዘግይቶ የፈጸመ እንደሆነ የሚከፍለውን የመቀጮ መጠን አስቀድመው በውላቸው ለመወሰን እንደሚችሉ በሚፈቅድ መልኩ ተደንግጓል፡፡እዚህ ላይ የውል ግዴታን አዘግይቶ መፈጸም ስለሚያስከትለው ቅጣት የሚዋዋሉት በተለይ የግንባታ መዘግየት ቅጣት/liquidated damage/ የሚመለከት ይሆናል፡፡

የመዘግየት ቅጣት ስምምነት ባለ ጊዜ አሰሪው የውሉ ስራ እንዲፈጸምና የቅጣት ገንዘቡንም ለመቀበል መብት እንደሚኖረው የፍ/ህ/ቁ 1890(2) ይደነግጋል፡፡እንደዚሁም አሰሪው ኪሳራ ባይደርስበት እንኳ የመዘግየት ቅጣት ገንዘቡ ሊከፈለው እንደሚገባ የፍ/ህ/ቁ 1892(1) ይደነግጋል፡፡እንግዲህ ተቋራጩ ግንባታውን በወቅቱ ያላጠናቀቀው አሰሪውን ሆነ ብሎ ለመጉዳት አስቦ ጉልህ በሆነ ቸልተኝነት ወይም በከባድ ጥፋት መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ አሰሪው በውሉ ከተቀመጠው የቅጣት ገንዘብ በላይ በደረሰበት ትክክለኛ ጉዳት መጠን ልክ ከተቋራጩ ላይ ኪሳራ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 1892(2) ይደነግጋል፡፡
ሌላው የመዘግየት ቅጣት መጠን በዳኞች ሊቀነስ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ የፍ/ህ/ቁ 1893 ይደነግጋል፡፡ይሄውም ተቋራጩ ግዴታውን በከፊል የፈጸመ ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡ይህ ማለት ተቋራጩ ባከናወነው ስራ ሁሉ ቅጣት የሚጣልበት አይሆንም ማለት ነው፡፡

በዚህ ረገድ በሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ አንቀጽ 47(1) ላይ ተቋራጩ ስራውን በውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ ካላጠናቀቀ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ ቀን የውሉን ዋጋ 1/1000 እንደሚከፍል እና ይሄውም አጠቃላይ መጠኑ ከውሉ ዋጋ ከ20% መብለጥ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡ሆኖም ግን በከፊል ለተከናወነው ስራ መሀንዲሱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በሰጠ ጊዜ የቅጣቱ መጠን የሚሰላው ባልተከናወነው ስራ መጠን ዋጋ ላይ በመመስረት ይሆናል ማለት ነው፡፡

በመጨረሻም የመዘግየት ቅጣት በኛ ሀገር ከላይ እንዳየነው እንደቅጣት የሚቆጠርና በህጉ ቅጣቱ እውቅና የሚሰጠው ሲሆን በኮመን ሎው የህግ ስርአት ግን ቅጣት አይደለም፡፡በኮመን ሎው ሊኩዴትድ ዳሜጅ በአሰሪው ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን የሚኖርበት ሲሆን የቅጣት አይነት ባህሪ ካለው ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡
sourc:Addis ababa construction bureau


👍Like ያድርጉ

ተጨማሪ ዝርዝር መሰል ጉዳዮችን የዋልያ ቴንደር ደንበኞች በመደበኛው ቦት ይመልከቱ
ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!
ከአንድ አመት በላይ በላቀ ታማኝነት
ሰኔ 22ቀን 2012
በርከት ያሉ በመላው ኢትዮጵያ ጨረታ ማስታወቂያ ይለጠፍባቸዋል ተብለው ከሚታሰቡ ጋዜጣዎች ና ድህረገጾች በመደበኛው አገልግሎታችን ከለጠፍናቸው ጨረታዎች በከፊል

