Unity Park-አንድነት ፓርክ
563 subscribers
164 photos
1 video
20 links
አንድነት ፓርክ በ 2012 ተቋቋመ ፡፡ ፓርኩ የሚገኘው በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው ታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ከመቶ ምዕተ ዓመት በላይ የመንግሥት መቀመጫ ሆኖ ቆይቷል፡፡
Download Telegram
በህይወት ሳለን የመረዳጃ እድር(ዊንጌት አካባቢ) አባላት በአንድነት ፓርክ።
ክቡራን ደንበኞቻችን ወደ አንድነት ፓርክ የሚመጡ ጎብኚዎች ፎቶግራፍ ሰለሚነሱባቸው አማራችጮች ጥያቄዎችን በተደጋጋሚ ያነሳሉ። ወደ ፓርካችን የግል ተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) ይዞ መባት የተፈቀደ በመሆኑ በግል ስልክ መነሳት የሚቻል መሆኑን የፓርኩ አስተዳደር ያስታውቃል።

𝐃𝐞𝐚𝐫 𝐕𝐢𝐬𝐢𝐭𝐨𝐫𝐬, Visitors to Unity Park frequently ask questions about the photography options. It is permitted to carry a personal cellphone to our park and it is possible to take picture by using their personal phone. ~~~Park Administration

@UnityPark
በየሳምንቱ በአንድነት ፓርክ የእረፍት ቀናት የሚካሄደው የመዝናኛ ዝግጅት የቀጠለ ሲሆን እርጥቡ አገኘሁ እና ሰላምነሽ ዘመነ ጎብኚዎችን በማዝናናት ላይ ይገኛሉ።
በምስሉ ላይ ከድምፃውያኑ ጋር የምትመለከቱት አይደር ፔራልታ ከNPR ነው።

@UnityPark
This review is the subjective opinion of a TripAdvisor member.

(be advised its a long text😊)

One of the best attraction in Addis that tells Ethiopian history.

Since the new, young and dynamic Prime Minister assumed office less than two years ago, not only the country started changing for the better but also the palace which was off limit for the public is now open to all visitors and it is really amazing.

The current Prime Minister has such an amazing vision and accomplishing and opening this park in short period is really outstanding. During the previous autocratic regimes, the palace was also used to jail and torture opposition individuals and visiting the jail that was used to silence opposition members makes you feel sad. The names and photos of those who were jailed, tortured, died and perished in the palace are displayed. The entrance fee is about $7 and $33 for VIP treatment. The tour takes about 2 hours and for VIP about 3 hours.

The tour includes seeing black lions, indigenous various plants, sculptures for various Ethiopian ethnic groups, history of previous emperors and leaders, 100 years old Emperor Menilik hall, Emperor Haile Selasie’s hall, underground jail used by some leaders and names, pictures, videos and history of those prisoners perished in that jail. Moreover, various items used by the emperors such as crowns, cloths, cars, and eating, cooking and drinking items are displayed. Another hall also displays the major religions of Ethiopia along with each history.

During the tour if you need to drink and eat, the park has restaurants, cafes, ice cream shop and pastries. An ambulance with medical staffs is ready to assist any guest who might have felt sick. In general, Unity Park is a must see attraction place if you happen to be in Addis Ababa. The park basically tell you the history of Ethiopia in short and simple way.
Have you booked your Ticket? Come and visit us today.

@UnityPark
Exploring Unity Park...
ቲኬቶችን ለመግዛት እኚን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ።

•ጎብኚዎች ለአንድነት ፓርክ ትኬት ለመግዛት ሲፈልጉ ወደ ፓርኩ ድረ ገፅ ማለትም ወደ www.unitypark.et በማምራት እዛ የተቀመጡትን መመሪያዎች በመከተል ትኬታቸዉን በስልካቸው መቀበል ይችላሉ። በዚህ መልኩ ትኬቱን ካገኙ በኋላ በጉብኝቱ እለት ወደ በፓርኩ በር ስልካቸዉን ይዘው በመምጣትና ትኬታቸውን ማሳየትና መግባት ይችላሉ።

