Forwarded from Ⓞⓝⓔ 🄳🄰🅈...........
Forwarded from MDG St.Michael School Primary Offical Channel
ቀን 25/01/ 2019 ዓ.ም
ለመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆዎች በሙሉ
የወርሃዊ ክፍያ ነገ ማለትም 26/01/2019 እስከ 29/01/2019 ከ2:15-6:30 ጀምሮ የአሀዱ ባንክ ሰራተኞች በቅጥር ጊቢ ውስጥ ስለሚገኙ በካሽ ብር ወይም ትራንስፈር መክፈል ይችላሉ።
ት /ቤቱ

ቀን 29 / 01 / 2019 ዓ.ም
አስቸኳይ መልዕክት
ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከ1ኛ -30ኛ ደረጃ ለወጣችሁ ተማሪዎች (Top 30 students) በሙሉ
ነገ ማለትም መስከረም 30 /2019 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚሰጥ ከ1ኛ -30ኛ ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች (Top 30 students) ፋና ክላስተር እንድትገኙ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን ። በዚህ በማጠናከሪያ ትምህርት የማይገኝ ተማሪ በመደበኛው ክላስ የማስተናግድ መሆኑን እና ሰኞ ወደ ቤታችሁ የምንመልስ መሆኑን እናሳውቃለን ። ክላስ 2:30 የሚጀመር ስለሆነ ሳታረፍዱ 2:00 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ

ቀን 06 /02 /2019 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
- ነገ ማለትም ቅዳሜ ጥቅምት 07 /2019 ዓ.ም ጥናት ስላለ ት /ቤት እንትገኙ እናሳስባለን ። ጥናቱ ከሰኞ ጀምሮ ለሚሰጠው ፈተና የሚያግዝ ስለሆነ ሁሉም ተማሪ እንዲገኝ እናሳስባለን ። ክላስ የሚጀምረው 2:30 ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
- 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች Top 30 ፋና ክላስተር እንድትገኙ እያሳወቅን የማይገኝ ተማሪ ላይ እርምጃ ት/ቤቱ ይወስዳል ። ሌሎቻችሁ ከ30ኛ ደረጃ በላይ የወጣችሁ ቅዱስ ሚካኤል ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።

. ቀን 08 / 02 / 2019 ዓ.ም
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን የሚከተለውን መልዕክት እናስተላልፋለን ።
ከጥቅምት 9 - 13 / 2019 ዓ.ም የ1ኛው ሴሚስተር መኩራ አንድ (Test One ) ይሠጣል ።
በመሆኑም ሁሉንም ከ9 -12 ያሉ ተማሪዎችን በአንድ ጊዜ በአግባቡ ለመፈተን የመፈተኛ ክፍል አጥረት ስላለ ፈተናው የሚሰጠው 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ከ9- 11/02 / 2019 ዓ.ም ( ከሰኞ - ረቡዕ ) ሲሆን 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ ከጥቅምት 12 - 13 /2019 ዓ.ም ነው ::
ፈተናው የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰዓት ተምረው ከምሳ ሰዓት በኋላ ስለሆነ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ ምሳ ሰዓት ብቻ ተምረው ወደ ቤታቸው የሚመጡ መሆኑን እናሳውቃለን ። ወይም በሌላ አነጋገር የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሰኞ እስከ ረቡዕ ብቻ የሚማሩት ለግማሽ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን ።
- የ9ኛ እና 10 ኛ ክፍል ተማሪዎች ግን ከሰኞ እስከ ረቡዕ እስከ ምሳ ሰዓት ተምረው ከምሳ ሰዓት በኋላ ደግሞ ፈተና ስለሚፈተኑ ሙሉ ቀን የሚቆዩ ሲሆን ሀሙስና አርብ ግን የሚማሩት ለግማሽ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን ።
ት / ቤቱ