🔘የሂሳብና የንብረት ሂደትን ኦዲት ለማስደረግ

🔘የተለያዩ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም

🔘የአሉሚኒየምና ተያያዥ ሥራዎች (Aluminum & related Works) አርምስትሮንግ ሲሊንግ (Armstrong Ceiling) የአቅርቦትና ገጠማ ሥራ

🔘5000 ካሜ የሆነ ቦታ አ/አበባ አካባቢ ግዥ(ለ ኢንሹራንስ)

🔘ቨርቲካል ሻተር መጋረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪው ገጥሞ እስከ ማስረከብ

🔘 የግንባታ ሥራዎች አዲስ አበባ የተለያዩ ወረዳዎች(GC BC 6, 7)

🔘ICT Data base materials, installation and building፣ Supply, Installation and Commissioning of Advanced Computer lab and Electronics materiais፣ Supply, Installation, Testing and Commissioning of CCTV Cameras And System፣ Electronics (Baggage, Walk-through, vehicle and handheld scanners ግዥ

🔘Supply, Installation, Commissioning & testing of Lift Machines እንዲሁም Supply, Installation, Commissioning & testing of Air Conditioning and Ventilation Systems የአቅርቦትና ገጠማ ሥራ

🔘Procurement of 11 Laptop Computer for IT Staff, 43 Laptop Computer, (278) 1000 VA UPS

🔘 Requests for Expression of Interest for Dilla & Sawula Medium Towns Water Supply & Sanitation Project

🔘በዋስትና የተያዘ ንብረት ሽያጭ (ባንክ)

🔘የባዮጋዝ ዕቃዎችን (Biogas Appliances and fittings ግዥ

🔘procurement of Metal Shelf & Different Nursery Equipment's

🔘supply of laptop, desktop computer and printer with accessories

🔘supply of observation pipe (3/4" and 1" GI pipe)

🔘design, supply and erection of complete corrugated carton manufacturing line

🔘purchase of Pick up Double Cabin

🔘Construction of civil work, Pipe lying supply and Installation of Electro-mechanical for the following Town and Rural Water Supply projects

🔘Consultancy Service of Road Projects

🔘Request for Technical Proposal for Consultancy Services

🔘construction of Gecha Town Water Supply & Sanitation Project....

የመሳሰሉት..


ሰኔ 20፥2012 የወጡ

ውድ ደንበኞቻች በቦቱ ገብተው ይመልከቷቸው

መልካም እድል!

መመዝገብ የምትፈልጉ
0919415260
0942125616
ይደውሉልን
@taduad
@ibexsales
ያናግሩን
ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!
ከ አንድ አመት በላይ የላቀ ታማኝነት!
በየእለቱ ሶስት (3) ነጻ ጨረታዎች!
subscribe now

@waliatenderbot
🆕በራቃ ቢዝነስ አ.ማ 3 ያገለገሉ ዳዎ ገልባጭ መኪናዎች መ ሸጥ ይፈልጋል። ቦሌ ወረዳ 4 አትላስ አካባቢ
<የጨረታ ሰነድ 50 ብር>
ስልክ 0911161091 / 0912012360
Posted date አዲስ ዘመን ሐምሌ 3/2012
DL 15ኛው ቀን
ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንደሚታወቀው በሀገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ጨረታዎችን ደንበኞቻችን ለመከታተል መቸገራቸውን በመመልከት በየእለቱ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎች ና እድሎች ከሚያልፏችሁ በሚል በተወሰነ መልኩ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በSMS (Text Message) አገልግሎት ስንሰጥ እንደነበር ይታወቃል ። አሁን በተወሰነ መልኩ የዋይፋይ አማራጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን በመደበኛው አገልግሎታችን ጨረታዎች ከተቋረጡበት ቀን ጀምሮ እየጨመርን ሲሆን ይህንን መከታተል ያልቻላችሁ ና ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ ደንበኞቻችን የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ እስከሚጀመር በተወሰኑ ዘርፎች ብቻ በ SMS አገልግሎት መስጠት እንደምንቀጥል ልናሳስባችሁ እንወዳለን
*** የ SMS አገልግሎት ለማቋረጥ በ Text 'stop' ብለው ይላኩ

