Vision5 Tech
9 subscribers
20 photos
15 videos
35 links
Download Telegram
Sergey Brin ሩስያ ተወልዶ ቤተሰቡ በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ተሰደዱ። ልጅ እያለም ቁጥሮችንና ኮምፒውተሮችን ይወድ ነበር::

Sergey ካደገ በኋላ ኮምፒውተርን ለማጥናት ወደ አሪፍ ኮሌጅ ገባ። እዚያም Larry የተባለ ሌላ ጎበዝ ሰው ተዋወቀ። ሁለቱም ኢንተርኔትን የማሻሻል ፍላጎት ስለነበራቸው ጠንክረው በመስራት በኦንላይን ነገሮችን በቀላሉ ማግኘት የምንችልበትን ልዩ መንገድ ፈጠሩ። ይህ ልዩ መንገድ በጣም ዝነኛ ሲሆን ስሙም Google ይባላል!

የSergey እና Larry ጠንክሮ መሥራት እና ልዩ ሀሳባቸው Googleን ትልቅ ድርጅት አደረሰው።

"Google" ተብሎ የተሰየመው ግን ታስቦበት ሳይሆን በስህተት ነው። Sergey እና Larry domain name ሲያስመዘግቡ "Googol" ለማለት በስህተት "ol" በ"le" ፅፈው Google ተባለ። እነሱም ይህን ባዩት ጊዜ በዚው አዲስ ስም ለመቀጠል ተስማሙ!

አሁን ላይ ሁሉም ሰው በኢንተርኔት Googleን ተጠቅሞ የፈለገውን ማግኘት ይችላል። Sergey በጣም ሀብታም እና ዝነኛ ቢሆንም ሰዎችን በቴክኖሎጂ መርዳትን ግን አልረሳም።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Google #Innovtion #SergeyBrin #LarryPage
በ2023 በተደረገው የአሜሪካ የወደፊት ቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥናት አጉልቶ የሚያሳየው በ2033 እያንዳዱ የስራ ዘርፍ የቴክሎኖጂ ክህሎቶች እንደሚያስፈልጋቸው ነው። የቴክኖሎጂ እውቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ሲሆን 57% የC-suite ውሳኔ ሰጪዎች እና 44% የC-suite ስራ አስፈፃሚዎች የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን እጥረት እንደ አሳሳቢ አድርገው ይመለከቱታል።

በአሰሪዎች የሚፈለጉ ቁልፍ የቴክኖሎጂ ችሎታዎች IT፣ AI እና የሳይበር ደህንነትን ያካትታሉ። በተጨማሪም የቴክኒካል ክህሎት፣ የመግባባት ችሎታ እና የፕሮጀክት አስተዳደር በቅጥር ላይ በጣም ዋጋ የሚሰጣቸው ናቸው። ችሎታን ማሳደግ በጣም ወሳኝ ነው! 57% ሰራተኞች እየተከታተሉት ያለው ችሎታን ማሳደግ በተለይም እንደ ሶፍትዌሮች እና AI ባሉ የቴክኖሎጂ መስኮች ወጣት ትውልዶች አብዛኛውን ክፍል ይዘው ይመራሉ። ከC-suite ስራ አስፈፃሚዎች 42% ብቻ የተለያዩ እጩዎችን በንቃት በመመልመል ላይ ይገኛሉ። የዳሰሳ ጥናቱ ኩባንያዎች የቴክኖሎጂ ክፍተቱን ለመዝጋት እና የኢኮኖሚ እድገትን ለማጎልበት ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች ማፍራት እንደሚያስፈልግ አመልክቷል።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #IT #AI #cybersecurity
መልካም አዲስ ዓመት!
የትልቅ ራዕይ እና የስኬት አመት ይሁንላችሁ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #NewYear
Microsoft Power Platform ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። በተለይም ምርታማነትን ለማጎልበት እና የንግድ ሂደቶችን በሚገባ ለማከናወን ይረዳል። አንዳንድ ቁልፍ ጥቅሞች ብንመለከት

1. ተደጋጋሚ ተግባራትን manage ማድረግ
ፓወር ፕላትፎርም በPower Automate አማካኝነት መደበኛ የስራ ፍሰቶችን እና ተግባሮችን በተገቢው ሁኔታ እንዲሰሩ ያግዝዎታል። ለምሳሌ፣ ማሳወቂያዎችን መላክ፣ መዝገቦችን ማዘመን፣ ወይም ደግሞ ሰፊ ኮድ ማድረግ ሳያስፈልግ ሲስተሞችን ማዋሃድ።