•በስልክ የፅሁፍ መልክት ትኬት ለመግዛት

ጎብኚዎች ለ አንድነት ፓርክ ትኬት ለመግዛት ወደ 6030 የመልዕክት መቀበያ ቁጥር የሚገቡበትን ቀንና ወር በፅሁፍ በመላክ ትኬታቸውን መረከብ ይችላሉ። ቀኑን በአዉሮጳውያን አቆጣጠር፣ ቀን እና ወር አድርገው በመላክ (ለምሳሌ፡ - ዲሴምበር 5 የጉብኝቱ ቀን ቢሆን ዲሴምበር 12 ኛው ወር ስለሆነ፡ - 05 12 ብሎ በመላክ) ትኬቱን ለመግዛት የሚጠየቁ መመሪያዎችን በመከተል ትኬቱን በስልካቸው መግዛት ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ ትኬታቸውን ካገኙ በኋላ በፓርኩ በር ስልካቸዉን ይዘው በመምጣትና ትኬታቸውን በማሳየት መግባት ይችላሉ፡፡

•ከላይ ያሉትን አማራጭ መጠቀም ካልቻሉ በፓርኩ በር ላይ የንግድ ባንክ Visa Card በመጠቀም ክፍያ መፈፀም ይችላሉ።

ከሰኞ በስጠቀር ፓርኩ ክፍት የሚሆንበት ሰዓት

ጠዋት፡ ከ3 - 6:30
ከሰዓት፡ 6:30 - 10:30

@UnityPark
ክቡራት የቻናሉ ቤተሰቦች በልዩ ትኬት እና መደበኛ ትኬት መካከል ያሉ ልዩነቶች፦
ልዩ ትኬት የያዘ ሰው በመደበኛ ትኬት ከሚጎበኟቸው ቦታዎች በተጨማሪ

1 . የአፄ ምኒልክን እልፍኞችን ይጎበኛል ማለትም የአፄ ምኒልክ መኝታ ክፍል፣ ፀሎት ቤት፣ ፅህፈት ቤት፣ የልዑላን ማረፍያ፣ የእቴጌ ጣይቱ መኝታ ክፍል፣ የጦር ሚንስትሩን ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ማረፊያ ክፍል ይጎበኛሉ፤

2 . አስጎብኚ በተለያየ ቋንቋ (አማርኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ እንግሊዘኛ እና አረብኛ ) ይመደብልዎታል፤

3 . ወረፋ በሚኖርበት ጊዜም ቅድሚያ ይሰጦታል።

@UnityPark
ስለ ፓርኩ ማንኛውም ጥያቄ ሆነ አስተያየት ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ልታደርሱ ትችላላቹ

ስልክ: 0118578718
E-mail: contact@unitypark.et
Telegram Bot: @unityparkbot

@UnityPark
እንደምን አደራቹ ውድ ቤተሰቦች፣ ከእናንተ የደረሰኝን ጥያቄዎች በዚህ ቻናል ላይ መልስ የምሰጥ ሲሆን አጥጋቢ መልስ ካላገኙ ከላይ ባለው አድራሻ ጥያቄዎትን ሊያደርሱ ይችላሉ።
ጥያቄ: ቲኬት በር ላይ መቁረጥ ይቻላል?

መልስ: አዎ፣ ነገር ግን በCard(ATM card) ነው ክፍያ መፈፀም ሚቻለው።

@UnityPark
Que: Do foreigners with work permit still pay 600 Birr?

Ans: yes, any foreigner pay 600ETB.
Que: Do I have to pay for my childrens too?

Ans: Currently there is no age-based tariff so you have to pay for them too.

@UnityPark
Que: How can I cancel or change a ticket?

Ans: you have to personally approach the reception at the gate of the park.

@UnityPark
ጥያቄ: ከ 4 ጓደኛማቾች ጋር ትኬት ቆርጠን ከሰዓት እና ጠዋት አደረገው አንድ ላይ አንዴት መሆን እንችላለን?

መልስ: በ 0118578718 ደዉለው ያነጋግሩ

@UnityPark
ጥያቄ: ትኬት ቆርጬ ነበር ለነገ ቀን መቀየር እችል ይሆን በምንድነው የምጠይቀው ለሳምንት?

መልስ: በ 0111226767 ላይ በመደወል ጉዳዩን ማስረዳት እና ማስተካከል ይቻላል
Que: I accidentally lost my Phone and I coudn't find the ticket number, how can I get in?

Ans: If you can retrive your lost SIM card the receptions at the entrance can verify your purchase with your phone number only.

@UnityPark
ጥያቄ: ሰላም ሰላም ትኬቱን በባንክ በኩል ማግኘት አይቻልም?

መልስ: በባንክ መቁረጥ ሚቻለው በግሩፕ(ብዙ) ሆነው ለሚመጡ ሰዎች ነው።

@UnityPark