So you guys are not motivated/excited to take free Airtime? What a disappointment. Anyways those two guys who clicked 👍 are awesome and the giveaway will be posted any moment
Stay tuned pals
Stay tuned pals
Here is the Airtime
Please be advised that numbers are in the middle of each letters so u need to remove the letters to obtain the Airtime
a1b3c2 d8e6f4 g0h2i2j0 k8l9n2o8
If you successfully fill the Airtime send me a screenshot through 👉 @UnityParkbot

For those sending me the letters. Be fidelochu mehal yalew kutr ye mobile card nw.
ተሞልቶዋል የሚል ነገር ደርሶኛል፣ የሞላው ሰዉ screenshot አርገህ/ሽ ብትልክ/ኪ ደስ ዪለናል
ለማንኛውም ሌላ አንድ ካርድ እጄ ላይ ስላለ ከ3 ደቂቃ ቡሃላ ፖስተዋለው።
ልብ ይበሉ ይሄን የማደርገው ቻናሉን Search አድርጋቹ ስለተቀላቀላቹ ለናንተው ክብር ስል ነው
ለማንኛውም ሌላ አንድ ካርድ እጄ ላይ ስላለ ከ3 ደቂቃ ቡሃላ ፖስተዋለው።
ልብ ይበሉ ይሄን የማደርገው ቻናሉን Search አድርጋቹ ስለተቀላቀላቹ ለናንተው ክብር ስል ነው
1999: Nineteen Ninety Nine.
1888: Eighteen Eighty Eight.
1777: Seventeen Seventy Seven
1111: ??
መልሶቻቹን @UnityParkbot ላይ ዪላኩ። ቻናሉ ላይ አጋራዋለው
1888: Eighteen Eighty Eight.
1777: Seventeen Seventy Seven
1111: ??
መልሶቻቹን @UnityParkbot ላይ ዪላኩ። ቻናሉ ላይ አጋራዋለው
በደርግ መንግሥት የተገደሉትንና በተለምዶ ስድሳዎቹ ተብለው የሚጠሩትን በንጉሳዊው ሥርዓት ጠቅላይ ሚንስትሮች፣ ሚንስትሮች፣ ጄኔራሎች፣ መሣፍንትና መኳንንት ለነበሩት በዛሬው ዕለት በአንድነት ፓርክ የመታሰቢያ ጉብኝት ተካሄደ፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም ከ50 በላይ የሚሆኑ በዕለቱ ህይወታቸውን ያጡ ግለሰቦች የቤተሰብ አባላት እና በዙፋን ቤት ምድር ቤት በሚገኘው እስር ቤት ታስረው የነበሩ ግለሰቦች ተገኝተዋል። አቶ አሸናፊ ሽፈራው (የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር የነበሩ) ለጎብኚዎች ገለፃ አድርገዋል።