2. ብጁ መተግበሪያዎችን መገንባት
በPower Apps የላቁ የእድገት ክህሎቶችን ሳያስፈልጋቸው ለተወሰኑ የንግድ ፍላጎቶች የተዘጋጁ መተግበሪያዎችን መገንባት ይችላሉ። ዝቅተኛ የኮድ መድረክ ነው።

3. የመረጃ ግንዛቤን ማሻሻል
Power BI ተጠቃሚዎች ዝርዝር ዳሽቦርዶችን እና ሪፖርቶችን እንዲፈጥሩ የሚያስችል የመረጃ እይታ እና የትንታኔ ችሎታዎችን ይሰጣል። እነዚህ መሳሪያዎች ውስብስብ መረጃዎችን በማየት በመረጃ የተደገፈ ውሳኔዎችን ለማድረግ ይረዳሉ።

በአሜሪካ ተፈላጊነት ያላቸውን የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ስልጠና በመውሰድ ፕሮፌሽናል የሆነ ስራ ያግኙ! Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Microsoft #Powerplatform
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Happyholiday
የቴክኖሎጂ የስራ ገጽታን እየቀየሩ ያሉ ነገሮች

የርቀት ሥራ መስፋፋት፡- የርቀት ሥራ በእጅጉ እየጨመረ እየመጣ በመሆኑ ምክንያት ተለዋዋጭ የስራ ዘርፍ ልምድ እና ሰፊ ሙያ ያላቸው ሰዎች ለማግኘት እድል ስለሚያመቻች ነው።

የድብልቅ ሥራ ሞዴሎች መነሳት፡- ሁላችንም እንደምናውቀው የcovid ወረርሽኙ የርቀት እና የቢሮ ውስጥ ስራዎችን በማጣመር፤ የተለመደውን የስራ ሞዴል በፍጥነት ቀይሮታል። ይህ በቴክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቋሚ ባህሪ እየሆነ መጥቷል። ይህም ሰራተኞች ስራን እና የግል ህይወትን ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መልኩ ሚዛናዊ እንዲሆኑ እያስቻላቸው ይገኛል።

በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ላይ ትኩረት መደረጉ፡- AI፣ ሳይበር ሴኩሪቲ እና ክላውድ ኮምፒዩቲንግን የመሳሰሉ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ክህሎቶች በጣም ተፈላጊ ናቸው።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #IT #AI #cybersecurity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳንኤል እና የዛክ ታሪክ ህልማችን እንዴት ማሳካት እንደምንችል የሚያሳይ ትልቅ ማሰረጃ ነው!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታጣፊ ስልኮች፤ ከጽንሰ ሃሳብ እስከ ትግበራ።
የልዩ ፈጠራ ምስክሮች እና የወደፊቱን የቴክኖሎጂ መንገድ ማሳያዎች።

lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx


#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #foldable #foldablephones #flipphones #smartphones
የCyber Security አስፈላጊነት

Cyber Security ለዘመናዊ ህይወትና ለንግድ ወሳኝ አካል ሲሆን ዲጂታል ንብረቶችን ለመጠበቅና መረጃዎች ታማኝ በሆነ መልኩ እንዲደርስ ትልቅ ሚና ይጫወታል። Cyber Security ብዙ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ከነዚህ መካከል ፦

የሳይበር ወንጀል ወጪ መቀነስ፡- በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መሰረት የሳይበር ወንጀል ዓለም አቀፋዊ ወጪ እስከ 2027 ድረስ ከ23 ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንደሚደርስ ይጠበቃል። ይህም የሳይበር ጥቃቶች ከባድ የፋይናንስ መዘዝ እንዳለው ያሳያል።

የdata ስርቆት መቀነስ ፡- በየዓመቱ የሚከሰቱ የdata ስርቆቶች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከትልቅ እስከ ትንሽ ያሉ ድርጅቶች በዚህ ወንጀል ይጠቃሉ። ይህም ወደ ከፍተኛ የፋይናንስ ኪሳራ፣ የስም ማጥፋት እና የህግ መዘዝ ሊያመራ ይችላል።

የሳይበር ሴኩሪቲ ባለሙያዎች ተፈላጊነት ይጨምራል፡- አሁን ላይ የCyber Security ወንጀል በጣም እየተስፋፋ ስለሆነ የCyber Security ባለሙያዎች ይፈለጋሉ።

የሳይበር ጥቃቶች ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ፡- የሳይበር ጥቃቶች ንግዶችን ሊያስተጓጉሉ ይችላሉ፣ ይህም ወደ ስራ ማቆም፣ የፋይናንስ ኪሳራ እና የምርታማነት መቀነስ ያስከትላል። ይህም በግለሰብ ድርጅቶች እና በሰፊው ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #cybersecurity #dataprotection