Vision5 Tech
9 subscribers
20 photos
15 videos
35 links
Download Telegram
💫ፕሮፌሽናል የሆነ ስራ በ4 ወር ውስጥ

ወደ vision5 tech apply ሲያደርጉ ኮርስ መስጠት ብቻ ሳይሆን:-

በኤክስፐርቶች የሚታገዙ የጥናት ቡድኖችን ያሉበት
ለስራው አለም የሚያዘጋጁ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚሳተፉበት
በአካል ከእክስፐርቶች ጋር የሚገናኙበት
የኢንተርቪው ዝግጅት በባለሞያ
የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት
Website: lms.vision5tech.com
Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
✨️በአሜሪካ በቴክኖሎጂው ዘርፍ የTech ባለሙያ ለሆን የVision5 Tech ስልጠና ይውሰዱ

✨️ከስልጠናው በተጨማሪ የተለያዩ እገዛዎችን ያገኛሉ:-

በኤክስፐርቶች የሚታገዙ  የጥናት ቡድኖች
ለስራው አለም የሚያዘጋጁ የተለያዩ ፕሮጀክቶች
ዎርክሾፕ ከእክስፐርቶች ጋር እና
የኢንተርቪው ዝግጅት

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨️ሱንዳር ከባዶ ተነስቶ እዚ ደረጃ ላይ ከደረስ እናንተም የማትችሉበት ምንም ምክንያት የለም!
✨️vison5tech እናተን ለማገዝ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ በጣም high demand ያላቸውን ስኪሎች ስልጠና በመስጠት እናንተ ስራ የምታገኙበትን  ዕድል ያመቻችላችኋል::

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Steve Jobs ወደ Reed ኮሌጅ በገባ በ6 ወሩ ነው መማር ያቆመው። ለምን Drop Out አደረገ?

ታሪኩ ገና ሳይወለድ በፊት ነው የሚጀምረው!

ወላጅ እናቱ
"ልጄ በተማረ ሰው ማደግ አለበት"

በማለት ሳይወለድ ለማደጎ አስመዘገበችው... ያልተጠበቀዉ ነገር ግን እሱን ያሳደጉት ጥንዶች እነሱም ትምህርታቸውን ያቋረጡ መሆናቸው ነው!

ከ17 አመት በኋላ Steve ኮሌጅ በገባ በ6 ወሩ አቋረጠ። መደበኛ ኮርስ መውሰድ ስለማይችል Calligraphy ክላስ መውሰድ ጀመረ ጊዜ ለማሳለፍ የተማረው አጭር ኮርስም ከአመታት በኋላ ላቋቋመው ለMacintosh Computer Design ስኬታማነት ትልቁን አስተዋፆ ይወስዳል!

በ20 አመቱ ከጓደኛው ጋር በቤተሰቡ  ጋራዥ ውስጥ ሆነው ያቋቋሙት ትንሽ ድርጅት Apple Computer አሁን ላይ የዓለማችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ድርጅት መሆን ችሏል!

“እዚህ ደረጃ የደረስኩት እና ሳላቆም  እንድሄድ ያደረገኝ ነገር የምሠራውን ስለወደድኩ ነው”

Steve Jobs

በአሜሪካ ለምትገኙ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን Vision5 Techን ዛሬውኑ በመቀላቀል በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተፈላጊነት ያላቸዉን አጫጭር ኮርሶች በመዉሰድ የቴክኖሎጂውን የስራ አለም በአጭር ጊዜ ይቀላቀሉ!

Website: lms.vision5tech.com
Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንደ Robert Herjavec አንድ እርምጃ ወደ ህልማችሁ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
የሄመን passion እና ፍላጎት ለብዙዎቻችን  ትምህርት እና inspiration ይሆናል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገው ሄመን ከልጅነቱም ጀምሮ የሳይንስ ፈጠራዎችን ያደረግ ነበር። ወደ አሜሪካ መጥቶ ስለ UV ጨረር እና skin cancer መነሻዎች ሲማር ለዚህ መፍትሄ ማግኘት አለብኝ በማለት መመራመር ጀመረ።

"ይሄን ለማድረግ inspire ያደረገኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ፀሀይ ላይ ለረዥም ሰዐት መስራታቸውን ተመልክቼ ነው።"

የሄመን ትልቁ አላማ የskin cancer መድሀኒትን ማግኘት ብቻ ሳይሆን affordable በሆነ መልኩ ማቅረብም ጭምር ነበር።

"መድሀኒቱን በሳሙና መልክ ያደረኩት ሁሉም ሰው ሊያገኘው እና ሊጠቀመው ይችላል ብዬ ስላሰብኩ ነው።" በዚህም ግኝቱ ለብዙ skin cancer ተጠቂዎች መፍትሄ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

በ2023 America በ3M Top Young Scientist ያዘጋጀውን ውድድር ማሸነፍ ችሏል። በአመቱም Times Magazine የ2024 የአመቱ ምርጥ ልጅ ሲል ሰይሞታል።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከትንሽ ጅማሬ፣ እስከ ባለ ትልቅ ኢምፓየር!
በቀን 1 የጀመራችሁትን፣ 1 ቀን ታሳኩታላችሁ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Movie Tittle:- Super Pumped: The Battle for Uber
Directed by: Quentin Tarantino

