The total land coverage of the grand palace is 40 acres and it contains myriads of historical buildings and plants that date back to the time of emperor Menelik II, the founder of the Grand Palace.
ምኒልክ ቤተ መንግሥት ኮምፕሌክስ
የሚያመለክተው በምኒሊክ ዘመን የተገነቡትን የኦቲጋን መዋቅር እና ሌሎች የታሪክ ሕንፃዎችን ስብስብ ነው ፡፡
ይህ ኮምፕሌክስ የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒሊክ የግል ፀሎት ክፍል እና የንጉሠ ነገሥቱ የመመልከቻ ማማ ፣ የንጉሠ ነገሥት ምኒሊክ ቢሮ ፣ የምኒሊክ መኝታ ቤት እና የመቀበያ ክፍል ፣
ኢቴጌ ታቱ የመኝታ ክፍል ፣ የጦርነት ተጠባባቂ ሚኒስትር ፣ የምክትል መኝታ ቤት ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት እና የምክር ቤትና አንድ አነስተኛ ድግስ አዳራሽ።
የመጀመሪው ስልክም እንዲሁ ለዚሁ ህንፃ ተጭኗል ፡

የዳግማዊ አዳራሽ ተብሎ የተጠራው በምኒሊክ የግዛት ዘመን ነበር ፡፡ ሲገነባ በአንድ ጊዜ ወደ 8000 እንግዶች ማስተናገድ የሚችል አቅም ነበረው ፡፡
ምኒልክ በሳምንት ሦስት ጊዜ ድግሶችን ያደራጁ ነበር ፣ በበዓላት ቀናት ውስጥ ብዙ ብዛት ያላቸው የካርቦሃይድሬት ምርቶችን አይጠቅሱም ፡፡
እ.ኤ.አ. በ 1963 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦአድ) ከተመሠረተ በኋላ ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ በዚህ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለተቋቋሙት ድግስ አዘጋጁ ፡፡
እ.ኤ.አ. በ 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአዲስ አበባ ማስዋብ ፕሮጀክት የፕሮጀክት ገንዘብ የማሰባሰብ አካል በመሆን የ 5 ሚሊዮን ብር እራት አዘጋጅተው ነበር ፡፡

Dear members I would love to acknowledge that this is not the official channel for the unity park but instead its a fan base channel that will inform you guys the latest news regarding the Park.
Thanks.
Long live Ethiopia 🇪🇹
Thanks.
Long live Ethiopia 🇪🇹
Notice: Visitors should have with them a valid identification document during their visiting time
በታላቁ ቤተመንግስት የተሰራው የአንድነት ፓርክ የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በተገኙበት ተመርቆ ተከፈተ፡፡
Congratulation to all of us, you are invited to visit our Unity Park starting from this saturday. You can buy your tickets from www.unitypark.et

መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ለህዝብ ክፍት በሚሆነውና በታላቁ ቤተመንግስት በተሰራው የአንድነት ፓርክ ውስጥ የድንገተኛ ጊዜ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል ተቋቁሟል።
ይህ የህክምና ማዕከል የተቋቋመውም በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አማካኝነት መሆኑንም ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።

ጥቂት መረጃ ስለ አንድነት ፓርክ!
- አጠቃላይ የፓርኩ ስራ፣ የግቢው አጥር እና አዳዲስ ህንፃዎች ግንባታ፣ የድሮዎቹ ህንፃዎች እድሳት እና ጥገና በግምት 5 ቢልዮን ብር ገደማ ፈጅቷል
- ለፓርኪንግ የሚሆን ሌላ ሰፊ ግንባታ ከግቢው ውጪ ተጀምሯል። ይህም ተጨማሪ 1.5 ቢልዮን ብር ይፈጃል ተብሎ ተገምቷል
- ሙሉ ወጪውን የሸፈነው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት ነው
- ዘጠኝ ወር የፈጀው ግንባታ እየተከናወነ ባለበት የቁፋሮ ስራ ወቅት የሰው አፅምን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቀብረው ተገኝተዋል
- የቀድሞዎቹ ጠ/ሚሮች መለስ ዜናዊ እና ሀይለማርያም ደሳለኝ ይኖሩበት የነበረው ህንፃ የቤት እቃዎች ገብተውለት የእንግዳ መሪዎች ማረፊያ እንዲሆን ታስቧል።
- አንዳንድ ግንባታዎች ጥቃቅን ስራ ይቀራቸዋል፣ በተለይ የአንበሳ እና ሌሎች እንስሳት ማረፊያ ቦታ። የአንበሳ ስፍራው "ጥቁር አንበሳ" የተባለው ልዩ አንበሳ መኖርያ ይሆናል። በአጠቃላይ 300 ገደማ እንስሳቶች የፓርኩ የእንስሳት ክፍል ውስጥ ሆነው ለህዝብ እይታ ይውላሉ።
መልካም ምሽት!
Via Elias Meseret

ሰበር ዜና።
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የ2019 የኖቬል የሰላም ሽልማትን አሸንፈዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለን።

ተጨማሪ መረጃ ስለ ፓርኩ
• በኢትዮጲያ ብቻ የሚገኙ 45 እፅዋት በጥቁር አንበሶች ዋሻ ዙሪያ ተተክለዋል።
• ግብር አዳራሽ የተሠራው በ 1890 ሃጅ ቀዋስ በተባለ ሰው ሲሆን ይህ አዳራሽም በሌላ ስሙ አላማጣ፣አስናቀ ግብር አዳራሽ በመባልም ይታወቃል።
• እንቁላል ቤት
- መግቢያዉ ላይ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው መኪና በተሽከርካሪ መስታወት ዉስጥ ተቀምጦ ለእይታ ቀርቦዋል።
• ዙፋን ቤት
- ደርግ መሬት ላራሹ ሚለዉን ጥያቄ አዋጅ አውጆ መልስ የሰጠዉ በዚዉ ቤት ዉስጥ ነው።
- ደርግ የሃይለ ስላሴ ሚንስትሮችን አስሮ(ዙፋን ቤት underground) የነበሩትን እንዲረሸኑ ውሳኔ የተላለፈዉ በዚዉ ዙፋን ቤት ዉስጥ ነዉ።
- ፓርኩ እስከ 1500 ሰዉ በቀን ያስተናግዳል፣አጠቃላይ ሰዉ የመያዝ አቅሙ ደግሞ 4000 አንደሆነ ተነግሮዋል።
@UnityPark

ወደ አንድነት ፓርክ ጎብኚዎች ይዘው መምጣት የሌለባቸው ነገሮች፦
-ስልኮች ታብሌቶች እና ማንቸውንም የምስልና ድምጽ መቅረጫ መሳሪያዎችን
- ስለት
- ተቀጣጣይ ቁሶች
- የጦር መሳሪያዎች
- ምግብ መጠጦች እና ጣፋጭ ነገሮች
- ማስቲካ
- የመዋቢያ ቁሶች
- የግል ካሜራዎች
- ሲጋራ እና አደንዛዥ ዕጾች