Trying to model or prototype your Engineering projects; If so, here at @Base3Dproto we 3d print designs usings plastic filaments in every color. Join and share the channel to explore more!!

የውድድር ጥሪ ማስታወቂያ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተለያዩየ ምርምርና የፈጠራስራዎችን አወዳድሮ ወደ ስራ ማስገባት ይፈልጋል፡፡ የማወዳደሪያዘርፎች፡-
1. በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ስራዎች የገበያ ትስስር ወይም (commerecialization) ድጋፍለሚፈልጉ፤
2. በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ስራዎች ዙሪያ አጋርነትና ድጋፍ ለሚፈልጉ፤
3. በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ስራዎች ያለቀለት ወይም በሂደት ላይ ያለንድፍ ወይም ዲዛይን ያላቸው፤
4. ድጋፍ ለሚፈልጉ ጀማሪ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንተርፕረነሮች (Stratup)፤
5. በምርትና አገልግሎት ማበልጸጊያ ማዕከል (Incubation Center) መግባት ለሚፈልጉ፤
6. ችግርፈች፣ ዘርፍተሻጋሪና ሲጠናቀቁ ወደ ምርትና አገልግሎት በመቀየር ወደ ገበያ መግባትየሚችሉ የምርምር ሀሳቦች ያላቸው፤
ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች መወዳደር ለምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናትበአካልና በመ/ቤቱ ድህረ ገጽ www.mint.gov.et መመዝገብ ይችላሉ፡፡ (በምርምር ዘርፍ መወዳደር ለምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከተነገረብት ጀምሮ ለተካታታይ 30 ቀናት የምርምር ሀሳብ (Concept Note) በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለያንዳንዱ የውድድር ዘርፍ መሟላት የሚገባቸው ዝርዝር መስፈርቶች ከታች በሚገኙት ፎርሞች መሰረት በመሙላት ፎርሙ ላይ ወደ ተጠቀሰው ኢ-ሜይል መላክ ትችላላችሁ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን በ 0118592039 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
ማሳሰቢያ ፡- እያንዳንዱ የውድድር ዘርፍ የየራሱ መላኪያ አድራሻ (ኢ -ሜይል) እንዳለው ይገንዘቡ!
1. የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የገበያ ትስስር መፍጠር
2. አጋርነትና ድጋፍ የሚፈልጉ
3. ኢኖቨሽን (ፈጠራ)
4. ስታርትአፕ
5. በኢንኩቤሽን ማዕከል ለሚገቡ
6. የምርምር ሀሳቦች

Big incubation program from us embassy (GIST business incubation )
Use the link below to apply
https://www.gistnetwork.org/2019BusinessIncubation?fbclid=IwAR3lDZ0Yvj6pfdDPPzsbTGBJ64eKirkkBbPDChfQwe5kNk31aV5NI4DZ6Hc

Arduino controlled arm robots; with 4 to 6 degree of freedom made possible with 3d printing technology! Contact @HundeEba.
@Base3dproto
@Base3dproto
join our telegram channel to start new modern tech.
👉 https://t.me/flatsapcb
👉 https://t.me/flatsapcb