Mention any similar Movie Recommendation that you like

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #Movie #Technology #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
በደቡብ አፍሪካ በምትገኘው አንዲት ከተማ ውስጥ Elon Musk ተወለደ። ልጅ እያለ ከመጫወት ይልቅ በኮምፒውተር እና በመጽሐፍት መዝናናትን ይመርጥ ነበር።  Elon ከልጅነቱም ጀምሮ ብልህ ነበር ነገር ግን ልጆች ተንኮል ያሴሩበት ነበር። የሚያዝናናው ነገር መማር ፣ እቃዎችን መገጣጠም እና መገንባት ነው።

እራሱን ኮምፒውተር programming ያስተማረው Elon በአሥራ ሁለት ዓመቱ ቪዲዮ ጌም ሠርቶ ሽጦ ባገኘውም ገንዘብ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዘ ነገሮችን መግዛት ጀመረ።

Elon የሚያስባት ዓለም ትልቅ ነበረች ይህንም ለማሳካት በ17 አመቱ ወደ ካናዳ ሄዶ በQueens University, Ontario በPhysics እና Economics ሁለት ዲግሪውን ያዘ።

Elon በ24 አመቱ የኢንተርኔት መስፋፋትን በማየት የPhD ትምህርቱን በገባ በሁለት ቀኑ በማቋረጥ የኢንተርኔት አለምን ተከትሎ የመጀመሪያውን ድርጅት Zip2 በመመስረት ህልሙን ወደ ማስፋፋት ሄደ።

አሁን ላይ Elon PayPal, Tesla, The Boring Company, Neuralink እና በቅርብ ጊዜ የገዛው X(Twitter) ድርጅቶች ባለቤት ነው።ህልሙ በዚህ ምድር ብቻ የሚያልቅ አልነበረም SpaceX ድርጅትን በማቋቋም ወደ ማርስ ሰዎችን መላክ ያካትታል!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #ElonMusk #SpaceX #Tesla #Neuralink #PayPal #X #TheBoringCompany #Mars #Twitter
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አለም ያጨበጨበለት ኢትየጵያዊ የNASA Research Engineer ዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #BerhanuBulcha #Space #NASA #RsearchEngineer #Moon #Universe
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Silicon Valley
ከፍራፍሬ እርሻ ቦታ ወደ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ከተማ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #SiliconValley #Innovation #OpenAI #ChatGPT
1
Sergey Brin ሩስያ ተወልዶ ቤተሰቡ በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ተሰደዱ። ልጅ እያለም ቁጥሮችንና ኮምፒውተሮችን ይወድ ነበር::

Sergey ካደገ በኋላ ኮምፒውተርን ለማጥናት ወደ አሪፍ ኮሌጅ ገባ። እዚያም Larry የተባለ ሌላ ጎበዝ ሰው ተዋወቀ። ሁለቱም ኢንተርኔትን የማሻሻል ፍላጎት ስለነበራቸው ጠንክረው በመስራት በኦንላይን ነገሮችን በቀላሉ ማግኘት የምንችልበትን ልዩ መንገድ ፈጠሩ። ይህ ልዩ መንገድ በጣም ዝነኛ ሲሆን ስሙም Google ይባላል!

የSergey እና Larry ጠንክሮ መሥራት እና ልዩ ሀሳባቸው Googleን ትልቅ ድርጅት አደረሰው።

"Google" ተብሎ የተሰየመው ግን ታስቦበት ሳይሆን በስህተት ነው። Sergey እና Larry domain name ሲያስመዘግቡ "Googol" ለማለት በስህተት "ol" በ"le" ፅፈው Google ተባለ። እነሱም ይህን ባዩት ጊዜ በዚው አዲስ ስም ለመቀጠል ተስማሙ!

አሁን ላይ ሁሉም ሰው በኢንተርኔት Googleን ተጠቅሞ የፈለገውን ማግኘት ይችላል። Sergey በጣም ሀብታም እና ዝነኛ ቢሆንም ሰዎችን በቴክኖሎጂ መርዳትን ግን አልረሳም።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Google #Innovtion #SergeyBrin #LarryPage
በ2023 በተደረገው የአሜሪካ የወደፊት ቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥናት አጉልቶ የሚያሳየው በ2033 እያንዳዱ የስራ ዘርፍ የቴክሎኖጂ ክህሎቶች እንደሚያስፈልጋቸው ነው። የቴክኖሎጂ እውቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ሲሆን 57% የC-suite ውሳኔ ሰጪዎች እና 44% የC-suite ስራ አስፈፃሚዎች የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን እጥረት እንደ አሳሳቢ አድርገው ይመለከቱታል።

