Unity Park-አንድነት ፓርክ
558 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
DrLiadTadesse

በሀገራችን ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 2,016 የላቦራቶሪ ምርመራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች #አለመኖራቸው ተረጋግጧል፡፡

በሀገራችን ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች 69 ደርሷል።

በትላንትናው ዕለት ሶስት (3) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ስልሳ ዘጠኝ (69) ደርሷል።

@unitypark
Unity park youtube channel
Subscribe በማድረግ በቤትዎ ሆነው ይጎብኙን
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,758 ላቦራቶሪ ምርመራ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 140 ደርሷል።
#የሚያሸልሙ ትምህርታዊ 30 ጥያቄ አዘጋጅተናል!

ሰላም ለእናንተ ይሁን የ አንድነት ፓርክ ቤተሰቦች፣ በዛሬው እለት እስከ ነገ ማታ 1 ሰአት የሚቆይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በኢንተርናሽናል ቋንቋ በ ኢንግሊዘኛ(Engilsh language) ተዘጋጀቶ ወደ እናንተ ይቀርባል፣ ጥያቄዎቹ እናንተን ያማከሉ (general knowledge, sport, science, logic) ያካተቱ ናቸው፣ እርሶም ተወዳድረው ሽልማቶን የውሰዱ። @unitypark
ሽልማቱ!

ተወዳዳሪዎች ካስመዘገቡት ውጤት ውስጥ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡትን 3 ተወዳዳሪዎች፣ በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል የምንሸልም መሆኑን እናሳውቃለን።
አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
Unity Park-አንድነት ፓርክ pinned «🎲 Quiz 'Educational questions' 🖊 30 questions · 30 sec»
❗️this Message is unsupported የሚላቹ ሰዎች ከPlay Store ላይ Telegram Update በማድረግ እንዲሰራላቹ ማድረግ ትችላላቹ (በፓኬጅ አዉርዱት)

@Unitypark
79ኛው አርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ይገኛል።

( አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ )

ቀደምት አባቶች ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት የመጣውን የጣሊያን ጦር ድል ያደረጉበት 79ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን እየተከበረ ነው:: በዓሉ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት በመከበር ላይ የሚገኝ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ ኢንጂነር እንዳወቅ አብጤ እና የአርበኞች ተወካዮች በሃውልቱ ስር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡

@unitypark
🎲 Quiz 'Educational questions'
🖊 30 questions · 30 sec
አቅጣጫ!

Start this quiz ሚለውን ይጫኑ ና፣
ወደ quiz bot ያምሩ፣
/start ይበሉት፣
I'm ready ይንኩ ጨዋታው ይቀጥላል ።
ይጫወቱ ይሸለሙ!

ዛሬ ማታ 1 ሰአት ላይ ሽልማቱ ይበረከታል
▶️ጨዋታው ሊያልቅ ሰአታት ብቻ ነው የቀረው!

ፈጥነው ይጫወቱ፣ሽልማቶን ይውሰዱ፣ ሀሳብ፣አስተያየት ና ጥያቄ ካልዎት፣ ይህን bot ይጠቀሙ።
@InsideUnitybot
ከ 1 እከ 3 ያላቹህ ተወዳዳሪዎች ስልክ ቁጥራቹን በ @InsideUnitybot ይላኩልን
ተሸላሚዎች!
🥇Abu
🥈Tisgerda
🥉meronF

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ፣
ሁላቹም ስለተሳተፉቹ እናመሰግናለን።

@unitypark
ተሳታፊ የነበሩ!