ዋልያ ቴንደር
የኢትዮጵያ ጨረታዎች ምንጭ!
ለበለጠ መረጃ 0919415260 / 0942125616
@taduad / @ibexsales
🔘ሚኒ አዳራሽ ወንበር ግዥ

🔘Design ,supply and Installation of shelving and racking system works in warehouse

🔘construct Median & Greenery Work

🔘የባለ አራት ክፍል መማሪያ ክላስ አንድ ብሎክ ግንባታ

🔘Bridge construction (GC 7)

🔘Construction of Bank Building

🔘Drilling tools and equipment, Supply of uPVC casing (6” and 8” Bind and screen),Calcium hypochlorate, Hydrated lime, Chlorine comparator with DPD-1 for test each 250 and Chlorine comparator with & DPD-3 for test each 250

🔘የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ

🔘ብዛቱ 260 Set Tyre 12.00R 20 18PR (Tyre + Tube + Flap) ለተሳቢ መኪና የሚውል ባለ ወፍራም (ሰፊ) ቅርጽ ያለው ጎማ ግዥ

🔘ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 10 የሚገኝ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ

🔘Construction of office Building (BC 4)

🔘Construction of office Branch Office (Grade 1 BC &Grade 3 GC and above )

🔘የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ ግዥ

🔘የቢሮ ጥገና ስራ ግንባታ

🔘በመጠኑ ያገለገሉ ቮልቮ የጭነት መኪኖች ባሉበት ሽያጭ

የመሳሰሉት የጨረታ ማስታወቂያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሁሉም ምንጮች በቴሌግራም በዋልያ ቴንደር ዌብ ፔጅ  ተለጥፈዋል
ዛሬውኑ ያቀረብናቸውን አቅምን ያገናዘቡ የክፍያ አማራጮች ተጠቅመው
በየእለቱ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ ይከታተሉ!

ለበለጠ መረጃ 0919415260
  
check for updates 🗄🗑🔌 የሽያጭ ጨረታ ምድብ (17)



⚖️ 🏛 ሐራጅ ና ሊዝ (8)



🏗 ኮንስትራክሽን ና ማሽነሪ ምድብ(11)



📑 ማማከር ፣ፕሮጀክት ቀረጻ ና ተያያዥ/consultancy (4)



🚇 ኢንጅነሪንግና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ፣ውሃ ስራዎች(5)



💻 ኮምፒውተር ና ተዛማጅ(5)



📃 ህትመትና ማስታወቂያ(3)



🚗 የመኪና ጨረታእና ያገለገሉ እቃዎች(5)



🛋 ፈርኒቸር(4)



የህንጻ መሳሪያ ና ተያያዥ(14)



👗 የደንብ ልብሶች አልባሳት ና ጫማ(4)



💊 የህክምና መሳሪያዎች ፣ መድሃኒቶች ና ተያያዥ(2)



የላብራቶሪ እቃዎች ና ኬሚካል (4)



🍽 ምግብ አቅርቦት ና ሆቴል ተዛማጅ(6)



💹 ኦዲት ና ሒሳብ ስራ ተያያዥ ምድብ(2)



☯️ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ምድብ(7)



🌐 ሴኪዩሪቲ ካሜራ፣ ዌብ ዲዛይን ፣ ኔትወርኪንግ ና አይሲቲ ስራዎች ምድብ (5)



🔩 የመኪና እቃዎች፣ ጎማ ፣ ባትሪ ና ዲኮር(6)



📆 የጨረታ ማስተካከያ ፣ስረዛና ማራዘም(2)



ሌሎች[UNCATAGORISED](15) call 0919415260 / 0942125616 for more or inbox @taduad or e mail waliatender1@gmail.com walia tender team