በአሰሪዎች የሚፈለጉ ቁልፍ የቴክኖሎጂ ችሎታዎች IT፣ AI እና የሳይበር ደህንነትን ያካትታሉ። በተጨማሪም የቴክኒካል ክህሎት፣ የመግባባት ችሎታ እና የፕሮጀክት አስተዳደር በቅጥር ላይ በጣም ዋጋ የሚሰጣቸው ናቸው። ችሎታን ማሳደግ በጣም ወሳኝ ነው! 57% ሰራተኞች እየተከታተሉት ያለው ችሎታን ማሳደግ በተለይም እንደ ሶፍትዌሮች እና AI ባሉ የቴክኖሎጂ መስኮች ወጣት ትውልዶች አብዛኛውን ክፍል ይዘው ይመራሉ። ከC-suite ስራ አስፈፃሚዎች 42% ብቻ የተለያዩ እጩዎችን በንቃት በመመልመል ላይ ይገኛሉ። የዳሰሳ ጥናቱ ኩባንያዎች የቴክኖሎጂ ክፍተቱን ለመዝጋት እና የኢኮኖሚ እድገትን ለማጎልበት ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች ማፍራት እንደሚያስፈልግ አመልክቷል።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #IT #AI #cybersecurity
መልካም አዲስ ዓመት!
የትልቅ ራዕይ እና የስኬት አመት ይሁንላችሁ!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #NewYear
Microsoft Power Platform ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። በተለይም ምርታማነትን ለማጎልበት እና የንግድ ሂደቶችን በሚገባ ለማከናወን ይረዳል። አንዳንድ ቁልፍ ጥቅሞች ብንመለከት

1. ተደጋጋሚ ተግባራትን manage ማድረግ
ፓወር ፕላትፎርም በPower Automate አማካኝነት መደበኛ የስራ ፍሰቶችን እና ተግባሮችን በተገቢው ሁኔታ እንዲሰሩ ያግዝዎታል። ለምሳሌ፣ ማሳወቂያዎችን መላክ፣ መዝገቦችን ማዘመን፣ ወይም ደግሞ ሰፊ ኮድ ማድረግ ሳያስፈልግ ሲስተሞችን ማዋሃድ።

2. ብጁ መተግበሪያዎችን መገንባት
በPower Apps የላቁ የእድገት ክህሎቶችን ሳያስፈልጋቸው ለተወሰኑ የንግድ ፍላጎቶች የተዘጋጁ መተግበሪያዎችን መገንባት ይችላሉ። ዝቅተኛ የኮድ መድረክ ነው።

3. የመረጃ ግንዛቤን ማሻሻል
Power BI ተጠቃሚዎች ዝርዝር ዳሽቦርዶችን እና ሪፖርቶችን እንዲፈጥሩ የሚያስችል የመረጃ እይታ እና የትንታኔ ችሎታዎችን ይሰጣል። እነዚህ መሳሪያዎች ውስብስብ መረጃዎችን በማየት በመረጃ የተደገፈ ውሳኔዎችን ለማድረግ ይረዳሉ።

በአሜሪካ ተፈላጊነት ያላቸውን የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ስልጠና በመውሰድ ፕሮፌሽናል የሆነ ስራ ያግኙ! Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Microsoft #Powerplatform
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #Happyholiday
የቴክኖሎጂ የስራ ገጽታን እየቀየሩ ያሉ ነገሮች

የርቀት ሥራ መስፋፋት፡- የርቀት ሥራ በእጅጉ እየጨመረ እየመጣ በመሆኑ ምክንያት ተለዋዋጭ የስራ ዘርፍ ልምድ እና ሰፊ ሙያ ያላቸው ሰዎች ለማግኘት እድል ስለሚያመቻች ነው።

የድብልቅ ሥራ ሞዴሎች መነሳት፡- ሁላችንም እንደምናውቀው የcovid ወረርሽኙ የርቀት እና የቢሮ ውስጥ ስራዎችን በማጣመር፤ የተለመደውን የስራ ሞዴል በፍጥነት ቀይሮታል። ይህ በቴክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቋሚ ባህሪ እየሆነ መጥቷል። ይህም ሰራተኞች ስራን እና የግል ህይወትን ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መልኩ ሚዛናዊ እንዲሆኑ እያስቻላቸው ይገኛል።

በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ላይ ትኩረት መደረጉ፡- AI፣ ሳይበር ሴኩሪቲ እና ክላውድ ኮምፒዩቲንግን የመሳሰሉ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ክህሎቶች በጣም ተፈላጊ ናቸው።

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #IT #AI #cybersecurity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳንኤል እና የዛክ ታሪክ ህልማችን እንዴት ማሳካት እንደምንችል የሚያሳይ ትልቅ ማሰረጃ ነው!

Website: lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx

#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታጣፊ ስልኮች፤ ከጽንሰ ሃሳብ እስከ ትግበራ።
የልዩ ፈጠራ ምስክሮች እና የወደፊቱን የቴክኖሎጂ መንገድ ማሳያዎች።

lms.vision5tech.com
📞Phone: +1 240-406-3560

Telegram link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+gayTTbm2LwpiZTUx


#Vision5Tech #TechTraining #EthiopianExcellence #EritreanExcellence #Ethiopia #Eritrea #CareerBoost #ApplyNow #foldable #foldablephones #flipphones #smartphones