Used & New computer
604 subscribers
335 photos
1 video
12 links
Download Telegram
Dell latitude 5290

✔️Core i3 8th Generation

✔️4GB RAM

✔️128GB SSD storage

✔️above 2hours battery life

✔️14 inch with HD resolution

✔️with 2.2 GHZ processor speed

🔺price....21,500birr

Call☎️ 0965328782
🔴Lenovo Thinkpad X240

✅Intel®core I5

✅4TH GEN

❇️Storage :180Gb SSD

❇️ram : 8gb

✅ 13.3 inch screen size

💵 price:24500

Phone= 0965328782
❤2
Hp elitebook 840 G3
✍Intel Core i5 6th generation
1 pices available
✅ 1TB HDD  storage
✅ 12gb  installed memory
✅6th generation
✅14.1 inch screen size
✅FullHD resolution
✅has sim and ssd slot
✅ battery above 3:30

👉 1 piece Available
✅Price... 34500
Call☎️  0965328782
Hp elitebook 840 G3
✍Intel Core i5 6th generation
1 pices available
✅ 256 ssd  storage
✅ 8gb  installed memory
✅6th generation
✅14.1 inch screen size
✅FullHD resolution
✅has sim and ssd slot
✅ battery  direct

👉 1 piece Available
✅Price... 33500
Call☎️  0965328782
❤2
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ!
****
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት  የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::

1.  ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣
2.  የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
3.  ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
4.  “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤
5.  የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
6.  በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
7.   “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣
8.  “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል።
❤2
ማንኛውንም ያገለገለ እና አዲስ የቢሮ እቃዎችን እንገዛለን  እንሸጣለን
1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር
2. ዴስክቶፕ ኮምፒውተር
3.ኮፒ ማሽን
4. ፕሪንተር
5. ፕሮጀክተር
6. ዲጅታል ካሜራ


መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ
በ 0965328782 ደዉለው ያናግሩን
Inbox-
@wsh2112

ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/usedelectronics21

ቲክቶክ
tiktok.com/@usedelectronicsbuy_sell

አድራሻችን
አድራሻ: አዲስ አበባ ሳሪስ
👍3❤1
Used & New computer
Photo
❌❌❌ sold out ተሽጧል❌❌❌
❤1